cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የጥበብ ማዕድ ክፍል

በስመዓብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አምላክ አሜን የየጥበብ ማዕድ ኪነ-ጥበባዊ የተለያዩ ዘውጎች፣ተውኔቶች፣ጭውውቶች፤ትምህርቶችን ፣ግጥሞች ወዘተ የሚቀርቡ በ Video ሆነ በድምፅ የምናቀርብ መሆኑን በእግዚአብሔር ስም እንገልፃለን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን!!

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
227
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በቅዳሴ ጊዜ ስለሚደረጉና ሰለማይደረጉ ነገሮች ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን እንደሚከተለው ያዝዛል፦ 1. በቅዳሴ ጊዜ የሚስቅ ሰው ቅዱስ ባስልዮስ በጻፈው በ72ኛው አንቀጽ ካህን ቢሆን የሚያቀብል ነውና ሥጋ ወደሙን ከተቀበለና ካቀበለ በኋላ ወጥቶ አንድ ሱባዔ ይቀጣ ይጹም ይስገድ፣ የሳቀው ሕዝባዊ ቢሆን ግን ሥጋ ወደሙን ሳይቀበል ያን ጊዜ ፈጥኖ ይውጣ ይላል። ምነው ፍርድ አበላለጠ ካህኑን ተቀብሎ ወጥቶ ይቀጣ አለ፤ ሕዝባዊውን ሳይቀበል ወጥቶ ይሂድ አለ ቢሉ ካህኑ የሚቆመው ከውስጥ ነው ሲስቅ የሚያየው የለም። ካህኑ በቅዳሴ ጊዜ ቅዳሴውን ጥሎ ወጥቶ ሲሄድ ባዩት ጊዜ ቄስ እገሌ አባ እገሌ በመሥዋዕቱ ምን አይተውበታል ብለው መሥዋዕቱን ሳይቀር ይጠራጠሩታል፤ ስለዚህ ነው። ምዕመኑ ግን ሲስቅ ሁሉ ያየዋልና ለሌላ መቀጣጫ እንዲሆን፤ 2. በቤተ መቅደስ የማይወደድ ሌላ ነገር አይናገር፤ 3. በቤተ መቅደስ ጭንቅ፣ ደዌ ሳያገኘው አንዱን ስንኳ ምራቁን እንትፍ አይበል። ነገር ግን ደዌ ቢያስጨንቀው ድምፅ ሳያሰማ ምራቁን በመሐረቡ ተቀብሎ ያሽሸው። 4. በቤተ ክርስቲያንና በቅዳሴ ጊዜ ማንም ማን ዋዛ ፈዛዛ ነገር የሚናገር አይኑር፣ ቤተ ክርስቲያን በፈሪሃ እግዚአብሔር ሆነው የሚጸልዩባት የጸሎት ቦታ ናትና። 5. ቅዳሴው ሳይፈጸም አቋርጦ መውጣት አይቻልም፣አይፈቀድም፣ በጣም ጭንቅ ምክንያት ወይም በሕመም ምክንያት ከሆን ግን ክቡር ወንጌል ከተነበበ በኋላ ሊወጣ ይችላል። 6. በቅዳሴ ጊዜ ካህናት የሚቀድሱባቸው አልባሳት ነጫጭ ይሁን ነጭ ልብስ ደስ እንዲያሰኝ በሥጋ ወደሙ የተገኘ ክብርም ደስ ያሰኛልና፣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ባህርየ መለኮቱን በገለጸ ጊዜ ልብሱ እንደበረድ ነጭ ሆኗል። መላእክትም ወርኃ ሰላም ወርኃ ፍስሐ ነው ሲሉ የልደት፣ የትንሣኤ፣ የዕርገት ነጫጭ ልብስ ለብሰው ታይተዋል። 7. አንድ ሰው እንኳ ጫማ አድርጎ ከቤተ መቅደስ አይግባ ልዑል እግዚአብሔር የምትቆምባት ደብረ ሲና የከበረች ናትና ጫማህን አውልቅ ብሎ ለሙሴ ተነግሮታልና። /ዘፀ. 3፥5/ 8. በቅዳሴ ጊዜ ተሰጥዖውን የማያውቅ ደግሞ በአንክሮ፣ በተዘክሮ፣ በአንቃእድዎ፣ በንጹሕ ልቡና፣ በሰቂለ ሕሊና ሆኖ ሕሊናው ወደ ዓለማዊ እንዳይወስደው መቆጣጠር አለበት። 