cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Football HD

🔴TV VARZISH & 🔵FOOTBALL Program 🔵NEW CHANNEL NEWS AND 🔵HOW TO MAKE By video 🔴 SOFTWARE FOR RECEIVER 🔴MAPS OF satellite 🔴Sport news Join 🔵My channel @tvvarzeshepl @tvvarzeshepl @tvvarzeshepl 🔵my group @varzishfootball @varzishfootball

Show more
Ethiopia7 613The language is not specifiedSports15 428
Advertising posts
597
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ቅዳሜ በቀጥታ በ TV VARZISH የሚተላለፉ ጨዋታዎች ⏰ 10:00 ቀን🇪🇹 | ቅዳሜ 🏟Barcelona 🆚 Espanyol ⏰ 02:30 ማታ🇪🇹 | ቅዳሜ 🏟Brighton 🆚 Arsenal ®
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#QatarWorldCup 🇶🇦 √ አርጀንቲና በዓለም ዋንጫ ታሪኳ ሶስተኛውን የዓለም ዋንጫ ማሸነፍ ችላለች። √ ሊዮኔል ሜሲ የዓለም ዋንጫን ፣ ሻምፒየንስ ሊግ እና ባሎን ዶርን ማሸነፍ የቻለ አምስተኛው ተጫዋች ሆኗል። √ ሊዮኔል ሜሲ ዓለም ዋንጫን ማሸነፍ የቻለ ስፔናዊው #ያልሆነ የመጀመሪያው #የላሜሲያ አካዳሚ ተጫዋች መሆን ችሏል። √ ኪሊያን ምባፔ በስምንት ጎሎች የኳታሩ የዓለም ዋንጫ የወርቅ ኳስ አሸናፊ ሆኗል። √ ሊዮኔል ሚሲ የምሽቱ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል።
Show all...
Repost from N/a
የዛሬ ምሽቱን የዓለም ዋንጫ ጨዋታ ማን ያሸንፋል ብለው ያስባሉ🏆Anonymous voting
  • 🇦🇷 አርጀንቲና
  • 🇫🇷 ፈረንሳይ
0 votes
እለተ ቅዳሜ የሚደረጉ ተጠባቂ እና አጓጊ የአለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ።      ማታ ⏰ 12:00 ⚽️ ሞሮኮ 🆚 ፓርቹጋል 📺KAN 11 HD 📺AFN Sports 1 HD 📺ETV MEZNAGNA 📺ቤን Sport max (VIP)      ማታ ⏰ 4:00 ⚽️ ኢንግሊዝ 🆚 ፈረንሳይ 📺KAN 11 HD 📺AFN Sports 1 HD 📺ETV MEZNAGNA 📺ቤን Sport max (VIP) 📟 Frequency 📟 ◉KAN 11 HD አሞስ-10972 V 30000 ◉AFN Sports 1 HDSES 5 (C)3818  27500 ◉ETV MEZ ኢትዮ ሳት-11105H4500 ◉ቤን Sport max ናይል ሳት 11013 H 27500 በ VIP ሰርቨር ብቻ 🌟በተጨማሪም ባለ ብዙ አማራጩ IPTV :- EVISION IPTV , MYHD IPTV , APOLLO IPTV & ... በነዚህ በD*tv & B*in Sports እና በተለያዩ ቻናሎች መመልከት ይችላሉ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ የ አስራ ስድስቱ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ! 12:00 | 🇫🇷 ፈረንሳይ ከ ፖላንድ 🇵🇱 04:00 | 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 እንግሊዝ ከ ሴኔጋል 🇸🇳
Show all...
እለተ ቅዳሜ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ ተጠባቂ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ።  ማታ ⏰ 12:00 ⚽️ ኔዘርላንድ 🆚 USA ማታ ⏰ 04:00 ⚽️ አርጀንቲና 🆚 አውስትራሊያ 📟 Frequency & Satellite 📡 ◉KAN 11 HD አሞስ-10972 V 30000 ◉ETV MEZ ኢትዮ ሳት-11105H4500 ◉የስ ስፓርት አሞስ ሳት 🌟በተጨማሪም ባለ ብዙ አማራጩ IPTV :- EVISION IPTV , MYHD IPTV , APOLLO IPTV & ... በነዚህ በD*tv & B*in Sports እና በተለያዩ ቻናሎች መመልከት ይችላሉ።
Show all...
🌎 ዛሬ የሚደረጉ የፊፋ አለም ዋንጫ የምድብ 2ኛ ዙር ጨዋታዎች 07:00 🤜🇯🇵 ጃፓን ከ ኮስታሪካ 🇨🇷 10:00 🤜 🇧🇪 ቤልጅየም ከ ሞሮኮ 🇲🇦 01:00 🤜 🇭🇷 ክሮሺያ ከ ካናዳ 🇨🇦 04:00 🤜 🇪🇸 ስፔን ከ ጀርመን 🇩🇪
Show all...
ፖርቹጋል ዓለም ዋንጫውን በድል ጀምራለች ! በአሰልጣኝ ፈርናንዶ ሳንቶስ የሚመሩት ፖርቹጋሎች የምድብ ስምንት የመክፈቻ ጨዋታቸውን 3ለ2 በሆነ ውጤት ጋናን በመርታት ጀምረዋል። √ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፣ ጇ ፍሊክስ እና ራፋኤል ሊያኦ የፖርቹጋልን የማሸነፊያ ጎሎች ከመረብ አሳርፈዋል። √ አንድሬ አዩ እና ኦስማን ቡካሪ የጋናን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ ማስቆጠር ችለዋል። √ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዓለም ዋንጫው ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ ስምንት ከፍ አድርጓል። √ የመጀመሪያ የዓለም ዋንጫ ጨዋታውን ለፖርቹጋል ያደረገው ራፋኤል ሊያኦ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል። √ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግር ኳስ ህይወቱ ያስቆጠረው 819ኛ ጎሉ ሆኖ ተመዝግቦለታል። √ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአምስት የተለያዩ የዓለም ዋንጫዎች መጫወት የቻለ በታሪክ አምስተኛው ተጫዋች ሆኗል። √ አንድሬ አዩ በዓለም ዋንጫው ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ ሶስት ከፍ አድርጓል። √ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በጋና ላይ በድምሩ #ሁለት ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል። √ አንድሬ አዩ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ግብ ማስቆጠር የቻለው ቀዳሚው አፍሪካዊ ተጫዋች ሆኗል። ዛሬ የተደረጉ የፊፋ አለም ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ውጤት FT| ስዊዘርላንድ 1 - 0  ካሜሩን FT| ኡራጋይ 0 - 0 ደቡብ ኮሪያ 04:00| ብራዚል ከ ሰርቢያ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ የፊፋ አለም ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች 07:00| ስዊዘርላንድ ከ ካሜሩን 10:00| ኡራጋይ ከ ደቡብ ኮሪያ 01:00| ፖርቱጋል ከ ጋና 04:00| ብራዚል ከ ሰርቢያ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.