ቃለ ዐዋዲ (Unofficial)
Open in Telegram
ቃለ ዐዋዲ አገልግሎት የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል የምስራች ለሰው ሁሉ የሚያበስር አገልግሎት ነው። እግዚአብሔር በዚህ አገልግሎት የቃሉን ብርሃን ለብዙዎች እያበራ ሲሆን እርስዎም የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን እንኳን በደህና መጡ እንላለን። ለመልእክት @kaleAwadiBot
Show more1 203
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-1030 days
Posts Archive
1 203
Repost from Kale Awadi Official
የፊታችን ረቡዕ፣ ሐሙስና አርብ ልዩ የጾም ጸሎት መርሐ ግብር ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ ስላለን አብራችሁን ትሆኑ ዘንድ በጌታ ፍቅር ጋብዘንዎታል፡፡
1 203
Repost from Kale Awadi Official
የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ዛሬ Febbruary 16 በኢ/ት ሰዓት አቶጣጠር ከምሽቱ 4፡00 12 PM PST/3PM Est ልዩ የምስጋና ፕሮግራም ስለሚኖረን
Zoom ID:2449266779
1 203
Repost from Kale Awadi Official
ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ለትራንስፖርት ምቹ ይሆኑ ዘንድ ባሶች ተዘጋጅተዋል
ባሶቹ የሚነሱበት ቦታ
ሜክሲኮ
ፒያሳ
ጋርመንት
መገናኛ
እሁድ ከጥዋቱ 5፡00 ሰዓት ጀምሮ የሚነሱበትን ልዩ ቦታ ለማሳውቅ
እና ተለዋጭ ነገረ ካለ በዚህ ስልክ ደውለው መጠየቅ ትችላላችሁ
0911875698 ወንድም ጌትነት ይሄ ማስታወቃያ ለሁሉም አንዲደርስ ሼር እናድርግ፡፡
1 203
Repost from Kale Awadi Official
የፊታችን ረቡዕ፣ ሐሙስና አርብ ልዩ የጾም ጸሎት መርሐ ግብር ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ ስላለን አብራችሁን ትሆኑ ዘንድ በጌታ ፍቅር ጋብዘንዎታል፡፡