9. ቅዱስ ወንጌል ከተነበበ በኋላ ካህኑ ለሕዝቡ ተርጉሞ ይንገራቸው ያስተምራቸው እጁንም በሚታጠብበት ጊዜ የተጣላችሁ ሳትታረቁ፣ የሰው ገንዘብ የወሰዳችሁትን ሳትመልሱ ሥጋ ወደሙን ብትቀበሉ ሥጋው እሳት ሆኖ ይፈጃችኋል ደሙ ባህር ሆኖ ያሰጥማችኋል። ነገር ግን የወሰዳችሁትን የሰው ገንዘብ መልሳችሁ፣ ከተጣላችሁት ታርቃችሁ ኃጢአት ብትሰሩ ንስሐ ገብታችሁ ብትቀበሉት ግን መድኃኒተ ሥጋ መድኃኒተ ነፍስ ይሆናችኋል። በረከተ ሥጋውን በረከተ ነፍሱን ያድላችኋል ብሎ ይንገራቸው ያስተምራቸው ይላል። 10. በቅዱስ ቁርባን ጊዜም አስቀድሞ ሊቃነጳጳሳት፣ ጳጳሳት፣ ኤጲስ ቆጶሳት ይቀበላሉ፤ ቀጥሎ በቁምስና መዓርግ ያሉ መነኮሳት፣ ቀጥሎ ቀሳውስት፣ ዲያቆናት ይቀበላሉ፤ ቀጥሎ ወንዶች በአርባ ቀን የሚጠመቁ ሕፃናት ከሁሉ አስቀድመው ይቀበሉ የዕለት ሹማምንት ናቸውና በንጽሐ ጠባይእ መላእክትን ይመስላሉና። ከነዚህ ቀጥሎ ከአርባ ቀን በኋላ እስከ ስድስት፣ ሰባት ዓመት ያሉት ሕፃናት ትንሾቹ በፊት እየሆኑ እንደየዕድሜያቸው ይቀበሉ፤ ከዚያ ቀጥለው /ክህነት የሌላቸው/ በድንግልና ኑረው የመነኮሱ ደናግል ይቀበሉ፤ ከዚያ ቀጥለው ሃያ፣ ሃያ ሁለት ዓመት የሆናቸው ደናግል ይቀበሉ፤ ከዚያ ቀጥለው በሹመት ያሉ ናቸውና ንፍቀ ዲያቆናት፣ አናጉንስጢሳውያን፣ መዘምራን ይቀበላሉ፤ ከዚያ ቀጥለው የንስሐ ሕዝባውያን በየመዓርጋቸው ይቀበላሉ። 11. በሴቶችም በኩል ከሁሉ አስቀድሞ የተጠመቁ የሰማንያ ቀን ሕፃናት ይቀበላሉ የዕለት ሹማምንት ናቸውና በንጽሐ ጠባይእ መላእክትን ይመስላሉና፤ ከነዚያ ቀጥሎ ከሰማንያ ቀን እስከ ስድስት፣ ሰባት ዓመት ያሉ ሕፃናት እንደየዕድሜያቸው ሕፃናቱ አስቀድመው ታላላቆች ቀጥለው ይቀበላሉ፤ ከዚያ ቀጥለው አሥራ ሁለት፣ አሥራ አምስት የሆናቸው ደናግል ይቀበላሉ፤ ከነዚያ ቀጥለው የቀሳውስት ሚስቶች ይቀበላሉ፤ ከነዚያ ቀጥለው በሕግ ኑረው የመነኮሱ እናቶች ይቀበላሉ፤ ከነዚያው ቀጥለው የዲያቆናት ሚስቶች ይቀበላሉ፤ ከነዚያ ቀጥለው በንሰሐ ተመልሰው የመነኮሱ መነኮሳት እና መነኮሳይያት ይቀበላሉ፤ ከነዚያ በኋላ የንፍቀ ዲያቆናት፣ የአናጉንስጢሳውያን፣ የመዘምራን ሚስቶች ይቀበላሉ፤ ከነዚያ ቀጥለው በሕግ ጸንተው ያሉ ሕጋውያን እናቶች ይቀበላሉ፤ ከነዚያ ቀጥለው የንስሐ ሕዝባውያን ሚስቶች በየመዓርጋቸው ይቀበላሉ። 12. ከዚህ በኋላ ካህኑ ሥጋ ወደሙን በፈተተበት እጁ ሕዝቡን ፊታቸውን ይባርካቸው።ቀሳውስት ግን እጅ በእጅ ተያይዘው እርስ በርሳቸው ይባረኩ። ቀዳሹ ካህን ቀሳውስትን ሲያሳልም “የጴጥሮስን ሥልጣን ባንተ አለ” ይበል፣ ተሳላሚው ቄስም “መንግሥተ ሰማያት ያውርስህ ከሾመ አይሻርህ” ይበል። ለዲያቆናትም “ልዑል እግዚአብሔር ያክብርህ ይባርክህ፣ ለማስተማር ዓይነ ልቡናህን ያብራልህ፣ ምሥጢሩን ይግለጥልህ” እያለ ይባርካቸው። ለምዕመናንም “ልዑል እግዚአብሔር ያክብርህ፣ ይባርክህ፣ ገጸ ረድኤቱን ይግለጽልህ” እያለ ይባርካቸው። ለሴቶችም “ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ ያክብርሽ ገጸ ረድኤቱን ይግለጽልሽ” ብሎ በእጁ ይባርክ። ስብሐት ለእግዚአብሔር። ምንጭ: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
