cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አባስ የሞባይል📱📞 & computer 💻🖥ጥገና በቤቶ ሆነው ይማሩ

በሀገራችን የመጀመሪያ ሞባይል ስልኮች ጥገና ቻናል 👇 @abdusalah ለመጠየቅ 👈ሀሳብ ካሎት 👉 @Abasmobile @abdusalah

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 439
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ አለም ላይ የበሽታዎች ሁሉ በሽታ ለማንም ሰው ምንም አይነት መፍትሄ የማይሰጥ ሰው ሆኖ መኖር ነው” - የአንድን ሰው ችግር ለማቃለል እንደተፈጠርክ አድርገህ ራስህን ማየት መጀመር አለብህ፡፡ አንድን ነገር ለውጥ! አንድን መልካም ፈር ቅደድ! ለአንድ ሰው መፍትሄ ሁን! አንድ ሰው በብዙ ቢለፋ እንኳ በፍጹም ሊጨብጠውና ሊደርስበት የማይችለው ነገር አንተ ጋር ሊኖር ይችላል፡፡ ለዚህ ሰው ነገሮችን ልታቀልለትና መንገድ ልትከፍትለት ትችላለህ፡፡ በዘመንህ ያሉትን ለራሳቸው ብቻ ለመኖር የወሰኑትን ሰዎች የሚያሳፍርና ከአንተ በኋላ ለሚመጣው ትውልድ ደግሞ ፈር የሚቀድድ መንገድ ፍጠር፡፡ ይቻላል!!! @hebre_muslim @hebre_muslim
Show all...
#𝑯𝒂𝒑𝒑𝒚_𝑬𝒊𝒅_𝑨𝒍_𝑨𝒅𝒆𝒉𝒂 𝒕𝒐 𝒂𝒍𝒍 𝒎𝒖𝒔𝒍𝒊𝒎𝒔 𝒂𝒓𝒐𝒖𝒏𝒅 𝒕𝒉𝒆 𝒘𝒐𝒓𝒍𝒅 !!😊 𝑨𝒏𝒅 𝒇𝒐𝒓 𝒎𝒚 𝒇𝒂𝒎𝒊𝒍𝒚😘 𝑻𝒐 𝒎𝒚 𝒅𝒆𝒂𝒓 𝒉𝒖𝒔𝒃𝒂𝒏𝒅🥰𝒂𝒏𝒅 𝑻𝒐 𝒂𝒍𝒍 𝒎𝒚 𝒇𝒓𝒊𝒆𝒏𝒅𝒔 #𝑯𝒂𝒑𝒑𝒚_𝑯𝒐𝒍𝒊𝒅𝒂𝒚𝒔 !❤️ 💥💫 𝑭𝑹𝑶𝑴 ABDI❣
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💎በህይወት ውስጥ ትኩረታችን ከነዚህ ነገሮች መነቀል የለበትም። ከጤናችን፣ ከአላማችን (ህልማችን)፣ ከምኖዳቸው ሰዎችና ከመንፈሳዊ ህይወታችን። በዚህ ሰዓት ሀሳባችን ከነዚህ ነገሮች ውጪ ከሆነ መስመር አየሳትን እንደሆነ ልብ እንበል። ለአንዱ ወይም ለሁለቱ ብቻ ጊዜና ጉልበት እየሰጠን ከሆነም ደስታችን የቀነሰው ለዛ ነው ወይ ደግሞ እኛ ሳናውቀው ህይወታችንን ሚዛኑን እየሳተ ነው። 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐔𝐬 @hebre_muslim
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
💵ስልኮን በመጠቀም በወር እስከ 10,000 ብር በላይ ተከፋይ ይሁኑ 😱 🔅የ Acorns ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ 100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 50 ብር ቋሚ ክፍያ 🔥ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ 👇👇 https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r00054346620

✔️✔️ያዝ የተባልከውን አጥብቅ ✖️✖️ተከልከል የተባልከውን ራቅ 〰〰〰〰 አትጨምር !! 〰〰〰〰 አትቀንስ !! وَمَا آتَاكُمُ الرَّسُولُ فَخُذُوهُ وَمَا نَهَاكُمْ عَنْهُ فَانتَهُوا ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ (ሱረቱ አል-ሐሽር 7) መልክተኛውም የሰጣችሁን (ማንኛውንም) ነገር ያዙት፡፡ ከእርሱም የከለከላችሁን ነገር ተከልከሉ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡ https://t.me/Halal_eslmic_Lejoch_Group
Show all...
ሀላል ኢስላሚክ ልጆች ግሩኘ

⏺ የዚህ ግሩፕ አለማ ➥ስለ እስልምና በደንብ እንድናውቅ እና ያወቅነውንም እንድናሳውቅ ነው። ➥የነቢያትና ሰሀቦች ታሪክ ➥ቁርዓንና ሀዲስ በሰለፎች አረዳድ ➥የሱና ኡስታዞችን ትምህርት ➥ጥያቄና መልስ እና ሌሎችም አስተማሪ የሆኑ ፅሑፎች የሚተላለፍበት ግሩፕ ነው። ይቀላቀሉ ያጋሩ 📎📎 ❥ሁሌ ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ    • ┈┈┈┈•✿❁✿• ┈┈┈┈• 📥ሃሳብ አስተያየት @muba_6260_bot

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.