cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ibnu Hassen Islamic channel

في اليوم الواحد نصيل إليكم حديث الواحد .............

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
199
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ጠቃሚ መረጃ ከቻይና ሰዎች የሰጧቸው ዋና ዋና ጠቃሚ ምክሮች:-‼️⬇️ #1. ሁለት አይነት ጫማ ይኑርዎት። አንዱ ከቤት ውጪ የሚጠቀሙበት ሲሆን ሌላኛው ቤት ውስጥ የሚጠቀሙበት ይሆናል። ከቤት ውጪ የሚጠቀሙበትን በፍጹም ወደ ቤት ውስጥ አያስገቡ። ቤት ውስጥ የሚጠቀሙበትን በፍጹም ወደ ውጪ አያውጡ። #2. አንድ የተለየ ጠረጴዛ ይኑርዎት። ከውጪ የሚገዟቸውን እቃዎች ለማኖር የሚያገለግል አንድ የተለየ ጠረጴዛ ይኑርዎት። ከውጪ የሚገዟቸውን እቃዎች በሙሉ ለምሳሌ እንደ መድሐኒት: መጠጦች: አትክልቶች እና ሌሎችንም ሳይነኩ ለ24 ሰዓት በጠረጴዛው እንዲቆዩ ያድርጉ። #3. በተቻለ መጠን የገንዘብ ኖቶችንም ሆነ ሳንቲሞችን አይስጡ: አይቀበሉ። የገንዘብ ኖቶችንም ሆነ ሳንቲሞችን ወደ ወደ ቤት የሚያመጡ ከሆነ ለዚህ ጉዳይ ለይተው ባስቀመጡት ጠረጴዛ ላይ ለ24 ሰዓት አቆይተው ይጠቀሙ። #4. ሁሉንም አይነት አትክልቶች ማለትም ቀይ ሽንኩርት: ነጭ ሽንኩርት: ድንች እና ሌሎችንም በፈላ ውሃ ሙልጭ አድርገው ይጠቡ። በፈላ ውሃ ሊታጠቡ የማይችሉ አትክልቶችን አይግዙ። #5. ከቤት ከወጡ በተቻለ መጠን የእጅ ስልክዎን ይዘው አይሂዱ። ይዘው ከወጡ ደግሞ ወደ ቤት ሲመልሱ በአልኮል ያጽዱ። #6. ከቤት ከወጡ በተቻለ መጠን የቤት ቁልፎችን ይዘው አይውጡ። ይዘው ከወጡ ደግሞ ወደ ቤት ሲመልሱ በአልኮል ያጽዱ። #7. ከቤት ወጥተው ሲመልሱ እጅዎንና ፊትዎን በሳሙና ይታጠቡ። ቤት እንደተመለሱ የለበሱትን ልብስ አውልቀው እንዲታጠብ ያድርጉ። #8. ሴት እህቶቻችን ከቤት ስትወጡ ጸጉራችሁ በአግባቡ መጠቅለሉን አረጋግጡ:: ጸጉራችሁን በእጃችሁ አትነካኩ:: ፊታችሁን ጸጉር በነካ እጃችሁ አትንኩ። #9. አትክልት ለመግዛት ሲሄዱ የእጅ ጓንት ያድርጉ። ወይም አትክልቶችን ሲያነሱ የፕላስቲክ ከረጢቶችን በሁለቱም እጅዎት ማጥለቅዎትን እርግጠኛ ይሁኑ። ወደ ቤት ሲመልሱ የእጅ ጓንትዎን ማጠብዎን አይዘንጉ። በፕላስቲክ ከረጢቶች ተጠቅመው ከሆነ ወደ ቤት ሲመልሱ ወይም ወዲያውን ከተጠቀሙ በኋላ ያስወግዱ። #10. ሁልጊዜ ከቤት ከመውጣትዎ በፊት ራስዎን እና የሚያመጧቸውን ነገሮች ደህንነት እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ ያቅዱና በቂ ዝግጅት ያድርጉ። #11. በጣም የግድ ካልሆነ በስተቀር ምግብ ወይም መድሐኒት ለመግዛት ባይሰለፉ ይመረጣል። መሰለፉ ደግሞ የግድ ከሆነ እስከ ሁለት ሜትር ርቀትዎን ይጠብቁ። #12. ከውሾች እና ድመቶች ጋር ያለዎትን ንክኪ ያስወግዱ። #13. በተቻለ መጠን አረጋውያን ወደ ውጪ ባይወጡ ይመክራል። ቤት ውስጥ ያሉ ወይም በአካባቢው ያሉ ሰዎች ለአረጋውያን የሚፈልጉትን ነገር ገዝተው ቢያመጡላቸው ይመክራል። #14. ሁልጊዜ ከቤትዎ ከመውጣትዎ በፊት ከላይ የተጠቀሱትን መልዕክቶች በመመልከት አቅደው ተግባራዊ ያድርጉ። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