Show all...
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ሥርዓተ ዋዜማ ዘጥምቀት 'ጥር ፲' 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ዋዜማ ሃሌ ሉያ ሐዳፌ ነፍስ ለጻድቃን ወተስፋ ቅቡጻን፤ ክርስቶስ አስተርአየ ውስተ ዓለም፤ እምድንግል ተወልደ ክሡተ ኮነ፤ እንዘ ይትኤዘዝ ለአዝማዲሁ፤ ከዊኖ ሰብአ፤ በዮርዳኖስ ተጠምቀ። ምልጣን እምድንግል ተወልደ ክሡተ ኮነ፤ እንዘ ይትኤዘዝ ለአዝማዲሁ፤ ከዊኖ ሰብአ በዮርዳኖስ ተጠምቀ፤ ከዊኖ ሰብአ በዮርዳኖስ ተጠምቀ። በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ መዝ: ፳፫ በዮርዳኖስ ተጠምቀ ፈጺሞ ሕገ ወአስተርአየ ገሃደ፤ በዮርዳኖስ ተጠምቀ። እግዚአብሔር ነግሥ መዝ: ፺፪ አስተርእዮ ኮነ ዘክርስቶስ ስነ መለኮት፤ ከመ ርግብ ውስተ ምጥማቃት፤ እንዘ ይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር። ይትባረክ ጸሎተ ፫ቱ ደቂቅ: ፱ ርእዩከ ማያት እግዚኦ፤ ርእዩከ ማያት ወፈርሑ፤ ደንገጹ ቀላያተ ማያት ወደምጸ ማያቲሆሙ። ፫ት አርአየነ ፈቃዶ በከመ ሥምረቱ ለአምላክነ፤ ወረደ ወተወልደ እምብእሲት፤ ወአንሶሰወ ዲበ ምድር፤ ወአስተርአየ ከመ ሰብእ፤ በበህቅ ልህቀ፤ በ፴ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ። ሰላም ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ በሰላም አስተርአየ ወልደ አምላክ ፍጹም፤ ወተወልደ በሀገረ ዳዊት፤ በዮርዳኖስ ተጠምቀ ከመ ይቤዝወነ፤ ወልደ አምላክ ፍጹም አስተርአየ። ክብር ይእቲ ኲሎሙ ማኅበረ መላእክቲሁ፤ ይሴብሑ ወይዜምሩ ለዘበሥጋ ሰብእ አስተርአየ፤ ንዑ ንስግድ ሎቱ ሃሌ ሉያ። ዝማሬ ኅብስተ ሰማያዌ ወጽዋዓኒ ዘእማየ ሕይወት፤ ጠዓሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ። ዕጣነ ሞገር ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወደሞ ክቡረ መንፈሰ ሕይወት ወቅድሳተ መንፈስ፤ ወሀበነ ማየ መንጽሔ ዚአነ። ሰላም ተሣሐልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ፤ ወረደ ወልድ እምሰማያት ውስተ ምጥማቃት፤ በፍሥሐ ወበሰላም። ምልጣን በፍሥሐ ወበሰላም ወረደ ወልድ እምሰማያት፤ ውስተ ምጥማቃት። ወረብ ዘማዕከለ ባሕር 'በፍሥሐ'/፪/ ወበሰላም/፪/ ወረደ ወልድ ውስተ ምጥማቃት/፬/ 🌺መልካም በዓል🌺 https://youtube.com/channel/UCsFy4FUId2OyaqBuKRQgIRA #Share 👇👇👇 🟩@EOTC_AL🟩 🟨@EOTC_AL🟨 🟥@EOTC_AL🟥 #ሼር
Show all...
