cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ʙʟᴜᴇ 𝚜𝚘𝚞𝚕𝚜 thought

Welcome y'all to the blue souls thought ✨ Have fun with the music, thoughts and all kinda things we post☕ @dubul_doka Discussion group 👥 - @yegmDgsoch

Show more
Advertising posts
719
Subscribers
+124 hours
+197 days
+6430 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ድሮ ድሮ አሁንም ድሮ ልጅ እያለን ለላሳ ሲገዛልን በትንሽ በትንሹ እንጠጣ እንጠጣና ሊያልቅ ጥቂት ሲቀረው ትንሽ ውሃ ጨመር አርገንበት ጣፈጥ ያለ ለላሳ ለላሳ የሚል ውሃ እሱንም ቆጥቦ ጥጥት ደሞ ጉንጭ ውስጥ አቆይቶ ዋጥ ያም ግን ማለቁ አይቀርም በጠርሙሱ ውሃ ቀድተን እንጠጣለን ውሃ መሆኑን እኛ እንጂ ሌሎች ስለማያውቁት እንቁልልጭ እያልን ድርግም ውሀችንን ምን ለማለት ፈልጌ ነው ስንቶቻችን ነን ውስጣችን ጣፋጭ ስፕራይት ያለ ወይ በጠርሙስ ብቻ ጣፋጭ የመሰልን ስንቶቻችን ነን
10Loading...
02
Media files
11Loading...
03
As the oldest child I struggle with shaping my reputation,I could even manipulate my therapist in to thinking I'm perfectly fine inorder to maintain my image😂 Tbh it ain't sumn intentional but the expectations and the eagerness to be the best example literally forces me and I rlly hope I can get over this✨
60Loading...
04
*የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች" Well, technically I got nothing on my ብብት so...yk🙂
190Loading...
05
Media files
331Loading...
06
የምር ደስስስ ብሎኝ መጣሁላችሁ እግዚአብሔር ሰቶ ይነፍጋል ለምን መሰላችሁ ዋጋውን እንድትረዱት እንድታቁት እንዳይቀልባችሁ ወስዶባችሁ ካልተረዳችሁት እሰይ እንኳን ቀማችሁ መልሶ አይሰጣችሁም ስለወሰደባችሁ ነገር ጥቅሙን ካልተረዳችሁ ሙላታችሁ እሱ እንደሆነ ካልገባችሁ አይሰጣችሁም ግን ማማረሩን መፈረጁን ገታ አርጉትና አስተውሉ የዛኔ አብዝቶ አትረፍርፎ ይሞላላችኋል
270Loading...
07
Take me back to the night we met so i can block you
503Loading...
08
Media files
650Loading...
09
ቅድስት ቤተክርስቲያናችን 5 ደቂቃ ተቀምጠን በ እግዚአብሔር ዘንድ የምናገኘውን በረከት ብናውቀው ላለመዉጣት ከ ጠበቆች ጋር ግብግብ በፈጠርን ነበር
660Loading...
10
የአይጥ እንግዳ
870Loading...
11
የወተት አረፋ ይመስላል መልክህ ግን አደፈረሰው የፍየል ፂምህ
830Loading...
12
Media files
820Loading...
13
በስማም ድምጥ ድሮም ሴት ፍቅር በጆሮዋ ነው የሚይዛት
932Loading...
14
አንዳንዴ የቤተሰቤን የትዝታ መሀደር ከተቀመጠበት አቧራውን አራግፌ ማየት እፈልጋለሁ ምን አይነት ነበሩ በኔ እድሜ እንዴት ነበሩ ትምህርት ቤት ይፎርፉ ነበር ወይስ ከአስተማሪ ስርስር የሚሉ አይነት ተማሪ ናቸው ተደባድበዋል ወይ ቤት ውስጥ በጥባጭ ናቸው ...ብዙ ማየት ምፈልገው ነገር ነበር
820Loading...
15
ስቃይ ገመና ነው አልያ ግን የማይጠፋ ጠባሳ የማይሆን ሁሌ የሚመረቅዝ ቁስል ይሆናል።
680Loading...
16
"እግር ጌጥ ብቻ ነው ካልተራመዱበት ፀጉርም ሸክም ነው ካልተጊያጊያጡበት"
655Loading...
17
Media files
690Loading...
18
Media files
680Loading...
19
በረዶ 🫠
790Loading...
20
መንገድ ላይ ማረገብገቢያ ይዤ መዞር ልጀምር ነው #ማርገብገቢያ
811Loading...
21
Media files
820Loading...
22
Media files
850Loading...
23
የሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ መዝሙሮች >>>
830Loading...
24
Media files
921Loading...
25
Media files
920Loading...
26
የዛኛው ግድግዳ ላይ የሆነ ፎቶ በሱ ትይዩ ደሞ ሌላ እየተያዩ ነው ይመስላሉ በሩቁ ተሰቅሎ አይፀዳም አቧራ ብቻ ነው ግን መስታወቱ እንጂ ፎቶው አልቆሸሸም በዛም በኩል ያለው እንደዛ ነው ግን ሲተያዩ አቧራው አጥርቶ አያሳያቸውም እኮ የውስጠኛውን የጠራውን ፎቶ አያዩም ምናል ቢጠርጉላቸው ሲጠረግ መቼስ ቆንጆ ናቸው
862Loading...
27
Media files
830Loading...
28
ወራጅ አለ አባት ወራጅ ለስለስ  ባለ ድምፅ አይሰማኝም መውረጃዬን ሊያሳልፈኝ ነው እንዴ አንተም ከሀሳብ ውረድ ሀሳብ እንደው የማይገታ ቢያዙት የማይሰማ በቅሎ ነው ወደፈለገበት ሸከተፍ ሸከተፍ እያለ ይዞህ እልም አንዱ ሲተው ሌላው ይዞህ እልም እኔ ላንተ ስል መውረጃውን ልለፍ ወንደምዬ በል በል ከሀሳብ ሰመመን ቀስቅሼ መውረጃዬን ባልፍም መውረድ አይቀር ወረድኩ ተሰፋሪው ሀሳብ ወስዶት ነው ግን ዝም ያለው እኔም ወደ ሀሳብ ልከንፍ እያኮበኮብኩ ነው
783Loading...
29

