en
Feedback
Abebe Bogale Authorised Accounting Firm/ አበበ ቦጋለ የተፈቀደለት የሒሳብ ባለሙያ

Abebe Bogale Authorised Accounting Firm/ አበበ ቦጋለ የተፈቀደለት የሒሳብ ባለሙያ

Open in Telegram

Bahir Dar near to St.George Church near Shaleka H/Gebere silassie Bdg. ባህር ዳር ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን አካባቢ ከሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ ህንፃ አጠገብ "We serve for public interest!!" Phone: +251934657096 email: abatihun4@gmail.com

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
152
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
💠💠💠 OUR SERVICES💠💠💠 Our areas of operation include: 👉Accounting services 👉 Preparation of financial statements based on IFRS & GAAP/. 👉Monthly & annually Records, trainings and consultancies 👉Cost Accounting installment, maintenance, recording & consulting services 👉Accounting and Book Keeping 👉 Corporate Tax 👉Computerization Of Accounts 👉 Payroll Services and its tax 👉Tax Planning 👉Company financial Law Matters 👉Accounting & Human resources polices preparation 👉Budget, business plan/proposal , loan statement preparation 👉Training services 👉 IFRS/international financial report standards/ 👉Tax 👉 Accounting and bookkeeping 👉 Computerized Accounting 👉 Cost accounting 💠Any courses regarding Accounting and finance ,management, 👉 Taxation Services 👉 Tax consultancy 👉 tax return preparation & submission 👉 tax calculations for the purpose of preparing accounting entries 👉tax planning & other taxes advisory services 👉assistance in the resolution of tax disputes 👉 Profit Planning, Preparation of tax structure for corporate and non Corporate entities. 👉 Salary Structure planning. 👉 Compliance for Taxes. 👉Corporate finance Services 👉 Merger, Acquisition, valuations , due diligence reviews, Amalgamation and Absorption 👉Market Research & Surveys 👉 Identification Of Profit Centers 👉 Management Information System 👉Organizational Structures 👉 CFO/Controller Services 👉 Bank Account Structure 👉 Corporate recovery services 👉 Liquidations & insolvency administration & trusteeships 👉 Financial risk management services 👉 Banking & risk advisory 👉Regulatory & compliance services 👉 Technical accounting 👉Financial Planning and Investment Advisory 👉 Debt Management and Financial Restructuring 👉 Assets Allocation 👉 Retirement Planning 👉Investment and Assets Management 👉 Financial Statement Analysis 👉Venture Capital 👉 Financial Restructuring 👉 Banking Consultancy Services 👉Project Financing 👉 Preparation of Project Feasibility Report 👉Loan Syndication and Consortium Lending 👉 Corporate Financing Health Check 👉 Financial Restructuring & dealing matters 👉 General Banking Consultancy 👉 Ongoing Advice service 👉 Performance & Credit Rating 👉 Management Support System 👉 Budget and Forecasting 👉 Management Audit and Reporting 👉M.I.S 👉 Trusteeship Services 👉 Cash and Fund Flow management 👉 Procedures and Control Review 👉 Recommendation and Implementations 👉Business effectiveness 👉People & change management 👉 Operational & business finance 👉 Information technologies /IT/Advisory 💠 Computerized accounting advisory • Peachtree Accounting software • Quick books software • Tally software 💠 Other financial related database management 👉 internal Audit 👉 financial statement audit 👉 Risk & compliance services 👉Review & monitoring of internal controls 👉 risk management compliance services 👉 corporate governance & audit committee advisory services 👉VAT Audit 👉 revenue& expenditures audit 👉 TOT & others tax audit 👉Internal & Risk base Audit 7. OUR MAJOR CLIENTS ➩ We have more customers in all kinds of organizations. https://www.facebook.com/Accountingfirmaudit/ Bahir Dar near to St.George Church near Shaleka H/Gebere silassie Bdg. "We serve for public interest!!" Phone: +251934657096 email: abatihun4@gmail.com @Eliaslimenh

#አበበ ቦጋለ #የተመሰከረለት የሒሳብ ባለሙያ ይምጡ በአገልግሎታችን ይረካሉ በጥራት እንሰራለን! አድራሻ: ባህር ዳር ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን አካባቢ ከሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ ህንፃ አጠገብ ይደውሉልን! 👉 0934657096 👉 abatihun4@gmail.com "ለማህበረሰብ ጥቅም እንተጋለን!"

Modern Accounting firm in Ethiopia. Contact us when you require Accounting firm

ውድ ደንበኞቻችን ለስራችን የተሻለ ለማድርግ ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን አሰራሮች ተግባረዊ ማድረጋቺንን ስናሳውቅ በደስታ ነው:: ★የvat ሪፖርት በውክልና እንከፍላለን ★ የገቢና የወጪ ደረሰኞች ያሉበት ቦታ እንወስዳለን ★የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን Tel +251934657096 abatihun4@gmail.com

Businesses employ accounting firms to handle important financial tasks. The SEC requires public companies to hire external accounting firms to audit their financial statements. Accounting firms specialize in other financial tasks, such as tax, management consulting, mergers and acquisitions and forensic accounting. Accounting firms help identify the best solutions and that aid in the creation of entities that make the best tax sense for the company. Some estate planning needs are unique to many business owners, and an accounting firm helps identify these. Bahir Dar near to St.George Church near Shaleka H/Gebere silassie Bdg. "We serve for public interest!!" Phone: +251934657096 email: abatihun4@gmail.com

