en
Feedback
Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

Open in Telegram

Trust Agro-consulting is a multi-dimensional agricultural consulting firm based in Bishoftu, Ethiopia that operates across the country. +251932732222/ +251932042222/+251919074407

Show more
6 327
Subscribers
+124 hours
-77 days
+230 days
Posts Archive
የቀጠለ ======================= መፍትሔ ሃሳቦች 1. በቀን ውስጥ ከ6-7ግዜ እንቁላል ለቀማ ማድረግ 2. በምርት ስብሳቦሽ ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ ማከናወን 3. በምርት ስብሳቦሽ ወቅት እንቁላሎችን በጥንቃቄ ቆንጥጦ መያዝ እና ማስቀመጥ 4. በምርት ስብሳቦሽ ወቅት በአንድ እጅ ከ2 እንቁላል በላይ አለመያዝ 5. የእንቁላል መጣያ ሳጥን ደረጃውን የጠበቀ ለዶሮዎች ምቹ አድርጎ መስራት 6. የእንቁላል መጣያ ሳጥን ልቅ አድርጎ ከመስራት ይልቅ 30*30*30 ሴ.ሜ ማዘጋጀት 7. የእንቁላል መጣያ ሳጥን ሁልግዜ በፍግ የተሞላ ማድረግ 8. የተሰበሰቡ እንቁላሎችን በባሊ አልያም በትሪ ላይ አለማጨቅ 9. እንቁላል ለረጅም ግዜ ለማከማቸት ከታሰበ ከ18oC በታች ማድረግ ተፃፈ፡ በደ/ር ተክሌ ሽፈራው ምንጭ፡ ከግል ተሞክሮ እና የስራ ልምድ ------------------------------------------------ አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506 --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ------------------------------------------- ምርት አና የምክር  አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ 0932732222 0932042222 0919074407 አልያም ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/trustagroconsult https://youtube.com/@trustagroconsulting

በምርት አሰባሰብ ችግር ምክንያት 200,000 ብር ከ1000 ዶሮዎች ይታጣል ዘመናዊ እርባታ ሳይንሳዊ ትግበራዎችን ይፈልጋል፡፡ ======================= በሃገራችን ውስጥ ያሉ አብዛኛው እ
በምርት አሰባሰብ ችግር ምክንያት 200,000 ብር ከ1000 ዶሮዎች ይታጣል ዘመናዊ እርባታ ሳይንሳዊ ትግበራዎችን ይፈልጋል፡፡ ======================= በሃገራችን ውስጥ ያሉ አብዛኛው እርባታዎች ሳይንሳዊ የእንክብካቤ ትግበራዎች ይጎላቸዋል፡፡ በዋነኝነት በእርባታ ጣቢያችን የምናዘጋጃቸው የእንቁላል መጣያ ሳጥኖች በቀን ውስጥ ለሚፈጠር የእንቁላል መሰበር ከፍተኛ አስተዋፆ ያደርጋል፡፡ በሃገራችን ውስጥ ያሉ እርባተዎች ከሚያመርቱት ምርት በለቀማ እና በሽያጭ ወቅት በድምሩ 3.5% ብክነት አለ፡፡ ይህም ከስታንዳርዱ ከተቀመጠው 2.5% ብልጫ አለው፡፡ 1000 ዶሮዎችን የሚያረባ ግለሰብ በምርት ዘመኑ 400,000 እንቁላሎች እንደሚያመርት ይጠበቃል ከዚህም በብክነት 2.5% በቁጥር 10,000 እንቁላሎች አሁናዊ ባለው አማካኝ የእንቁላል ዋጋ በ20 ብር ቢሰላ 200,000 ብር ሊያጣ ይችላል መፍትሔ ሃሳቦች ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

መልካም የሥራ ሳምንት Trust Agro-consulting and farming P.L.C ---------------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ ከመገናኛ
መልካም የሥራ ሳምንት Trust Agro-consulting and farming P.L.C ---------------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506 --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ------------------------------------------- ምርት አና የምክር  አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ 0932732222 0932042222 0919074407 አልያም ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/trustagroconsult https://youtube.com/@trustagroconsulting