30
Media files
860Loading...
31
You allowed it, that's why it continued🙂
881Loading...
32
Media files
970Loading...
33
እነገሌ መጥተው እነገሌ ወጡ ተራው የጦቢያ ህዝብ አለ ከነነውጡ
962Loading...
34
Media files
1001Loading...
35
Media files
1020Loading...
ድሮ ድሮ አሁንም ድሮ ልጅ እያለን ለላሳ ሲገዛልን በትንሽ በትንሹ እንጠጣ እንጠጣና ሊያልቅ ጥቂት ሲቀረው ትንሽ ውሃ ጨመር አርገንበት ጣፈጥ ያለ ለላሳ ለላሳ የሚል ውሃ እሱንም ቆጥቦ ጥጥት ደሞ ጉንጭ ውስጥ አቆይቶ ዋጥ ያም ግን ማለቁ አይቀርም በጠርሙሱ ውሃ ቀድተን እንጠጣለን ውሃ መሆኑን እኛ እንጂ ሌሎች ስለማያውቁት እንቁልልጭ እያልን ድርግም ውሀችንን ምን ለማለት ፈልጌ ነው ስንቶቻችን ነን ውስጣችን ጣፋጭ ስፕራይት ያለ ወይ በጠርሙስ ብቻ ጣፋጭ የመሰልን ስንቶቻችን ነን
Show all...
As the oldest child I struggle with shaping my reputation,I could even manipulate my therapist in to thinking I'm perfectly fine inorder to maintain my image😂 Tbh it ain't sumn intentional but the expectations and the eagerness to be the best example literally forces me and I rlly hope I can get over this✨
Show all...
*የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች" Well, technically I got nothing on my ብብት so...yk🙂
Show all...
🔥 1

1
ቅድስት ቤተክርስቲያናችን 5 ደቂቃ ተቀምጠን በ እግዚአብሔር ዘንድ የምናገኘውን በረከት ብናውቀው ላለመዉጣት ከ ጠበቆች ጋር ግብግብ በፈጠርን ነበር
Show all...
የአይጥ እንግዳ
Show all...