en
Feedback
ማለዳ ህትመትና ዲዛይን / Maleda Printing and Design

ማለዳ ህትመትና ዲዛይን / Maleda Printing and Design

Open in Telegram
1 525
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1430 days
Posts Archive
ሁለተኛ ዙር የግራፊክስ ስልጠናችን በሰኞ - ረቡዕ - አርብ ፕሮግራም ጥቅምት 6 ይጀምራል። ይደውሉ! ዛሬውኑ ይመዝገቡ! ☎️ 0986798687
ሁለተኛ ዙር የግራፊክስ ስልጠናችን በሰኞ - ረቡዕ - አርብ ፕሮግራም ጥቅምት 6 ይጀምራል። ይደውሉ! ዛሬውኑ ይመዝገቡ! ☎️ 0986798687

ለማተሚያ ቤቶች እና ለድርጅቶች ልዩ ቅናሽ አለን! 📞 0935854117 / 0919186908 አድራሻ:- አራት ኪሎ፣ አንግላ በርገር ያለበት ሕንጻ፣ ቢሮ ቁጥር M-001
ለማተሚያ ቤቶች እና ለድርጅቶች ልዩ ቅናሽ አለን! 📞 0935854117 / 0919186908 አድራሻ:- አራት ኪሎ፣ አንግላ በርገር ያለበት ሕንጻ፣ ቢሮ ቁጥር M-001

ድርጅታችን ማለዳ ህትመትና ዲዛይን በ2016 ዓ.ም ለነበረው ስኬታማ የሥራ አፈጻጸም በርካታ ግለሰቦች እንደዚሁም የግልና የመንግሥት ተቋማት ያደረጉት አስተዋጽዖ ከፍተኛ ነው። ከእነዚህም መካከል Qui
ድርጅታችን ማለዳ ህትመትና ዲዛይን በ2016 ዓ.ም ለነበረው ስኬታማ የሥራ አፈጻጸም በርካታ ግለሰቦች እንደዚሁም የግልና የመንግሥት ተቋማት ያደረጉት አስተዋጽዖ ከፍተኛ ነው። ከእነዚህም መካከል Quick bet እና Midroc Investment groupን በልዩነት ለማመስገን እንወዳለን። እንደዚሁም ደሞ ከማለዳ ጋር የሚሠሩ አጋር ድርጅቶችን (Cpu college, Alela Design and Garment, Dama Printing and Advert, Bereka Promotion እና Super Printing pressን) በ2016 በነበረን አጋርነት ደስተኞች ከመሆናችን ሌላ ወደፊት በሚኖሩን ጊዜያትም የተሻለ ወዳጅነትና የሥራ አፈጻጸም እንደሚኖረን ያለንን እርግጠኝነት ለማሳወቅ እንወዳለን።

Happy New Year to everyone! This year has been a great success for Maleda Printing, and we want to thank you all for your sup
Happy New Year to everyone! This year has been a great success for Maleda Printing, and we want to thank you all for your support. We’re excited to announce that we will be launching new problem-solving Products and Services soon. Wishing you a wonderful and successful year ahead!

ጊዜ እየሄደ፣ አመቱ እንደዋዛ እየበረረ ነው። ብልሆች ግን በሚያልፍ ጊዜ ውስጥ የማያልፍ ብቃትን ከእኛ ጋር ይማራሉ። ውስን ቦታ ስላለን ፈጥነው በመመዝገብ ከጥቂት እድለኞች ተርታ ይሰለፉ። #ልዩ_የግራፊክ_ዲዛይን_ስልጠናችን የፊታችን ቅዳሜ (ነሐሴ 18/2016 ዓ.ም) በይፋ ይጀመራል። እንዳያመልጥዎ። 👉 እውቅና ያለው ሰርተፊኬት 👉 የአንድ ሳምንት ነጻ የኢንተርፕርነርሺፕ ሥልጠና 👉 ብቁ ለሆኑ 3 ተማሪዎች የተመቻቸ የሥራ እድል ይደውሉ! ዛሬውኑ ይመዝገቡ! ☎️ 0986798687 የምዝገባ ቦታ: አራት ኪሎ፣ ቱሪስት ሆቴል ፊት ለፊት፣ 2ኛ ፎቅ፣ ሲፒዩ ኮሌጅ