በድርጅታችን ትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ደንበኛ የሆኑት አቶ ሙሴ ሳሪስ አዲስ ሰፈር አከባቢ በሚገኘው ፋርማቸው በመገኘት በቁጥር 1000 ሚሆኑ ዶሮዎች ነፃ የፋርም ጉብኝት እና የማማከ
+1
በድርጅታችን ትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ደንበኛ የሆኑት አቶ ሙሴ ሳሪስ አዲስ ሰፈር አከባቢ በሚገኘው ፋርማቸው በመገኘት በቁጥር 1000 ሚሆኑ ዶሮዎች ነፃ የፋርም ጉብኝት እና የማማከር አገልግሎት ሰጥተናል። በጉብኝቱም ወቅት በአጠቃላይ ስለ ዶሮዎች አያያዝ፣ አመጋገብ፣ በጤና አጠባበቅ እና በምርታማነት ዙሪያ ተገቢውን ሙያዊ ምክር እና ድጋፍ በተሳካ ሁኔታ ሰጥተናል። ---------------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506 --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ------------------------------------------- ምርት አና የምክር  አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ 0932732222 0932042222 0919074407 አልያም ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/trustagroconsult https://youtube.com/@trustagroconsulting

የቀጠለ ----------------------------------- ይህ ከፍተኛ ቁጥር 1000 ዶሮ ያለው ግለሰብ 560,000 ብር 2,000 ዶሮ ያለው ግለሰብ 1,000,000 ብር ለማጣት ይገደዳል፡፡ ስለዚህም ይህንን ያላግባብ የሚባክንን የሃገር ሃብት በማስቀረት ወደ ኪሶ እንዲያስገቡ መልዕክታችን ነው፡፡ የመፍትሔ ሃሳበችን በክፍል ሁለት ይዘን እንመጣለን  በትግስት ይጠብቁን ተፃፍ፡ በዶ/ር ተክሌ ሽፈራው                                                                                                                                                                                                               ምንጭ፡ ከግል ተሞክሮ እና የስራ ልምድ ___ አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506 --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ------------------------------------------- ምርት አና የምክር  አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ 0932732222 0932042222 0919074407 አልያም ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/trustagroconsult https://youtube.com/@trustagroconsulting

አንዲት ዶሮ በህይወት ዘመኗ በመኖ ብክነት ብቻ 7ኪ.ግ በገንዘብ 560 የኢትዮጰያ ብር ለብክንት እንደሚዳረግ ስንቶታችን እናስተውላለን በእንስሳት እና እርባታ ዙርያ ከፍተኛ ሳይንሳዊ ጥናት የሚያደርጉ
አንዲት ዶሮ በህይወት ዘመኗ በመኖ ብክነት ብቻ 7ኪ.ግ በገንዘብ 560 የኢትዮጰያ ብር ለብክንት እንደሚዳረግ ስንቶታችን እናስተውላለን በእንስሳት እና እርባታ ዙርያ ከፍተኛ ሳይንሳዊ ጥናት የሚያደርጉ እና የሚያሳትሙ አለማቀፍ የጥናት ጆርናሎች  እንደሚያትቱት አብዘኛውን የRuminant እና የአዋፋት ዝርያ(avians)  ከሚመገቡት ምግብ እስከ 15% ለብክነት ይዳረጋል ይላሉ፡፡ ይህም የሆነበት ዋነኛ ምክንያት እንስሳቱ ለመኖር ምቹ ከባቢ ካለማግኘት እና ተፈጥሮአዊ የአያያዝ ሂደቱን ካለመጠበቅ የተነሳ  በተገቢው ሁኔታ የተመገቡት በማድቀቅ (digestion) ውደ ሰውነታቸው መምጠጥ (absorption) ይቸገራሉ፡፡  በዚህም ምክንያት አንዲት ዶሮ በአጠቃላይ የህይውት  ዘመኗ ከምትመገበው 67 ኪሎ ውስጥ ቢያንስ 7ኪሎ በገንዘብ 560 ብር ለኪሳራ ይዳረጋል፡፡⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

