en
Feedback
መንፈሳዊ ጥያቄ

መንፈሳዊ ጥያቄ

Open in Telegram

ከመፅሐፍ ቅዱስ የወጡ የወንጌል ክፍሎችን በጥያቄዎች መልኩ ወደ እናንተ የምናደርስበት መንፈሳዊ የቴሌግራም ቻናል። “ቃሉ የታመነ ነው።” ቲቶ 3፥8 አስተያየት መቀበያ :- @menfesawi_teyake_bot

Show more
4 647
Subscribers
No data24 hours
+107 days
+5330 days
Posts Archive
✝እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም በፍቅር በአንድነት አደረሳችሁ...በዓሉ የሰላም የፍቅር ያድርግልን...                መልካም በዓል!            @menfesawi_teyake_bot

“አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።” — ማርቆስ 16፥6
“አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።” — ማርቆስ 16፥6

1100. በብሉይ ኪዳን ሕግ በግ የሰረቀ ሰው በአንድ በግ ፈንታ ቅጣቱ ምን ነበር?
Anonymous voting

1099. ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕግና ነቢያት እስከ መቼ ነበር ያለው?
Anonymous voting

1098. “ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው” ያለው ማነው?
Anonymous voting

1097. ሰብአ ሰገልን ኢየሱስ ወደ ተወለደበት ስፍራ ሲመራቸው የነበረው ምን ነበር?
Anonymous voting

1096. ጌታችን ኢየሱስ በተወለደ ጊዜ ዓለሙ ሁሉ እንዲጻፍ ትዕዛዝ ያወጣው ማን ነበር?
Anonymous voting

1095. “ኢዮአቄምም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ ልጁም ___ በእርሱ ፋንታ ነገሠ።”
Anonymous voting

1094. የእስማኤል የበኩር ልጅ ማን ይባላል?
Anonymous voting

1093. የኢዮስያስ ልጆች ስንት ናቸው?
Anonymous voting

1092. “ዳዊትም ታቦቱን ወደ ጌት ሰው ወደ ______ ቤት አሳለፈው እንጂ ወደ እርሱ ወደ ዳዊት ከተማ አላመጣውም።”
Anonymous voting

1091. የአሮን ሁለቱ ልጆች ___ ና _____ ግን ልጆች ሳይወልዱ ከአባታቸው በፊት ሞቱ፤
Anonymous voting

1090. ጌርሳምና አልዓዛር የማን ልጆች ናቸው?
Anonymous voting

1089. ሶምሶን ከገደለው አንበሳ ሆድ ውስጥ ምን አገኘ?"
Anonymous voting

1088. “ጥበብ ቤትዋን ሠራች፥ ሰባቱንም ምሰሶችዋን አቆመች።” ይህን ያለው ማነው?
Anonymous voting

1087. በራእይና በሕልም ሁሉ አስተዋይ የነበረ ማን ነው?
Anonymous voting

1086. እንዲሁ ብዙዎች ስንሆን በክርስቶስ ምንድን ነን?
Anonymous voting

1085. “ዘማቾች ይዘምቱበታል፤ እርሱ ግን ተከታትሎ ይዘምትባቸዋል።” ይህ የተባለለት ማነው?
Anonymous voting

1084. ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጽድቃችሁ ከነማን ካልበለጠ ነው ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም ያለው?
Anonymous voting

1083. “ሕዝብሽ ሕዝቤ፥ አምላክሽም አምላኬ ይሆናል፤” ያለችው ማናት?
Anonymous voting