የትምሮ ቤት 𝐌𝐄𝐌𝐄𝐒 😂
Open in Telegram
Created in #March_17.2021 የትምሮ ቤት MEMES......😁😂😝😳😄 #HIGH_SCHOOL✅📝 Don't Be Angry 😥😪🤐😫😡😠🤪😵 ❌🚫 ለአስተማሪ ትልክና ጉድህ ይፈላል አንቺም እንደዛው 📢⛔️❌ አለበለዚያ Ban 🍻 #matric😎 😑Elmo😑😑Workneh😑
Show more385
Subscribers
-124 hours
-57 days
-1130 days
Posts Archive
ውድ የ12 ኛ ክፍል ተማሪዎች ትላንት በነገርናችሁ መሠረት graduation ገንዘብ በባንክ ስታስገቡ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ screenshot በማንሳት ለተማሪ አቤነዘር በዚህ @ACZZ1421 የቴሌግራም አካውንት እንድትልኩ እያልን ተጨማሪ ሰው ይዛችሁ ስትመጡ 1800 ብር ክፍያ የተባለው ምግብ የሚመገቡ ከሆነ እንጂ ለመገኘት ምንም አይነት ክፍያ የለውም.
ሰላም የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች _ እንዴት አመሻችሁ? ነገ ከንጋቱ 12:00 ሰዐት ሲሆን ጆይንት እንገናኝ።እባካችሁ አታርፍዱ። ሰላማችሁ ይብዛ
መስፍን _ፕሪንሲፓል
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የ12 ኛ ክፍል ተማሪዎች እንደምን ቆያችሁኝ graduation ብር አስገቡ ባል ነው መሠረት በባንክ እንድታስገቡ ከዚህ በፊት አሳውቀን ነበረ እናም የተባለውን ብር እስከ ሐምሌ 10 አስገብታችሁን እንድታጠናቀቁ እያልን እያሳሰበን ከዚህ ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የሚመጣ ሰው የማናስተናግድ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን። ተጨማሪ ሰው ወይም ቤተሰብ የሚመጣ ከሆነ የ1800ብር ክፍያ እንደሚኖረው እናሳስባለን from graduation committee.
እንዴት አመሻችሁ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
የግራጅዌሽን ዝግጆት የተጀመረ ሲሆን የተመረጠው ቦታ "kings hotel'ሳር ቤት ነው።እያንዳንዱ ተማሪ 2,700(ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ብር)ማዋጣት ይጠበቅበታል። ፕሮግራሙን በተያዘለት ጊዜ ለማድረግ ቅድሚያ ክፍያ ((down payment )መክፈል ስለሚገባን ከነገ ጀምሮ በተማሪዎች ተወካዮች በተከፈተው የባንክ አካውንት እንድታስገቡ አደራ እንላለን።ለበለጠ ማብራሪያ ተማሪ አቤኔዘርን(ፓስተር)አነጋግሩት
የተማሪዎች ኮሚቴ
Next week, we will have a campfire 🔥 after socials finish their exam we tell you the exact day soon and please bring on that day 200 birr we will eat ,drink, have fun and play games until night
