cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ከንጋት ኮከብ እስከ ኢትዮጲያ ቡና

የቡና ቆይታዋች

Show more
Advertising posts
239
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሸገር ደርቢ እሁድ 👆👆👆👆👆
Show all...
⭐️አቡኪ የዛሬን ተጠባቂ ጨዋታ ስታድየም ተገኝቶ ታድሟል! ✅በደቡብ አፍሪካ ቆይታው የሊጉን ዋንጫ እና በአፍሪካ የክለቦች ሻምፒዮና ከክለቡ ጋር እስከ ግማሽ ፍፃሜ መድረስ የቻለው አቡበከር ናስር ዛሬ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ስታዲየም በነበረው የጊዮርጊስና ባህርዳር ጨዋታ ስታድየም ጨዋታውን ተከታትሏል ። @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
Show all...
ቀጣይ ጨዋታችን ሸገር ደርቢ 🔥 ይሄን ጨዋታ ማሸነፍ ለእኛ ብዙ ትርጉም ይኖረዋል! አቅሙ አለን ብላቹ ታስባላቹ? አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆 👉👉 @coffeefc 👈👈 👉👉 @coffeefc 👈👈
Show all...
ትላንት አንዋር መስኪድ በነበረው ግርግር ከ መንግስት የፀጥታ አካሎች በተተኮሰ ጥይት 1 የ ኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ አጥተናል። ፈጣሪ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ያድልልን። እኛም የ አረንጓዴው ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና አደገኞቹ ቻናል አድሚኖችም የተሰማንን ሀዘን መግለፅ እንፈልጋለን😭🙏 👉👉 @coffeefc 👈👈 👉👉 @coffeefc 👈👈
Show all...
🇪🇹 ከ28ኛ እስከ 30ኛ ሳምንት የሊጉ ውድድር መርሃ ግብር ይፋ ሆኗል። 🔥ሸገር ደርቢ እሁድ ሰኔ 18 በ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲዮም እንደሚከናወን ተረጋግጧል። 👉በተጨማሪም ከ መቻል እና ፋሲል ከነማ ጋር የመጨረሻ ጨዋታዎቹን በ አዳማ ሳ/ዩ ስታድየም እንደሚያከናውን ታውቋል። ☑️ሙሉ መርሀግብሮቹም በምስሉ ላይ አያይዘናል! @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
Show all...
ለ45 ዓመት ኢትዮጵያ ቡና የደገፈች የመጀመሪያዋ ሴት የኢትዮጵያ ቡና የልብ ደጋፊ ለብዙ ሴት እግርኳስ ተመልካቾች መሰረት ተምሳሌት የሆናች አልሜ እንወድሻለን እናከብርሻለን መልካም የእናቶች ቀን 🙏
Show all...
ሳይሰስቱ ሁሌም ማጋራትን ለሚያስበልጡት እናቶቻችን መልካም የእናቶች ቀን ሐበሻ ቢራ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏
Show all...
#47_ዓመታትን_የዘለቀ_አብሮነት!! 🎆 የንጋት አብሪዋ ኮከብ ተመስሎ የተወለደው ቡና እነሆ የሀገር ኩራት የብዙሃን መሰባሰቢያ እና የደስታቸው ምስጢር ሆኖ 47ኛ ዓመቱ ላይ ደርሷል። ⚽ እግር ኳስ ውበቱ.....  ደጋፊው የክለብ መቆሚያ ካስማ.... ታማኝ ደጋፊ የታማኝ ደጋፊዎች መገለጫ ያላቸውን ሳይሰስቱ ለሚወዱት መስጠት መሆኑን ያየነዉ በታላቁ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ ነው የ47 ዓመቱ ጎልማሣ የሚሊዮኖች መሰባሰቢያ ዋርካ የሸገር አርማዉ የኢትዮጵያዊነት ተምሣሌት ........ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ 🙏 ለቡና መወለድ ምክንያት የሆናችሁ መከራዉን በድፍረት ተጋፍጣችሁ ለወግ ማዕረግ ያበቃችሁ የብዙ ሚሊዮኖች መሰብሰቢያ ያደረጋችሁ ባለዉለታዎች እንኳን አደረሳችሁ!! ስምና ሥራችሁ ቡና ባለበት ሁሉ ሁሌም በበጎ ይነሳል። ታዲያ ከዚህ በላይ ምን መታደል አለ? እናንተ ታድላችኋል እኛ ደግሞ እጅ ነስተን በክብር እንኳን አደረሳችሁ እንላችኋለን። 🏥 በነዚህ 47 ዓመታት ዉስጥ ሚሊየኖች ለቡና ተደብድበው ታስረዉ የአካል መጉደል እንዲሁም  የህይወት መስዋዕትነት ከፍለውለታል... 👨‍👨‍👧‍👧 እናንተ በቃላት የማይገለፅ ፍቅር የለገሣችሁት ..... በዉጤት ምክንያት ያልራቃችሁ ...... ከግል ጉዳይና ኑሮ በላይ ለቡና የሚትጨነቁ በሄደበት ሁሉ ድምቀቱ እና መከታው የሆናችሁ..... በጎነትን ካለዉ ማካፈልን አብዝታችሁ ያስተማራችሁ ...... ሮጣችሁ ላባችሁ አፍስሳችሁ ለቡና መቆም ምክንያት የሆናችሁ...... የሜዳዉ ድምቀት የጥበብና የፈጠራ ባለቤቶች የኢትዮጵያ ቡናቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ!! 💰 እግር ኳስ ዋጋ ባልተሰጠው ዘመን ጀምሮ ገንዘባችሁ በድፍረት አውጥታችሁ ስፖርታዊ አጋርነትን ፈር የቀደዳችሁ ተቋማትና ግለሰቦች አጋሮቻችን እንኳን አደረሳችሁ!! ...... ነግዳችሁ አትርፉ ..... ፍቅር ተወዳጅነት ስኬትና ከፍታ ሁሌም እንመኝላችኋለን!! ..... የምንወደውን ስለደገፋችሁ ምርጫችን ምርትና አገልግሎታችሁ ነዉ!! ...... አምባሳደራችሁ ሆነን በየሄድንበት መልካም ስማችሁ ከማስተዋወቅ አንቦዝንም!! ......ምክንያቱም ማደግ በመደጋገፍ ዉስጥ መሆኑ አብረን በቆየንባቸዉ አመታት ዉስጥ እኛም እናንተም ተገንዝበናል። 📚 በሀገሪቱ ዘመናዊ አደረጃጀት ያለዉ በህግና በዕውቀት የሚመራ ብቁ የሠዉ ኃይል ያለዉ የራሱ ሜዳና ካምፕ ባለቤት ...... ከመጀመሪዋ ዕለት ጀምሮ ክለቡን በመምራት በትጋት በማገልገል የሚጠበቅባችሁን ብቻ ሳይሆን ያላችሁን በሙሉ በመስጠት ያገለገላችሁ አመራሮች እና ሠራተኞች የዚህ አኩሪ ታሪክ ባለቤት ናችሁና እንኳን ደስ ያላችሁ!! እንኳን አደረሳችሁ!! 👍 በባዶ እግር በራስ ልብስ ጭምር ታላቁ ቡና እንዲታወቅ በብዙዎች እንዲወደድ ባለታሪክ እንዲሆን በታማኝነት ለክለባችን የተጫወታችሁ፣ ያስለጠናችሁ፣ ያማከራችሁ ዛሬ ልፋታችሁ መና አልቀረም...... የዘራችሁት በቅሎ በዝቷል  እንኳንም ደስ ያላችሁ!! እንኳን አደረሳችሁ!! በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ የመጀመሪያው ህጋዊ ደጋፊ ማህበር ባለቤት ....የኢትዮጵያ ቡና እንደ አሸዋ በዝቶ እንደ ክዋክብት ደምቆ እንዲታይ ሀሳብ ያመነጫችሁ ያስተባበራችሁ የመራችሁ በገንዘብ የደገፋችሁ ቅን የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ!! 👆 ገና እንበዛለን..... በዛሬ ድክመታችን ውስጥ ውጤታማ ነገን እናያለን ... ሁሌም እንተጋለን!! በዝማሬ ታጅበን የታላቁ ክለባችንን ፍልሚያ ባለበት ተገኝተን እናደምቃለን .... በፍቅርና በአክብሮት አጋሮቻችንን ይዘን እንበዛለን!! ታላላቆቻችንና ባለውለታዎቻችንን እያከበርን.... ሌሎች ባለታሪኮችን እናፈራለን!! እንደ ቤተሰብ እየተወቃቀስ እና እየተመካከርን በጠንካራ መሠረት ላይ ቆመን.... በህብረት ቡናችንን እያጣጣምን ገና ብዙ ዓመታትን እንዘልቃለን!! #ከምናልመው_ከፍታ_እና_ከምንናፍቀው_ደስታና_መዳረሻችን_ቅርብ_ነው 👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆 👉👉 @coffeefc 👈👈 👉👉 @coffeefc 👈👈
Show all...