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ሥርዓተ ማኅሌት ዘጥምቀት 'ጥር ፲፩' 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ" ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል። መልክአ ሥላሴ ሰላም ለአእዛኒክሙ አናቅጸ ጸሎት ሠናይ፤ ምሥጢራተ ሰሚዕ ሥላሴ ዘይተልዎ ርእይ፤ በአብትረ ያዕቆብ በርሀ ሥላሴክሙ ፀሐይ፤ ወተመሰሉ ሰብአ ዓይን አባግዓ ላባ ወማይ፤ ለኀበ አባግዕ ዘዮም ወጥምቀት ዓባይ። ዚቅ መኑ ይወርድ ውስተ ቀላይ፤ ክርስቶስ ውእቱ ዘወጽአ እማይ፤ እመንፈስ ቅዱስ ሠለስቲሆሙ፤ እለ አሐዱ እሙንቱ ፫ቲሆሙ፤ እለ ይከውኑ ሰማዕተ ፫ቲሆሙ፤ ለሊሁ ወረደ መንፈስ ቅዱስ፤ ከመ ይቀድስ ማያተ፤ ስቡሕኒ ውእቱ ወልዑልኒ ውእቱ ለዓለም፤ ጸጋ ወጽድቅሰ፤ በኢየሱስ ክርስቶስ ኮነ። ነግሥ ሰላም ለማየ ዮርዳኖስ ዮሐንስ ዘአተቦ፤ መንፈስ ቅዱስ ከመ አጥበቦ፤ ሶበ መጽአ ቃል እምሰማይ ለተናብቦ፤ ነድ ለማየ ባሕር ከበቦ፤ ማይ ኀበ የሐውር ጸበቦ። ዚቅ ርእዩከ ማያት እግዚኦ፤ ርእዩከ ማያት ወፈርሑ፤ ደንገፁ ቀላያተ ማያት ወደምጸ ማያቲሆሙ። ወረብ ርእዩከ 'እግዚኦ'/፪/ ርእዩከ ማያት/፪/ 'ደንገፁ'/፪/ ቀላያተ ማያት ደንገፁ ቀላያተ ማያት/፪/ ትምህርተ ኅቡዓት እምሰማያት እምኀበ አብ አይኅዓ፤ በሕማማተ ሥጋሁ ቤዘወነ፤ ወደሞ ክቡረ መንፈሰ ሕይወት፤ ወቅድሳተ መንፈስ ወሀበነ፤ ወማየ መንጽሔ ዚአነ። ወረብ 'ወደሞ ክቡረ'/፪/ መንፈሰ ሕይወት ወቅድሳተ መንፈስ ወሀበነ/፪/ ወማየ መንጽሔ ዚአነ/፬/ አንገርጋሪ ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠምቀ፤ ወለደነ ዳግመ እማይ ወእመንፈስ ቅዱስ፤ እሙነ ኮነ ለፀሐየ ጽድቅ አስተርእዮቱ፤ አማን፤ መንክር ስብሐተ ጥምቀቱ። ወረብ ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠምቀ ክርስቶስ ተወልደ/፪/ 'ወለደነ ዳግመ'/፪/ እመንፈስ ቅዱስ ወማይ/፪/ እስመ ለዓለም ሖረ ኢየሱስ እምገሊላ ኀበ ዮሐንስ፤ ከመ ያጥምቆ በፈለገ ዮርዳኖስ፤ ወወጺኦ እማይ ተርኅወ ሰማይ፤ መጽአ ቃል እምደመና ዘይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ፤ ዘአፈቅር ሎቱ ስምዕዎ። ወረብ ሖረ ኢየሱስ እምገሊላ ