ዳነማ apostolic church.....
Open in Telegram
💜በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:19፤) . . . . .
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 003
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Hey, join me at "One" on the Spaces by Wix app to easily stay updated and more on the go.
Join with this link: http://wix.to/rsD-DPU?ref=so. Got the app? Use the invite code: 6XPPW4
አዝማች
እነሳለሁ ምስጋናዬን ለክብርህ አመጣለሁ
" አምልኮዬን "
" እልልታዬን
ሽብሸባዬን
መልካሙን ከእጅህ ተቀብዬ
አልሄድም በጭራሽ ዝም ብዬ
ይልቅስ በፊቱ እሰግዳለሁ
ልቤንም በፊቱ አፈሳለሁ
ፍስስ ይበል ፍስስ
ልቤ ይበል ፍስስ
ፍስስ ይበል ፍስስ
ነፍሴ ይበል ፍስስ
ፍስስ ይበል ፍስስ
ሃይሌ ይበል ፍስስ
@apostolicnewsong
SHARE
እየሱሴን ለመልክ መጠው በምስገና New✋Single song
🎤#SIS_MATADES_HAILU
🎹Music arrangement & mixing #Bro_Zalalem_Hailu
Apostolic_church_of_SA
Shar and Join👇
@apostolicnewsong
Solo Song:- 🎤Sis Beze Adane
📍" #ደፍሮት_በደህና_የሄደው_ማን"
⛪️የቃሊቲ ሩሃማ አጥቢያ ዘማሪ
Share to your brothers and sisters 👇
@apostolicnewsong
ዘማሪ፡ አበንኤዘር ሳሙኤል
የኃዘን ስሜቴን ረስቼ
አንተን እያየሁኝ በአይኖቼ
በጎዶሎዬ እና በሙሉዬ
ምስጋና ነው መልሴ ለጌታዬ
ምስጋና ሚገባውን ኢየሱስን ጠራለሁ
ቢጎድል ቢሞላልኝ ይኼ ነው በልቤ ያለው
አላማርረውም በጉድለቴ ወቀሳ
አየዋለሁ በአይኔ ውዳቂውን ሲያነሳ
Stay blessed!
👇👇👇👇👇
🔶@Apostolicnewsong🔶
🔶@Apostolicnewsong🔶
👆👆👆👆👆
Join & Share
ክብርህ ናፍቆኛል አባ ክብርህ
ክብርህ ናፍቆኛል የሱስ ክብርህ
በፊትህ መቆም እስከማልችል ድረስ
ያንበርክከኝ መንፈስህ በእጥፍ ይፍሰስ
በስጋ የሆነው ኑሮዬ ታግቶኛል
አዲስ ልምምድ ስጠኝ ናፍቆኛል
ሰማይ ይከፈት ሰማይ
ክብርህ ይገለጥ ክብርህ
ብፈለግብን ብንመረመር
ከአንዱ የሱስ በቀር አንዳችም ነገር
ገዝቶ እንዳይነግስ በህይወታችን
ታላቁ ኃይል ይምጣ እንድቀድሰን
ለታሰሬ ሁሉ መፈታት ይሁን
ፀጋህ በሙላት ለኛ ይብዛልን
ከኃይል ወደ ኃይል እየተራመደን
ምርኮአችን በእጥፍ እናስመልሳለን
ይነሳልን ክንድህ ኃይልን ይዞ ይምጣ
የዋሻ ውስጥ ኑሮ መደበቁ ይብቃ
ወንጌልህን ይዘን እንድንዘረጋ
ሰማያትን ክፈት ኃይልህ ዛሬ ይምጣ
@apostolicnewsong
#New Blessing song
👬👬" #ቤተሰብ_ሆነናል"
•Singer :-🎤 Elias womebo (Elu)
•Background Singer
🎤Sis Eyerusalem Melese
🎤 Finhas . B
🎹Gedihon . B
🎸Fitsum . H
@Shar👇
@apostolicnewsong
•NEW SINGLE SONG
🎙 LIVE
🎤Singer :- Bro Adiss Asefe
🎤Background Singer:- Genet A
• 📌"ይታደስ ህይወቴ"
•🎹Music Arrangement Finhas. B
•🎸Lead Guitar Fitsum . H
@apostolicnewsong
#የአምልኮ መዝሙር
ከሚታየው ነገር ጀርባ ከሚናወጠዉ፣
አለ በዙ መልካም ነገር እግ/ር ያየዉ፣
አለ ድል አለ
አለ ምርኮ አለ
አለ ሰላም አለ
እግዚአብሔር ያየው መልካም ነገር አለ።
@Shar and Joine 👇👇
@zaremgetan
🎤🎼🎹🥁🎷🎺🎸🎻
#New_Single_Song_SD_Quality
Singer 🎤 Eyerus (Jerry)
Music 🎹 Abrham @T
📡 Live on YouTube Channel
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/yqVwLdcWrQQ
👇👇👇 Music 👇👇👇
🎧 Mixing & Arrangement 🎧
👉 Abrham @T 👈
🎼 📡 @AbeLyuStudo 📡 🎼
@apostolicnewsong
hi salm endet nachu wudi ye channelachin takayoch ...........la hulachum tena salm eyetamagnahugn ......yezin channel alamahan ye wodefit ekidi .....💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋kahulachum gari bamahon yeminakahid mahonun eyegalatsikugn ......................enatem yalachun hasab asitayet eyegalatsachulin ba gara yeminsara yihonal ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
