አይቴ ብሔራ ለጥበብ
Open in Telegram
የአበውን ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ የሚቀርብበት ቻናል ኬትም ቻናል ያልተኮረጀ ጥበብ ያገኙ በታል ለመፍትሄ ሀብት ለአይነ ጥላ ለድምፅ ለትምህርት ለራእይ ለዘኢያገድፍ ለሽምደዳ ለስዕል አምፅኦ ብእሲ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር እየመጣቹሁ የሚጠበቀባቹሁን እያደረጋቹሁ ወዘተ የምትፈልጉትን ጠይቁ
Show more911
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
911
እንኳን ለተከበረችዋ የጌታችን የአምላካችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮት ለተገለጠችበት ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ
አባቶቻችን እንዳስተማሩን በመጻሕፍትም ከትበው እንዳስቀመጡልን በዚህች እለት ርኅወ ሰማይ የጸሎታችን ማረጊያ ቀናት አብነት የምንሰራበት ሁሉ ነገር የሚሰምርበት ነው ከለሊቱ 6 ሰአት እስከ ቀኑ 6 ሰአት ድረስ ክፍት እንደሆነ አባቶች አስተምረውናል
ይችህን እለት ተጠቅማችሁ ለእናንተም ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ አልፎም ለሀገር ጸልዩ የተለያዩ ነገሮችንም ሞክሩ ፈትኑ በነገው እለት የሚሰሩ አብነቶች ስላሉ በውስጥ መስመር እየገባችሁ ጠይቁኝ
911
በብዙ አይነት አለ መስተፋቅሩ ከነሱ መካከል ።።።በከረሜላ ።።።።።በሎሚ እና በሱዳን ሽቱ ።።።።በሰላምታ ።። ወዘተ አለ እዚህ አንዱን ያስቀመጥሁት