አንዲት ዶሮ በህይወት ዘመኗ በመኖ ብክነት ብቻ 7ኪ.ግ በገንዘብ 560 የኢትዮጰያ ብር ለብክንት እንደሚዳረግ ስንቶታችን እናስተውላለን በእንስሳት እና እርባታ ዙርያ ከፍተኛ ሳይንሳዊ ጥናት የሚያደርጉ
አንዲት ዶሮ በህይወት ዘመኗ በመኖ ብክነት ብቻ 7ኪ.ግ በገንዘብ 560 የኢትዮጰያ ብር ለብክንት እንደሚዳረግ ስንቶታችን እናስተውላለን በእንስሳት እና እርባታ ዙርያ ከፍተኛ ሳይንሳዊ ጥናት የሚያደርጉ እና የሚያሳትሙ አለማቀፍ የጥናት ጆርናሎች እንደሚያትቱት አብዘኛውን የRuminant እና የአዋፋት ዝርያ(avians) ከሚመገቡት ምግብ እስከ 15% ለብክነት ይዳረጋል ይላሉ፡፡ ይህም የሆነበት ዋነኛ ምክንያት እንስሳቱ ለመኖር ምቹ ከባቢ ካለማግኘት እና ተፈጥሮአዊ የአያያዝ ሂደቱን ካለመጠበቅ የተነሳ በተገቢው ሁኔታ የተመገቡት በማድቀቅ (digestion) ውደ ሰውነታቸው መምጠጥ (absorption) ይቸገራሉ፡፡ በዚህም ምክንያት አንዲት ዶሮ በአጠቃላይ የህይውት ዘመኗ ከምትመገበው 67 ኪሎ ውስጥ ቢያንስ 7ኪሎ በገንዘብ 560 ብር ለኪሳራ ይዳረጋል፡፡ ይህ ከፍተኛ ቁጥር 1000 ዶሮ ያለው ግለሰብ 560,000 ብር 2,000 ዶሮ ያለው ግለሰብ 1,000,000 ብር ለማጣት ይገደዳል፡፡ ስለዚህም ይህንን ያላግባብ የሚባክንን የሃገር ሃብት በማስቀረት ወደ ኪሶ እንዲያስገቡ መልዕክታችን ነው፡፡ የመፍትሔ ሃሳበችን በክፍል ሁለት ይዘን እንመጣለን በትግስት ይጠብቁን ተፃፍ፡ በዶ/ር ተክሌ ሽፈራው ምንጭ፡ ከግል ተሞክሮ እና የስራ ልምድ --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀ

በድርጅታችን ትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ደንበኛ የሆኑት አቶ ኢዛና ኮዬ 11 አከባቢ በሚገኘው ፋርማቸው በመገኘት በቁጥር 2500 ሚሆኑ ዶሮዎች ነፃ የፋርም ጉብኝት እና የማማከር አገል
+2
በድርጅታችን ትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ደንበኛ የሆኑት አቶ ኢዛና ኮዬ 11 አከባቢ በሚገኘው ፋርማቸው በመገኘት በቁጥር 2500 ሚሆኑ ዶሮዎች ነፃ የፋርም ጉብኝት እና የማማከር አገልግሎት ሰጥተናል። በጉብኝቱም ወቅት በአጠቃላይ ስለ ዶሮዎች አያያዝ፣ አመጋገብ፣ በጤና አጠባበቅ እና በምርታማነት ዙሪያ ተገቢውን ሙያዊ ምክር እና ድጋፍ በተሳካ ሁኔታ ሰጥተናል። -------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506 --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ------------------------------------------- ምርት አና የምክር  አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ 0932732222 0932042222

ቄብ ዶሮዎች ለገዛ ነፃ የመንቁር ቆረጣ --------------------------------------- ባልቻ እና ጓደኞቹ ከድርጅታችን ትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ በቁጥር 1800 ዶሮዎ
+3
ቄብ ዶሮዎች ለገዛ ነፃ የመንቁር ቆረጣ --------------------------------------- ባልቻ እና ጓደኞቹ ከድርጅታችን ትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ በቁጥር 1800 ዶሮዎችን የገዙ ሲሆን ። ነፃ የመንቁር ቆረጣ አገልግሎትን በተሳካ ሁኔታ አከናዉናል። --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506 --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ------------------------------------------- ምርት አና የምክር  አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ 0932732222 0932042222 0919074407 አልያም ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/trustagroconsult https://youtube.com/@trustagroconsulting

ለ 2019 አዲስ ዓመት የሚደርሱ ወንድ ዶሮዎች ------------------------------------------- በአጭር ግዜ ለበዓል መድረስ የሚችሉ ወንድ ሳሶ ዶሮዎች • በሁለት ወር ግዜ ውስጥ
ለ 2019 አዲስ ዓመት የሚደርሱ ወንድ ዶሮዎች ------------------------------------------- በአጭር ግዜ ለበዓል መድረስ የሚችሉ  ወንድ ሳሶ ዶሮዎች •  በሁለት ወር ግዜ ውስጥ ብቻ ለበዓል መድረስ የሚችሉ •  ፍፁም ምርታም እና ጤነኛ ዶሮዎች  •  በአንድ ዶሮ  በ1000ብር ኢንቨስትመንት  ከ1500-2000 ብር የተጣር ትርፍ የሚያገኙበት •  ከአምስት ነፃ ፓኬጆች ጋር ይሸምቱ ------------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506 --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ------------------------------------------- ምርት አና የምክር  አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ 0919074475 0932752222 0919074407 አልያም ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/trustagroconsult https://youtube.com/@trustagroconsulting