ለወዳጅ_ዘመዶሼር/share
#ጁሙዓ _ለሊት . ፉአድ ሙና እባላለሁ .... የጌታዬን ሀቅ በሚገባው ያላደረስኩ፤ ከእርሱ ዉጪ መሸሻ የሌለኝ ምስኪን ባሪያው ነኝ። ቁጥሮች እንደ ቀድሞው ገንዘብ ሳይሆን ሞት እየተሰፈረባቸው ሰምቻለሁ። መሽቶ በነጋ ቁጥር የሞቱና በበሽታ የተጠቁ ሰዎችን አሀዝ ማድመጥ ሲለመድ ታዝቤያለሁ። አንዳንድ ሀገራት ወደ እስር ቤትነት ሲለወጡ .... ከቤት መውጣት ሲያስቀጣም አይቻለሁ። ይህ ወረርሽኝ ከጌታው ዘንድ የያዘውን ሂክማ ባላውቅም ለእኛ ግን የማንቂያ ደወል እንደሆነ አምናለሁ። ጊዜው ከመቼውም በላይ ወደ አላህ የምንሸሽበት .... ምህረትን የምንማፀንበት የጭንቅ ጊዜ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። እንዲህ ያሉ መዓቶች በወንጀላችን ቢሆን እንጂ አይመጡም፤ ወደ ጌታችን በመመለሳችን እንጂ አይነሱም፤ ይህን አምናለሁ። ከዚህ በኋላ በሽታውን ለመከላከል የተቀመጡ ዘዴዎችን ሳልጨነቅ እተገብራለሁ! የበኩሌን እጥራለሁ! ከዚያ በዘለለ አላህ ቢሻ የሰማዕትነት እድል ቢሆንልኝ ነው ብዬ መልካሙን ከጌታዬ እጠረጥራለሁ። የተፃፈብኝ እንጂ እንደማያገኘኝ፤ መመካቴም በአላህ እንጂ በመከላከያ ሰበቦች ላይ እንዳልሆነና ሰበብ ማድረሱ ግን አስፈላጊ እንደሆነ አምናለሁ። ጌታችንን ያመፅነው በጋራም በተናጠልም ሆነን ነው። እናም በእኔ በኩል የፊታችን ጁሙዓ ለሊት ላይ በአካል ተነጣጥለን በተግባር አንድ ሆነን ወደ ጌታችን እንዋደቅ ዘንድ ጥሪ አቀርብላችኋለሁ።   እንደ ቤተሰብነታችን .... ትድኑ ዘንድ ወደ ጌታችሁ  ተመለሱ እንደመባላችን .... ጌታችን «ማነው የሚጠይቀኝ የምመልስለት? ማነው የሚለምነኝ የምለግሰው? ማነው ምህረትን የሚጠይቀኝ የምምረው?» በሚልበት የለሊቱ ሶስተኛ መጀመሪያ ላይ እንቀጣጠር! በአንድነት ተነስተን ማረን እንበል! በአንድ ላይ ቆመን መዓቱን አንሳልን ስንል እንማፀን! ይህንን የተውበት ሰንሰለት ለመቀላቀል ከወሰኑ .... ፅሁፉን ያጋሩ! በመልካምም በመጥፎም ለሚያውቁት ሰው ይህን ጥሪ ያቅርቡ! እኔ ይህን ጥሪ ከእህቴ ኸዲጃ ተቀብዬ ለአንባቢዎቼ ሁሉ ይህን ጥሪ አቅርቤያለሁ። እናንተ ስሜን እየቀየራችሁ ለሌሎች ጥሪ ማድረግ ትችላላችሁ።  وَمَا كَانَ ٱللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَهُمْ يَسْتَغْفِرُونَ አላህም እነሱ ምህረትን የሚለምኑ ሲኾኑ የሚቀጣቸው አይደለም፡፡ قُل لَّن يُصِيبَنَآ إِلَّا مَا كَتَبَ ٱللَّهُ لَنَا هُوَ مَوْلَىٰنَا وَعَلَى ٱللَّهِ فَلْيَتَوَكَّلِ ٱلْمُؤْمِنُونَ «አላህ ለኛ የጻፈልን (ጥቅም) እንጂ ሌላ አይነካንም፡፡ እርሱ ረዳታችን ነው፡፡ በአላህ ላይም ምእመናን ይመኩ» በላቸው።  وَتُوبُوٓا۟ إِلَى ٱللَّهِ جَمِيعًا أَيُّهَ ٱلْمُؤْمِنُونَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ  ምእመናኖች ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ (በመመለስ) ተጸጸቱ፡፡ ተጨማሪ መረጃዎች ይገለፃሉ! #ጁሙዓ_ለሊት . @Fuadmu
Show all...
