en
Feedback
🇪🇹Ethio Books Store 📚

🇪🇹Ethio Books Store 📚

Open in Telegram

✅Technology ነክ መፅሀፍት ✅ከ9-12 መማሪያ መፅሀፍት ✅Fiction Books ✅ለዩኒቨርስቲ፣ ለ2ኛ ደረጃና መሰናዶ ተማሪዎች የሚሆኑ መፅሀፍት ✅እንግሊዝኛ መፅሀፍትና ሌሎችም... ⚠️ለተጨማሪ ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች @ethio_techs ን ይቀላቀሉ።

Show more
6 410
Subscribers
No data24 hours
-217 days
-5430 days
Posts Archive
🚨ሊጠናቀቅ 2ቀናት ብቻ ቀሩት🚨 ለመጀመር አረፈደም🔥 #Hamster_Combat በእርግጥም የማይታመን ነው🤗 👉 #የHamster Kombat subscriber ያደረገ ህዝብ ብዛት 6.7 ሚሊዮን አልፏል:: (#ከNotcokn_Community በልጧል) #Tap የሚያደርገው አጠቃላይ ህዝብ ብዛት 17 ሚሊዮን አልፏል 👉 በየቀኑ #Tap የሚያደርገው ከ8.4 ሚሊዮን ሲበልጥ በዚህ ሰዓት ከ485K በላይ ህዝብ Online #Tap እያደረገ ይገኛል:: ይህም #Notcoin ላይ በመጨረሻዎቹ ቀናት ከነበረው የህዝብ ማእበል ይበልጣል:: ብዙዎች ህይወታችሁን በሚቀይር ደረጃ #Tap እንደምታደርጉ ተስፋ አደርጋለሁ:: . . . ያልጀመራችሁ አትዘናጉ፤ ከታች ካሉት #Links ጀምሩ - ጀምራችሁ ያቋረጣችሉ ከምትቆጩ ቀጥሉበት🙏               👇👇👇👇👇 📌https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId393679925

በመጽሀፍት ላይ የተጣለው የተጨማሪ እሴት ግብር                       ኢትዮጵያ እጅግ ዝቅተኛ የመጽሀፍት ህትመት እንዲሁም ዝቅተኛ የማንበብ ባህል ካላቸው ሀገራት ተርታ እንደምትሰለፍ ይታወቃል። አንድ መጽሐፍ ታትሞ 10 ሺህ ኮፒ ለገበያ ከቀረበ "ተቸበቸበ" በሚባልበት፣ ደራሲያን ከጊዜ ወደ ጊዜ አንባቢ በማጣት አዳዲስ ሥራዎችን ለገበያ ለማቅረብ በሚፈሩበት፣ በወረቀት ዋጋ ንረት ምክንያት የመጽሀፍት ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ በጨመረበት ጊዜ ላይ በሆንንበት በእዚህ ወቅት መጽሀፎች ላይ የተጨማሪ እሴት ግብር መጣል የመጽሀፍ ዘርፉን ከድጡ ወደ ማጡ እንደሚያደርገው ሳይታለም የተፈታ ነው። አብዛኞቹ ደራሲያን በመጽሀፍ አከፋፋዮች አሊያም በሌሎች ግለሰቦች እርዳታ መጽሀፍ የሚያሳትሙበት ሀገር እንደሆነ ከእዚህ ቀደም ሁለት መጽሀፎችን ስላሳተምሁ፣ ብዙ ደራሲያን ጓደኞች ያሉኝ በመሆኑ በቅርበት የማውቀው እውነታ ነው። አብዛኛው ደራሲ ከእጅ ወደ አፍ የሚኖርበት ሀገር መሆኑን መጽሀፍ ጽፈው በማሳተም ብቻ ኑሮአቸውን የሚገፉ ደራሲያንን ህይወት መመልከቱ ብቻ በቂ ነው። በአዲሱ የተጨማሪ እሴት ግብር አዋጅ ውስጥ ከትምህርት መርጃ መጽሀፍት እና ከቅዱሳን መጽሀፍት በቀር ሌሎች መጽሀፍት ከግብር ነጻ የሆኑ አቅርቦት ውስጥ አልተካተቱም። ስለሆነም መንግስት ከዘርፉ ከሚያገኘው ጥቅም ይልቅ የንባብ ባህሉ ላይ የሚያሳድረው ተጽእኖ እጅግ ከፍተኛ መሆኑን በመረዳት ለወደፊት የሚወጣ መመሪያ የመጽሀፍ ህትመትና ስርጭት ዘርፉን ከተጨማሪ እሴት ግብር ነጻ እንደሚያደርግ ከፍተኛ እምነት አለኝ። #Ferenka ✨🦋#Share🦋✨ ❇️📚@ethiotechsbooks📚❇️ 📱@ethio_techs📱

+3
✨🦋#Share🦋✨ ❇️📚@ethiotechsbooks📚❇️ 📱@ethio_techs📱

+1
react-and-react-native.pdf8.52 MB

Learn PHP 8.pdf5.63 MB

+9
Django for Beginners (en).pdf14.02 MB

+9
Using_Asyncio_in_Python_Understanding_Pythons_Asynchronous_Programming.pdf5.81 MB

Cloud Native Python (en).pdf4.72 MB

+3
The_Hacker_Playbook_2_Practical_Guide_To_Penetration_Testing_by.pdf23.16 MB

+9
Kali_Linux_Revealed_Mastering_the_Penetration_Testing_Distribution.pdf15.75 MB

+9
Ethical Hacking.pdf1.23 MB