ለእርባታዎ ምን አተው ተቸግረዋል?? በመዲናችን በአዲስ አበባ ለእርባታ አሰፈላጊ የሆኑ መገልገያ ቁሳቁሶችን ፣ መድሃኒቶችን፣ክትባቶች እና ጥራቱን የጠበቀ መኖ በአንድ ቦታ የሚያገኙበት መድሃኒት መደብ
ለእርባታዎ ምን አተው ተቸግረዋል?? በመዲናችን በአዲስ አበባ ለእርባታ አሰፈላጊ የሆኑ መገልገያ ቁሳቁሶችን ፣ መድሃኒቶችን፣ክትባቶች እና ጥራቱን የጠበቀ መኖ በአንድ ቦታ የሚያገኙበት  መድሃኒት መደብር ከትረስት ፋርማሲዎች። ወደ ድርጅታችን ጎራ ሲሉ በብቁ ባለሙያዎች  ስለ እርባታዎ የማማከር አገልግሎት ያለ አንዳች ክፍያ ማግኘት ያስችሎታል። ከፋተኛ ጥራት ያላቸው የአውሮፓ ብሎም የአሜሪካ ምርቶችን ተጠቅመው  የእርባታዎ ምርታመነት አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ። ------------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506 --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ------------------------------------------- ምርት አና የምክር  አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ 0919074475 0932752222 0919074407 አልያም ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

ለእርባታዎ ምን አተው ተቸግረዋል?? በመዲናችን በአዲስ አበባ ለእርባታ አሰፈላጊ የሆኑ መገልገያ ቁሳቁሶችን ፣ መድሃኒቶችን፣ክትባቶች እና ጥራቱን የጠበቀ መኖ በአንድ ቦታ የሚያገኙበት መድሃኒት መደብ
ለእርባታዎ ምን አተው ተቸግረዋል?? በመዲናችን በአዲስ አበባ ለእርባታ አሰፈላጊ የሆኑ መገልገያ ቁሳቁሶችን ፣ መድሃኒቶችን፣ክትባቶች እና ጥራቱን የጠበቀ መኖ በአንድ ቦታ የሚያገኙበት  መድሃኒት መደብር ከትረስት ፋርማሲዎች። ወደ ድርጅታችን ጎራ ሲሉ በብቁ ባለሙያዎች  ስለ እርባታዎ የማማከር አገልግሎት ያለ አንዳች ክፍያ ማግኘት ያስችሎታል። ከፋተኛ ጥራት ያላቸው የአውሮፓ ብሎም የአሜሪካ ምርቶችን ተጠቅመው  የእርባታዎ ምርታመነት አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ። ------------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506 --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ------------------------------------------- ምርት አና የምክር  አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ 0919074475 0932752222 0919074407 አልያም ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

በድርጅታችን ትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ደንበኛ የሆኑት ጋሽ ግርማ ቸሬ መድሃኒያለም አከባቢ በሚገኘው ፋርማቸው በመገኘት በቁጥር 1530 ሚሆኑ ዶሮዎች ነፃ የፋርም ጉብኝት እና የማማከ
+4
በድርጅታችን ትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ደንበኛ የሆኑት ጋሽ ግርማ ቸሬ መድሃኒያለም አከባቢ በሚገኘው ፋርማቸው በመገኘት በቁጥር 1530 ሚሆኑ ዶሮዎች ነፃ የፋርም ጉብኝት እና የማማከር አገልግሎት ሰጥተናል። በጉብኝቱም ወቅት በአጠቃላይ ስለ ዶሮዎች አያያዝ፣ አመጋገብ፣ በጤና አጠባበቅ እና በምርታማነት ዙሪያ ተገቢውን ሙያዊ ምክር እና ድጋፍ በተሳካ ሁኔታ ሰጥተናል።

