cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

P/Mazimur page

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
205Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የሱስን በማመኔ የሞተዉ መንፈሴ ነቃ ህይወት የሰጠኝ ጌታ ለየኝ ከነገድ ከቋንቋ በወንድ ፈቃድ ስይሆን መወለድና እድገቴ በልጁ የወለደኝ የሰማዩ አባቴ ከአብ ተወልጃለዉ አይደለዉ ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ ኢየሱስ የኔ ጌታ አብ የናቀዉን አላከብር አልገኝ ዘር ቆጠራ ሰፈር ጌታ ሰዉን እንደሚያይ አያለዉ ብሄሩን ሳላይ ሰዉን ወዳላዉ ከአብ ተወልጃለዉ አይደለዉ ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ ኢየሱስ የኔ ጌታ የዘር መርገም ነበረ ከላዬ ሰብሮት እንጂ ኢየሱስ ጌታዬ ከአዳም ዘር ፈልቅቆ አዉጥቶ የራሱ ዘር አርጎኛል ዋጅቶ በቃሉ ፃድቅ ብሎኛል የፍቅር እጁ ተዘርግቶልኛል የማይገባኝ ለመቆም ፊቱ ልጁ አደረገኝ ሸሎሞ ቤቱ ዘማሪት አይዳ ክርስቲያን የ ብሄር የብለይ ክርስቲያን የ ነገድ የብለይ ዂሉ ክፈቱ ተፀዊኧየ ን ዂሉ ክፈቱ ፀዊእንሎ ዘማሪ ጉቱ Ani Lammii hin qabu qomoonkoo samiirra Sanyii hin bannee irraati ani dhaladheera Golgaa cubbuuf jibbaa yesuustu tarsaase Alaabaa jaalalaa kanaafan ol kaasee ዘማሪ በላቸዉ ኦናኔ ሻኬናን ጎዳይ ኡባው ሀይቅን ባሱታን ዎዝድ ኡባ እሱዋ ኦትን ያፔ ሐፔ ሺሺድ ታናቶ ያግን ሻሆቴታ ዘሪያጌ ጣላሂያቴኔ ሃኮ ሃኮ ሃኮ አ ሀልቾይ ላሌቶ አ ኦሶይ ላሌቶ ኑ ኡባይ እሷ ኑ ቢታይ ሳሏ
Show all...
Show all...
በረከት ተስፋዬ Chirstian Neng By Bereket Tesfaye ክርስቲያን ነኝ

Do not Forget to susbscribe to my channel Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited Get Bereket Tesfaye Latest Album,

https://itunes.apple.com/us/artist/be​...

https://play.google.com/music/listen?​...

Subscribe to

https://www.youtube.com/channel/UCD7n​...

https://www.facebook.com/BereketMusic/​

telegram

https://t.me/bereketesfaye?fbclid=IwA​...

Instagram

https://www.instagram.com/singerberek...

የሱስን በማመኔ የሞተዉ መንፈሴ ነቃ ህይወት የሰጠኝ ጌታ ለየኝ ከነገድ ከቋንቋ በወንድ ፈቃድ ስይሆን መወለድና እድገቴ በልጁ የወለደኝ የሰማዩ አባቴ ከአብ ተወልጃለዉ አይደለዉ ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ ኢየሱስ የኔ ጌታ አብ የናቀዉን አላከብር አልገኝ ዘር ቆጠራ ሰፈር ጌታ ሰዉን እንደሚያይ አያለዉ ብሄሩን ሳላይ ሰዉን ወዳላዉ ከአብ ተወልጃለዉ አይደለዉ ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ ኢየሱስ የኔ ጌታ የዘር መርገም ነበረ ከላዬ ሰብሮት እንጂ ኢየሱስ ጌታዬ ከአዳም ዘር ፈልቅቆ አዉጥቶ የራሱ ዘር አርጎኛል ዋጅቶ በቃሉ ፃድቅ ብሎኛል የፍቅር እጁ ተዘርግቶልኛል የማይገባኝ ለመቆም ፊቱ ልጁ አደረገኝ ሸሎሞ ቤቱ ዘማሪት አይዳ ክርስቲያን የ ብሄር የብለይ…