ሳዑዲ ዓረቢያ ዑምራ አገደች‼ ==================== ሳዑዲ ዓረቢያ በአለም ላይ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰራጨ ያለውን የኮሮና ቫይረስ ስጋት አስመልክታ ዑምራ ማድረግን ለጊዜው አግዳለች። ከዑምራ ባሻገር ለጉብኝት የሚመጡ ቱሪስቶችንም ከልክላለች። http://bit.ly/2HWoyGr ይህን የሳዑዲን የቅድመ ጥንቃቄ ውሳኔ በርካታ ተቋማት አድንቀውታል። በርግጥም ሰበብ ከማድረስ አንፃር የሚደነቅ ውሳኔ ነው። ኮሮና ቫይረስ በአሁኑ ወቅት ለመላው ዓለም ከፍተኛ ስጋት ሁኗል። አላህ የሙስሊም ሃገሮችን ከዚህ በላእ ይጠብቃቸው። ♠ ዐብደል'ሏህ ኢብኑ ዑመር ባስተላለፉት ሐዲሥ ላይ ነቢያችን ሶለል'ሏሁ ዐለይሂ ወሰል'ለም እንዲህ ብለዋል፦ « من رأى مبتلًى فقال : " الحمدُ للهِ الذي عافاني مما ابتلاكَ به ، و فضَّلني على كثيرٍ ممن خلق تفضيلًا " ، لم يُصِبْهُ ذلك البلاءُ «ከእናንተ አንዳችሁ አንድን የተፈተነን ሰው ያዬ፤ ከዚያም "ከዚህ ከፈተነህ ነገር የጠበቀኝና ከፍጡራኖቹ ትሩፋቱን የዋለብኝ አላህ ምስጋና የተገባው ነው።" ካለ፤ ይህ በላእ አያገኘውም።» [አልባኒ በ«ሲልሲለቱ–ስ–ሶሒሓህ: 2737 ላይ አስፍረውታል።] ★ ኮሮናን ጨምሮ ከሌሎች በሽታዎች ለመጠበቅ የሚደረግ ዱዓዕ ተገቢውን ጥንቃቄ ከማድረግ ጋር በዚህ ዱዓዕ በየዕለቱ አላህን መማፀኑ ኮሮናን ጨምሮ ከሌሎች በሽታ ለመጠበቅ ነቢያዊ ምክር ነው። عن انس رضي الله عنه إن النبي صلى الله عليه وسلم كان يقول : " اللهم إني أعوذ بك من البرص والجنون والجذام وسيء الأسقام". رواه أبو داوود و النسائي አረብኛ ማንበብ ለማንችል ለመሸምደድ ከፈለግን ሲነበብ እንደዚህ ይሆናል:— "አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል በረሲ ወል—ጁኑኒ ወል— ጁዛሚ ወ—ሰይኢል አስቃሚ“ የሀዲሱ ትርጉም:— አነስ አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው ረሱል ﷺ እንዲህ ይሉ ነበር ብለዋል:— 《 ጌታዬ ሆይ: — ከለምጥ ፣ ከአዕምሮ በሽታ፣ ከቁምጥና ና ከመጥፎ በሽታዎች ባንተ እጠበቃለሁ።》 አቡ ዳውድ ና ነሳኢ ዘግበውታል። ወደ መልካም ስራ መጠቆም መልካምን እንደመስራት ነውና እርስዎ ዘንድ እንዳይቆም ለሌሎችም ያስተላልፉት። || ኮሮናን ጨምሮ ከሌሎች በሽታዎች ለመጠበቅ የሚደረግ ዱዓዕ ተገቢውን ጥንቃቄ ከማድረግ ጋር በዚህ ዱዓዕ በየዕለቱ አላህን መማፀኑ ኮሮናን ጨምሮ ከሌሎች በሽታ ለመጠበቅ ነቢያዊ ምክር ነው። عن انس رضي الله عنه إن النبي صلى الله عليه وسلم كان يقول : " اللهم إني أعوذ بك من البرص والجنون والجذام وسيء الأسقام". رواه أبو داوود و النسائي አረብኛ ማንበብ ለማንችል ለመሸምደድ ከፈለግን ሲነበብ እንደዚህ ይሆናል:— "አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል በረሲ ወል—ጁኑኒ ወል— ጁዛሚ ወ—ሰይኢል አስቃሚ“ የሀዲሱ ትርጉም:— አነስ አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው ረሱል ﷺ እንዲህ ይሉ ነበር ብለዋል:— 《 ጌታዬ ሆይ: — ከለምጥ ፣ ከአዕምሮ በሽታ፣ ከቁምጥና ና ከመጥፎ በሽታዎች ባንተ እጠበቃለሁ።》 አቡ ዳውድ ና ነሳኢ ዘግበውታል። ወደ መልካም ስራ መጠቆም መልካምን እንደመስራት ነውና እርስዎ ዘንድ እንዳይቆም ለሌሎች ያስተላልፉት። || t.me/MuradTadesse
Show all...