በቅርቡ አዳዲስ ነገር ወድእናተ ከትረስት። ከእናተ የሚጠበቀው ወደ TikTok ፔጃችን በመሄድ follow ማድረግ ብቻ TikTok link https://www.tiktok.com/@trustagroconsul
+1
በቅርቡ አዳዲስ ነገር ወድእናተ ከትረስት። ከእናተ የሚጠበቀው ወደ TikTok ፔጃችን በመሄድ follow ማድረግ ብቻ TikTok link https://www.tiktok.com/@trustagroconsulting?is_from_webapp=1&sender_device=pc --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506 --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ------------------------------------------- ምርት አና የምክር  አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ 0932732222 0932042222 0919074407 አልያም ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/trustagroconsult https://youtube.com/@trustagroconsulting

በቅርቡ አዳዲስ ነገር ወድእናተ ከትረስት። ከእናተ የሚጠበቀው ወደ TikTok ፔጃችን በመሄድ follow ማድረግ ብቻ TikTok link https://www.tiktok.com/@trustagroconsul
+1
በቅርቡ አዳዲስ ነገር ወድእናተ ከትረስት። ከእናተ የሚጠበቀው ወደ TikTok ፔጃችን በመሄድ follow ማድረግ ብቻ TikTok link https://www.tiktok.com/@trustagroconsulting?is_from_webapp=1&sender_device=pc

በቅርቡ አዳዲስ ነገር ወድእናተ ከትረስት። ከእናተ የሚጠበቀው ወደ TikTok ፔጃችን በመሄድ follow ማድረግ ብቻ TikTok link https://www.tiktok.com/@trustagroconsulting?is_from_webapp=1&sender_device=pc

በድርጅታችን ትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ለውድ ደንበኛችን አህመድ ፋርም(Tena Farm Fresh) በቁጥር 2000 የሚሆኑ ዶሮዎች የወሰዱ ሲሆን። በዴራር ቱ ስታዲየም አካባቢ በሱሉልታ
+3
በድርጅታችን ትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ለውድ ደንበኛችን አህመድ ፋርም(Tena Farm Fresh) በቁጥር 2000 የሚሆኑ ዶሮዎች የወሰዱ ሲሆን። በዴራር ቱ ስታዲየም አካባቢ በሱሉልታ የሚገኘው ፋርማቸው በመገኘት ነፃ የፋርም ጉብኝት አድርገናል። በጉብኝቱም ወቅት በአጠቃላይ ስለ ዶሮዎች አያያዝ፣ አመጋገብ፣ በጤና አጠባበቅ እና --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506 --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ------------------------------------------- ምርት አና የምክር  አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ 0932732222 0932042222 0919074407 አልያም ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/trustagroconsult https://youtube.com/@trustagroconsulting

በድርጅታችን ትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ለውድ ደንበኛችን አህመድ ፋርም(Tena Farm Fresh) በቁጥር 2000 የሚሆኑ ዶሮዎች የወሰዱ ሲሆን። በዴራር ቱ ስታዲየም አካባቢ በሱሉልታ የሚገኘው ፋርማቸው በመገኘት ነፃ የፋርም ጉብኝት አድርገናል። በጉብኝቱም ወቅት በአጠቃላይ ስለ ዶሮዎች አያያዝ፣ አመጋገብ፣ በጤና አጠባበቅ እና --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506 --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ------------------------------------------- ምርት አና የምክር  አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ 0932732222 0932042222 0919074407 አልያም ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/trustagroconsult https://youtube.com/@trustagroconsulting

69ኛው ዙር ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠና ---------------------------------------------------------- የ 69ኛው ዙር ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠና
+6
69ኛው ዙር ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠና ---------------------------------------------------------- የ 69ኛው ዙር ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠና የሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም በፎቶ ። ------------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506 --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ------------------------------------------- ምርት አና የምክር  አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ 0919074475 0932752222 0919074407 አልያም ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/trustagroconsult https://www.facebook.com/share/r/17rLNLLra9

69ኛው ዙር ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠና ---------------------------------------------------------- የ 69ኛው ዙር ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠና
+7
69ኛው ዙር ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠና ---------------------------------------------------------- የ 69ኛው ዙር ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠና የሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም በፎቶ ። ------------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506 --------------------------------------- አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ------------------------------------------- ምርት አና የምክር  አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ 0919074475 0932752222 0919074407 አልያም ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/trustagroconsult https://www.facebook.com/share/r/17rLNLLra9/