#የቅጥር_ማስታወቂያ ማለዳ ህትመትና ዲዛይን ከዚህ በታች ባለው መስፈርት መሠረት ግራፊክ ዲዛይነር መቅጠር ይፈልጋል። > ጾታ - ሴት > እድሜ - 18-30 > ተፈላጊ ችሎታ - ግራፊክ ዲዛይን፣ ጥሩ
#የቅጥር_ማስታወቂያ ማለዳ ህትመትና ዲዛይን ከዚህ በታች ባለው መስፈርት መሠረት ግራፊክ ዲዛይነር መቅጠር ይፈልጋል። > ጾታ - ሴት > እድሜ - 18-30 > ተፈላጊ ችሎታ - ግራፊክ ዲዛይን፣ ጥሩ የ Communication Skill > ከዚህ በፊት የህትመት ሥራ ላይ ልምድ ያላት ስልክ 👉 0935854117 አድራሻ 👉 አራት ኪሎ፣ አራዳ ክፍለ ከተማ አጠገብ

ለድርጅትዎ ጥራት ያለው ኖት ቡክ ያሠሩ! ቀን እየሄደ ዘመን እየተቀየረ ነው። በአዲስ አመት የአዲስ ዘመን ማስታወሻ ያስፈልግዎታል። ለደንበኞችዎ፣ ለወዳጅ ዘመድዎ የሚሰጡት፣ የድርጅትዎን ገጽታ ከፍ የ
ለድርጅትዎ ጥራት ያለው ኖት ቡክ ያሠሩ! ቀን እየሄደ ዘመን እየተቀየረ ነው። በአዲስ አመት የአዲስ ዘመን ማስታወሻ ያስፈልግዎታል። ለደንበኞችዎ፣ ለወዳጅ ዘመድዎ የሚሰጡት፣ የድርጅትዎን ገጽታ ከፍ የሚያደርግ ምርጥ ስጦታ አምጥተንልዎታል። Notebook printing! ይደውሉ! ይዘዙን! 0935854117

ግራፊክ ዲዛይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ ልዩ የአጭር ጊዜ ሥልጠና አዘጋጅተንላችኋል። ማለዳ ህትመትና ዲዛይን ከሲፒዩ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ልዩ ሥልጠና ሲሆን አላማውም እርስዎን በአጭር ጊዜ ሥ
ግራፊክ ዲዛይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ ልዩ የአጭር ጊዜ ሥልጠና አዘጋጅተንላችኋል። ማለዳ ህትመትና ዲዛይን ከሲፒዩ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ልዩ ሥልጠና ሲሆን አላማውም እርስዎን በአጭር ጊዜ ሥልጠና የረዥም ጊዜ ሥራ ባለቤት ማድረግ ነው። Adobe photoshop Adobe Illustrator Adobe indesign Adobe Lightroom እነዚህን አራት ሶፍትዌሮች በ3 ወር ብቻ አሰልጥነን ግራፊክ ዲዛይነር ሳይሆን ብቁ ግራፊክ ዲዛይነር እናደርጋችኋለን። NB: 👉 እውቅና ያለው ሰርተፊኬት ከአንድ ሳምንት ነጻ የኢንተርፕርነርሺፕ ሥልጠና ጋር እንሰጣለን። 👉 የተሻለ ብቃት ላሳዩ ሦስት ተማሪዎች የሥራ እድል እናመቻቻለን። ይደውሉ! ዛሬውኑ ይመዝገቡ! 0905702068

የሠርግ ካርዱ እስካሁን አልተሠራም😳 ፈጥነው ይደውሉ! ፈጥነን እንሠራልዎታለን። 0930373333 0930383333 For telegram👉 t.me/MaledaRising
የሠርግ ካርዱ እስካሁን አልተሠራም😳 ፈጥነው ይደውሉ! ፈጥነን እንሠራልዎታለን። 0930373333 0930383333 For telegram👉 t.me/MaledaRising