Saudi Arabia suspends entry for Umrah temporarily amid coronavirus fears

Saudi Arabia suspends entry for Umrah temporarily amid coronavirus fears

Ahmednure: N.E.S: በሶለዋት የምናጅባት ተናፍቂዋ የጁምዓ ለሊት መምጣቱኣን ላበስርህ/ሽ ወደድኩ በዘመን የጊዜ ሂደት ውስጥ በሰዉ ልብ ዉስጥ ፍቅራቸዉ የማይደበዝዘዉ ታላቅ ፍጡር ሀቢቢ ሙስጦፍ ሶለዋቱ ረቢ ወተስሊማቱ ዓለይሒ አንቢያዉ ሙርሰሉ ሁሉ ዑመቶ ባረገን ሲሉ በዝነቱ እኔን መርጦኝ ሲያድለኝ ያንቱ አረገኝ اللهم صلي وسلم وزد وبارك وأنعم عليه وعلي آله الطيبين وصحابته الغر الميامين N.B ሀቢቢ/ሀቢብቲ የዛሬው ዓለም አቀፍ የሞጣን መስጅድ ማሰርያ ፕሮግራም ላይ የበኩልህን/ሽን አሻራ ከማሳረፍ ወደኋላ እንዳትል/ይ። አደራ የምትሰጠው/ጭው ብር እንኳ ባይኖርህ/ሽ ሰወች የሚያዋጡትን ብር በመሰብሰብ የአጅሩ ተካፍይ ሁን/ኝ። ምክንያቱም ፕሮግራሙ የ ሶደቀተል ጃርያን ክብር መጎናፀፊያ ከመሆኑም ባሻገር የትኛዋ ስራችን ጀነት እንደምታስገባን አናውቅምና።። ውብ እና ፍክትክት ያለች የሶለዋት ማውረጃ ዕለት ትሁንልህ/ሽ Your Brother Nurahmed
Show all...