1. አለማቀድ? ለውድቀት ማቀድ ነው፡፡ቢዝነሱ ከመጀመሩ በፊት ወረቀት ላይ እያንዳንዱ ሂደት መታቀድ አለበት፡፡ + 2. ቢዝነስ ለመጀመር የግድ ብዙ ገንዘብ አያስፈልግም፡፡ብዙ ገንዘብ ማባከን ብዙ ትርፍ ያመጣል ማለትም አይደለም፡፡ልምድ ያለው የቢዝነስ ሰው መደበኛ ሰዎች በአንድ ብር የሚያደርጉትን እሱ በአስር ሳንቲም ያደርጋል፡፡ቆንጣጭ ነው፡፡ + 3. ሁሉ ነገር ላይ ፍጹም የሆነ ሰው የለም፡፡ልምድ ያለው የቢዝነስ ሰው የሚሰራው እሱ ጎበዝ የሆነባቸው ነገሮችን ብቻ ነው፡፡ደካማ ነገሮችን በሌላ ሰው ያሰራል፡፡ + 4. ልምድ ያለው የቢዝነስ ሰው ነባር ደንበኞችን ብቻ ሳይሆን ደንበኛ ሊሆኑ የሚችሉ ደንበኞችን(potential clients) ያገለግላል፡፡በየቀኑ ወደ ቢዝነሱ አዳዲስ ደንበኞችን የሚስብበትን መንገድ ይፈጥራል፡፡ + 5. ልምድ ያለው የቢዝነስ ሰው ከማንም በላይ በራሱ ይተማመናል፡፡ከራሱ ድንግል አእምሮ የሚፈልቁ ሀሳቦች ከየትኛውም ስኬታማ ቢዝነስ ከሚኮረጁ ሀሳቦች የተሻሉ እንደሆኑ ያምናል፡፡ከሌሎች ይማራል እንጂ አይኮርጅም፡፡ + 6. ልምድ ያለው የቢዝነስ ሰው ቢዝነሱን የሚሰራው ለትርፍ ብሎ ሳይሆን ለደስታው ነው፡፡ስራው ሀይል ይሰጠዋል፡፡ቢከፈለውም ባይከፈለውም ያነቃቃዋል፡፡ከጠዋት እስከ ማታ ቢሰራም አይሰለቸውም፡፡ታዲያ ይህ ሰው እንዴት ስኬታማ አይሆንም? + 7. ልምድ ያለው የቢዝነስ ሰው ፍጹም ብሎ ነገር እንደሌለ ያውቃል፡፡ለደንበኞች ይጠቅማል ብሎ የፈጠረውን አገልግሎት ወይም ምርት ፍጹም እስኪሆን በመባከን ጊዜ አያጠፋም፡፡ፈጥኖ ይጀምረዋል፡፡ወደ ገበያው ይገባል፡፡ከደንበኞች በሚቀበለው ሀሳብ እና ከሚሰራው ስህተት ከቀን ወደ ቀን ይሻሻላል፡፡ + 8. "ድር ብያብር አንበሳ ያስር!" የሚለውን ቢሂል የተረዳው ልምድ ያለው የቢዝነስ ሰው ነው፡፡ለብቻው ከመጀመር ይልቅ እወቅት፣ ገንዘብ፣ ኔትወርክ፣ ፖሽንና የፈጠራ ክህሎት ካለቸው ሰዎች ጋር ይተባበራል፡፡ + 9. አሁን ባለንበት ዘመን ያለምንም ወጪ ለቢዝነሶች አያሌ ጥቅም ያለው ግልጋሎት የሚሰጡ ቴክኖሎጂዎች በሽ ናቸው፡፡በቴክኖሎጂ መሰላም ተንጠልጥሎ የቢዝነሱ ከፍታ ላይ የሚወጣ ልምድ ያለው የቢዝነስ ሰው ነው፡፡እሱ ባለበት ኢንዱስትሪ ጉልበት የሚሆኑትን ቴክኖሎጂዎች ይፈጥራል ወይም የተፈጠሩትን ይጠቀማለ፡፡ + 10. ልምድ ያለው የቢዝነስ ሰው የሚጀምረው ዛሬ ነው፡፡ቀነ ቀጠሮ አይይዝም፡፡ + ለጀማሪ የቢዝነስ ሰዎች ሼር አድርጉ share

ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች መጥቻለሁ

YouTube @youtubewhole በዚህ ቻናል/channal ዩቲዪብን በመጠቀም online business እንዴት ስራ መስራት እንችላለን የሚለውን እና ሁላችሁም YouTube በመክፈት ወደ እኔ ትልኩልኛላሁ ተራ በተራ subscribe አስደርግላችኋለሁ መጀመሪያ ግን ይችን subscribe አድርጉ!! https://youtu.be/8Wx1w2rJKP0 መልክታችሁን:@Nafkote4me

YouTube @youtubewhole በዚህ ቻናል/channal ዩቲዪብን በመጠቀም online business እንዴት ስራ መስራት እንችላለን የሚለውን እና ሁላችሁም YouTube በመክፈት ወደ እኔ ትልኩልኛላሁ ተራ በተራ subscribe አስደርግላችኋለሁ መጀመሪያ ግን ይችን subscribe አድርጉ!! https://youtu.be/8Wx1w2rJKP0 መልክታችሁን:@Nafkote4me