ዳነማ apostolic church.....
Open in Telegram
💜በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:19፤) . . . . .
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 003
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የእንኳን አደረሳችሁ መልክት ከስቄ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን...
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ...
እህት ዘነበች መሂዲ
ምስጋናዬ ማደርያህን ይሙላው እንጂ ጌታዬ
እኔማ ካንተ ብዙ መልካም ነገር ተቀብያለሁ
በምላሹ ላንተ መስጠት የምችለው ምንድነው
ምስጋናዬ ማደርያህን ይሙላው እንጂ ጌታዬ...
ምስራቅ አዲስ አበባ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን
@apostolicnewsong
🎙““NEW” “SONG”””
“ABAA KIYYAA IYESUS..”
🎧EBISA SHIBIRU
🎹`“KEYBOARD ROBA BONEYA”`
Size 8.9 Mb
Time 06:02
@apostolicnewsong#New Blessing song
⏯ሀዲይኛ መዝሙር
📍"ኬስ ቤዕ ጠኖሞዮ"
•Singer :-🎤 Elias womebo (Elu)
•Background Singer
🎤Sis Selam Hailu
🎹Gedihon . B
🎸Fitsum . H
@apostolicnewsong
እህት መድሃኒት ኡፋይሳ
እግዚአብሔርን መስለን እንኑር
ቤተ ክርስቲያንንም አክብረን
የሶዶ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን ብሩህ ተስፋ አጥቢያ ዘማሪ
Join share
👇👇👇
@apostolicnewsong
በፃድቅ ሰው በኢየሱስ ሞት
ተከፈለ የኔ እዳ ጽህፈት
የእግዚአብሔር ልጅ የእግዚአብሔር ቃል
ተሰቶልኝ ቤዛ ሆኗል
የሞቱን ጣር ህማማቱን
ይከፍላል ወይ ምን ቢተመን
ምኔን ልስጠው ለሱ/4*
ምኔን ልክፈል ለሱ /4*
Apostolic Church Students Union at Wachemo University (Literature Team)
@apostolicnewsong
በፃድቅ ሰው በኢየሱስ ሞት
ተከፈለ የኔ እዳ ጽህፈት
የእግዚአብሔር ልጅ የእግዚአብሔር ቃል
ተሰቶልኝ ቤዛ ሆኗል
የሞቱን ጣር ህማማቱን
ይከፍላል ወይ ምን ቢተመን
ምኔን ልስጠው ለሱ/4*
ምኔን ልክፈል ለሱ /4*
Apostolic Church Students Union at Wachemo University (Literature Team)
@apostolicnewsong