#የንስሀ_ጸሎት "እግዚአብሔር ሆይ ስለወደድከኝ አመሰግንሃለሁ። ገና ሳልወለድ የመረጥከኝ፣ ሳላውቅህ ያወቅከኝ፣ ሳልወድህ የወደድከኝ አንተ ነህ። አንድ ልጅህን ለኃጢአቴ መስዋዕት እንዲሆን ስለሰጠከኝ አመሰግናለሁ። ጌታ ኢየሱስ ስለ እኔ ባፈሰስከው ደምህ እጠበኝ። ከኃጢአቴ፣ ካለማመኔ ሁሉ አጥበህ አንጻኝ። መንፈስ ቅዱስ አዲስ ሰው አድርገኝ። ዓለምን፣ ሥራዋን፣ ኃጢአትን፣ ሰይጣንን ክጃለሁ። አሁን የእግዚአብሔር ልጅ ስላደረግከኝ አመሰግንሃለሁ። በዘመኔ ሁሉ ልጅህ ኢየሱስ ክርስቶስ በእኔ ይገለጥ። በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጸልያለሁ። አሜን።" ይህንን የንስሀ ጸሎት ጸልያችሁ ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኛችሁ የተቀበላችሁ ወገኖች @JoyousLord ላይ ጻፉልን። ጌታ ይባርካችሁ።
Show all...
ጌታ ኢየሱስ ውዱ አባቴ የዘለዓለም ሞኖሪያዬ ሥሙን ስጠራዉ ደግሞም ሳወራዉ እንዴት ግሩም ነዉ እንዴት ድንቅ ነዉ እንዴት ግሩም ነዉ እንዴት ድንቅ ነዉ (2x) ኧረ እንዴት ግሩም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ለእኔ ያደረገው ሕይወቴን አብዝቶ ባርኳል ሰላሙ ሰላሜ ኋኖል (2x) ኦ ይገርማል ኧረ ይገርማል ይደንቃል ኧረ ይደንቃል ይገርማል ኧረ ይገርማል ይደንቃል ገረመኝ እኔስ ገረመኝ እኔስ ደነቀኝ ደነቀኝ እኔስ ገረመኝ አቅሜ ፍፁም ብቃቴ ኢየሱስ ቸሩ አባቴ አቀፈኝ የፍቅር እጁ አክብሮኝ ይኸው በደጁ (2x) ኦ ይገርማል ኧረ ይገርማል ይደንቃል ይገርማል ኧረ ይገርማል ይደንቃል ጌታ ይደንቃል ገረመኝ እኔስ ገረመኝ ደነቀኝ እኔስ ደነቀኝ ገረመኝ ደነቀኝ እኔስ ደነቀኝ ጌታ ኢየሱስ ውዱ አባቴ የዘለዓለም ሞኖሪያዬ ሥሙን ስጠራዉ ደግሞም ሳወራዉ እንዴት ግሩም ነዉ እንዴት ድንቅ ነዉ እንዴት ግሩም ነዉ እንዴት ድንቅ ነዉ (2x) ተድላ ነው ለታመኑበት ሕይወትም ተስፋ ያለበት አይተናል ስትረዳን ቸሩ አባት እርሱ ይመስገን (2x) ኦ ይገርማል ኧረ ይገርማል ይደንቃል ኧረ ይደንቃል ይገርማል ኧረ ይገርማል ይደንቃል ገረመኝ እኔስ ገረመኝ እኔስ ደነቀኝ
Show all...
ከአንተ በፊት የቆሰሉ ብዙ አሉ ለወንጌሉ እንደ እኔና እንደ አንተ በነጻነት ዘመን ያልተፈጠሩ ከአንቺ በፊት የተሰዉ ብዙ አሉ ለወንጌሉ እንደ እኔና እንደ አንቺ በነጻነት ዘመን ያልተፈጠሩ ከእኛ በፊት ብዙ አሉ የተሰዉ ለወንጌሉ እንደ እኛ በነጻነት ዘመን ያልተፈጠሩ ሳይሉ ችግሬን ጨርቄን ማቄን በጽድቅ የኖሩ በጌታ የተጉ ለጌታ የኖሩ በሰው የተጠሉ አቤት የሮጡለትን ያዩታል ከወደላይ የክብሩ ጌታ ሲያከብራቸው በሠማይ አቤት ያዩታል ጌታን ፊት ለፊት ሳያዩት ያመኑትን የናፈቁትን በነፍሳቸው የጨከኑት በሥጋቸው ያከበሩት አይገኝም አክሊላቸው በሠማይ ነው ክፍያቸው አቤት የሮጡለትን ያዩታል ከወደላይ ሆነው የባርነት ባሪያ ወጥተው ከሰውነት ተራ የእኔ የሚሉት የሌላቸው ልሩጥ ለእኔም ማያቃቸው ለወንጌል የቆሙ ለወንጌል የቀኑ ገንዘብ የማይደፍራቸው ሰልፍ ብርታታቸው አቤት የሮጡለትን ያዩታል ከወደላይ የክብሩ ጌታ ሲያከብራቸው በሠማይ አቤት ያዩታል ጌታን ፊት ለፊት ሳያዩት ያመኑትን የናፈቁት በነፍሳቸው የጨከኑት በሥጋቸው ያከበሩት አይገኝም አክሊላቸው በሠማይ ነው ክፍያቸው አቤት ያዩታል ጌታን ፊት ለፊት ማነው ታዲያ የዘምኔ አርበኛ ለጌታ ነገር ያልተኛ ብድራቱንስ ያልተቀበለ እውነት ለወንጌል የጨከነ በነጻነት ዘመን ራሱን የሰዋ ለጥቅም ያልኖረ በእምነቱ የጸና ማነው የዘምኔ ወንጌል ነጋሪ በተግባር የታየ የጽድቅ ተባባሪ ያልሆነ በፍፁም የነጻነት ባሪያ ከቶ ያልተገኘ እዚህ ሲሉት እዚያ ማነው የአቋም ሰው ዘመን ተሻጋሪ ሰልፍ እየበረታ ወንጌሉን ዘማሪ ማነው የዘመኔ ባለ አክሊል ተረኛ ለራሱ ያልኖረ ከሥጋው ጠበኛ ሞትን ጥቅሜ ብሎ በነፍሱ የጨከነ ግራ ቀኝ ያላየ ለቃሉ የታመነ ማነው የዘምኔ አርበኛ ማነው አቤት የሮጡለትም ያዩታል ከወደላይ ....
Show all...
አልወደቅኩም በፈራሁት ላይ የእኔ ኢየሱስ ዓይን ዓይኖቼን ሲያይ ከእናት ከአባት ከወዳጅ ይልቅ ጠብቆኛል ክፉ ላይ እንዳልወድቅ ዞር አረገው ከፊቴ ቀድሞ ያንን ሃዘን ለእኔ አስቦ የተማሰው ጉድጓድ ተዘጋ በአንድ አፍታ ለሊቱ ነጋ (፪x) ያው ነህ (፰x) ብርድ አለ የሃሩሩ ጊዜ እንደ ህልም አለፈ የሃዘን ትካዜ (፪x) ትንግርት ነው የፍቅር ጉልበት ለወደቀው የደረሰለት የአለበት ጓዳ ውስጥ ገብቶ አቁሞታል ዘይት ቀብቶ ሰው የለኝም በግራ በቀኝ ጉልበት ጠፋ አቅም አጣሁኝ ብሎ ለሚል ፍቅር አለው መላ ታሪክ ከፍቶ ያሳያል ሌላ የእኔ ወዳጅ ነህ የእኔ (የእኔ) የእኔ አባት ነህ የእኔ (የእኔ) የእኔ እረኛ ነህ የእኔ (ኦኦኦ) የእኔ ጋሻ ነህ የእኔ (፪x) የእኔ ወዳጅ ነህ የእኔ (የእኔ) የእኔ አባት ነህ የእኔ (የእኔ) የእኔ ፍቅር ነህ የእኔ (ኦኦኦ) የእኔ እረኛ ነህ የእኔ (፪x) እስከዛሬ ከአንተ ጋር ኖሬ ተጉዤያለሁ ብዙ አብሬ አንዱ ሲሄድ አንዱ ሲመጣ አትለወጥ አንተ ግን ጌታ ጥቁር አይል ፊትህ አይቀየር አትዘጋም የምህረትን በር ኧረ ስንቱ ጭንቁን እረስቶ እፎይ ብሏል አንተ ላይ ታም
Show all...
አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (2x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (3x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (2x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (2x) አንደበት ያለው ሁሉ ክቡር ሥምህን ከፍ ያድርገው ክቡር ሥምህን ያመስግነው ምሕረት ፀጋ የበዛለት ማዳንህን ይናገረው (2x) ከአማልክት መሃል አንተ ብቻህን ጌታ ነህ አንተ ብቻህን አምላክ ነህ አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (2x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (3x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (2x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (2x) አቤቱ ጌታ አምላክ ሆይ ወደ አንተ እገሰግሳለሁ (2x) ክብርህን ኃይልህን አይ ዘንድ ይሄ ለእኔ ጥማቴ ነው (2x) ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ልበል ሥምህን ላክብረው የአንተ መክበር ለእኔ ደስታ ነው አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (2x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (3x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (2x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (2x)
Show all...
ፀጥታን ፈራን መስማትን ገፋን እኩል አወራን ማንም አልሰማን አልተሰማማን አደርን አደባባይ ለማይረባን ሲሳይ ከራስ ጋር ጠብ ገጥመን በጊዜያችን ፈርደን ባከንን ውስጥ ሳያርፍ ምን ቢጮሁ ከውስጥ ረብሽ ሳያመልጡ ከንቱ ድል ነው ግርግሩ የማያድን አጉል ጥሩ ጥፍት ከፀጥታ ሽሽት ከዝምታ ምን በጩኸት ቢያዋዙት አለ ችግር ቤት የማይቀርፉት አድምጥ ዝምታህን ስማ ፀጥታህን ዝም ስትል የሚያወራህን ዝግ ስትል የሚያረጋህን መድሀኒትህን አድምጭ ዝምታሽን ስሚ ፀጥታሽን ዝም ስትይ የሚያወራሽን ዝግ ስትይ የሚያረጋሽን መድሀኒትሽን በጥሞና ዘመን ሁከት በመንቃት ዘመን ባለ ፍዘት መንፈስ ቅዱስ አይለፍህ ግባ ከቤት ከምሽግህ ጥፍት ከፀጥታ ሽሽት ከዝምታ ምን በጩኸት ቢያዋዙት አለ ችግር ውስጥ የማይደርሱት አድምጥ ዝምታህን እግዚአብሔር ያለበትን ዝም ስትል የሚያወጋህን ዝግ ስትል የሚያረጋህን መድሀኒትህን አድምጭ ዝምታሽን ኢየሱስ ያለበትን ዝም ስትይ የሚያወጋሽን ዝግ ስትይ የሚያረጋሽን መድሀኒትሽን መፍትሄ ነው ፀጥታ መስጠት ለራስ ፋታ ማዳመጥ የውስጥን ማየት ያሉበትን ፀጥታን ጠላን ጩኸት ጠራን በሆታ ጠፋን ደጁ ውለን አደርን አድምጥ ዝምታህን ስማው ፀጥታህን አድምጭ ዝምታሽን መድኃኒትሽን ላድምጥ ዝምታዬን ልስማ ፀጥታዬን አድምጭ ፀጥታሽን መድኃኒትሽን
Show all...
Go to the archive of posts