Muhammed Fethu: # አደገኛ_ማስጠንቀቂያ_ለሁሉም_ሰው ! ካነበባቹህ በሗላ ለወገኖቻችሁ # ሼር ያድርጉ በኩላሊት ሕመም ላለመያዝ የሚከተለውን ወሳኝ ነጥብ በደንብ ያንብቡ። ይህ ጽሑፍ በእንግሊዘኛ ተጽፎ በመላው ዓለም የተሰራጨ ሲሆን ወደ አማርኛ እየመለስኩ ስላቀረብኩላችሁ አባካችሁ የጤና ጉዳይ ነውና አንብባችሁ ስትጨርሱ ለክርስቲያኑም ለሙስሊሙም ለሰው ዘር በሙሉ ሼር አድርጉላቸው የብዙ ሺዎችን ሕይወት የቀጠፈ ዝምተኛው ገዳይ። ኩላሊታችን ኩላሊት ብዙ ትኩረት ያልሰጠነው ዋነኛ የሰውነታችን ክፍል ነው ።እንደ ልብ፣አንጎልና ሳንባ ዋነኛ ከሚባሉ የሰውነታችን ክፍል አንዱ ኩላሊት ነው።ልባችን መስራት ቢያቆም ወደ ሞት እንደሚያመራን ሁሉ የኩላሊትም ስራ ማቆም ወደ ሞት ነው የሚመራን ።የኩላሊት ተግባር ሽንት ማጣራት ብቻ ሳይሆን በሰውነታችን ሴሎች ውስጥና ከምንመገባቸው ምግቦች የሚፈጠሩ እጅግ ጎጂ የሆኑ መርዛማ ነገሮችን ከሰውነታችን ማስወገድ ነው። ወደ ምንመገበው እና ወደ ምንጠጣው ምግቦች እንምጣ!!!! አስተውላችኋል! በኩላሊት ሕመም ምክንያት የወጣቶች ሞት ምን ያህል ከፍ እንዳለ??? ዛሬ የ20 ዓመት ወጣት በኩላሊት ሕመም ምክንያት ወደ ህንድ ሄደ ሲባል ትሰማላችሁ ነገ ደግሞ የ30 ዓመት ወጣት በኩላሊት ሕመም ምክንያት ሞተ ሲባል ታደምጣላችሁ ።ግን ለምን ? ከዚህ ጽሑፍ ጋር ጥቂት ስዕሎችን ማለትም የፋንታ፣የኮካኮላ፣የስፕራ ይት፣የሌሎችንም ጣፋጭ መጠጦች ፔፕሲንም ጨምሮ ለጥፌያለሁ።እነዚህ ለኩላሊታችን ሥራ ማቆም ምክንያት የሚሆኑ ዋነኛ ነገሮች ናቸው።በአሜሪካ፣በአውሮፓ እና በአውስትራልያ በእነዚህ መጠጦች ውስጥ የሚጨመረው ንጥረ ነገር በጣም ጥቂት ነው ።ምክንያቱም በእነዚህ ሀገሮች እንዚህን ምርቶች የሚያቀርበው ድርጅት መጠጦቹ በውስጣቸው ያለውን ንጥረ ነገር ከተወሰነው በታች እንዲያደርጉ በሕግ ይገደዳሉ በእዚህም ምክንያት በእነዚህ ሀገራት ያሉ ተጠቃሚዎች ብዙም ተጎጂዎች አ አሁን እያወራን ያለነው በመጠጦቹ ውስጥ ስላሉት ንጥረ ነገሮች ማለትም ሳይበላሽ ለማቆየት ስለሚጠቀሙበት ንጥረ ነገር፣ስለ ማቅለሚያው፣ስለ ጥቂት አሲዶችና ስለ ሌሎችም በውስጡ ስለ ሚቀላቅሏቸው ኬሚካሎች ነው።በአፍሪካ በአንዳንድ ሀገሮች እነዚህን ንጥረ ነገሮች በተመለከተ የሕግ ገደብ ጨርሶ የለም፣በአንዳንዳ የአፍሪካ ሀገሮች ደግሞ ሕጉ አለ ነገር ግን ተግባራዊ አይደረግም ፣በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገሮች ደግሞ እንደውም አብዝተው እንዲጠቀሙ ይፈቅዳሉ፣ወደ አፍሪካ በሄድኩ ጊዜ እዚያ የሚሸጠውን ፋንታ እና በጣሊያንና በጀርመን ሀገር የሚሸጠውን ፋንታ በመካከላቸው ያለውን ልዩነት ለማወቅ ችያለው አፍሪካ ውስጥ ያለው እጅግ ከለሩ ደማቅ ብርቱካናማ እና በውስጡም ከሚይዘው ከፍተኛ የስኳር መጠን የተነሳ በጣም ጣፋጭ ነው። አፍሪካ ውስጥ ያሉት መጠጦች በውስጣቸው በጣም ከፍተኛ የሆነ ንጥረ ነገር የያዙ ናቸው።ማለትም ሳይበላሽ ማቆያ፣ማቅለሚያ ፣ስኳርና የተለያዩ አሲዶች በውስጣቸው አለ። ጣፋጭ መጠጦችን በምንጠጣበት ጊዜ ኩላሊታችን በውስጣቸው ያሉትን ጎጂ ንጥረ ነገሮች ለማጣራት ይሞክራል ምክንያቱም ሰውነታችንን እጅግ የሚጎዱ ስለሆኑ፤ ነገር ግን በአጭር ጊዜ ውስጥ እነዚህ ንጥረ ነገሮች ኩላሊታችንን ራሱ ከጥቅም ውጪ ያደርጉታል ። እኔ በግሌ እነዚህን መጠጦች በአፍሪካም ይሁን በአውሮፓ ፈጽሞ አልጠጣቸውም ።ጤንነቴን በጣም እወደዋለሁ። ጣፋጭ መጠጦችን መጠጣት አቁሙ ብዬ እመክራችኋለሁ።ምክንያቱም ምንም የላቸውማ ማለትም በውስጣቸው የያዙት ምንም ተፈጥሯዊ ነገር የለም።ለምሳሌ ፋንታ ምንድ ነው? በውስጡ የያዘው ውሕድስ ምንድን ነው? እቶቼና ወንድሞቼ እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ ፋንታ ማለት የብርትኳን ጭማቂ አይደለም ።በውስጡ ብዙ ኬሚካል ተጨምሮ የሚሰራ ነው።ሌሎቹም ለስላሳና ጣፋጭ መጠጦች እንዲሁ ናቸው።ንጹሕ ውሃ በጣም ጥሩ የሆነና ለሰውነታችንም እጅግ ተስማሚ ነው።ተፈጥሯዊ የሆነ የብርትኳን ጭማቂም ለሰውነታችን እጅግ ተስማሚ ነው።የተከበራችሁ አንባብያን የምትችሉ ከሆነ ማንኛውም የታሸገ ምግብና መጠጥን አስወግዱ/አትጠቀሙ/።ፋብሪካ ውስጥ ገብተው ያልተመረቱ አትክልትና ፍራፍሬዎችን መጠቀም ትችላላችሁ።እውነቱን ልንገራችሁ ሱፐር ማርኬት ውስጥ ገብቶ የታሸገ ምግብ ከመግዛት ይልቅ መንገድ ዳር ቁጭ ብላ ከምትነግደው አሮጊት መግዛት በጣም ይሻላል። እነዚያ የታሸጉ ምግብና መጠጦች ረጅም ጊዜ እንዲቆዩ ታስበው በማቆያ ንጥረ ነገር፣በማቅለሚያ ንጥረ ነገር እንዲሁም በአሲዶች የተሞሉ ናቸው።እስኪ አስቡት የታሸገ ቲማቲም የሚበላሸው ከ 2 ዓመት በኋላ ነው ይላችኋል፤ ቲማቲም ከሁለት ዓመት በኋላ አዲስ ሆኖ ማግኘት ይቻላል?? ፈጽሞ አይሆንም።እንግዲህ አንድ ነገር እንድንረዳ ያደርገናል በታሸገው ቲማቲም ውስጥ ሁለት ዓመት እንዲቆይ የተጨመረ ነገር አለ ማለት ነው። ታዲያ ይሄ ለጤና ተስማሚ ነው ትላላችሁ? ? እስኪ ስለምንመገበው ምግብ ለማሰብ ጥቂት ደቂቃ እንውሰድ ።ወደ ሱፐርማርኬት/የምግብ ገበያ አዳራሽ / ስትሄዱ በምግቦቹ ካርቶኖች ላይ የተጻፋትን ውሕዶች ለማንበብ ጊዜ ውሰዱ ።የምታውቋቸው እንደሆነ ንጥረ ነገሮቹን ተመልከቷቸው አንዳንዶቹ ስማቸውን ለመጥራት እንኳ እጅግ አስቸጋሪዎች ናቸው። ... ለኩላሊቶቻችን ጥንቃቄ እያደረግን ጤናማ ሆነን ረዥም ጊዜ እንኑር ።እባካችሁ ኖድል የሚባለውን ፈጣን ምግብ መመገብ የምትወዱም አስወግዱት። ለጓደኞቻችሁ ጤንነት የምታስቡ ከሆነ ይህንን ጽሑፍ ሼር በማድረግ የግንዛቤ ማስጨበጫው እንዲደርሳቸውአድርጉ። ዶክተ ሀሎ~
Show all...
*📌 |[ صيام يوم عاشوراء ]|* ● قـال الشيخ ابن بـاز - رحمه الله - : *《 يستحب لكل مسلم ومسلمة صيام يوم عاشوراء شكراً لله عز وجل، وهو اليوم العاشر من المحرم، ويستحب أن يصوم قبله يوماً أو بعده يوماً مخالفة لليهود في ذلك، وإن صام الثلاثة جميعاً التاسع والعاشر والحادي عشر فلا بأس 》.* 📓📔 |[ مجموع الفتاوى (١٥-٣٩٧) ]|
Show all...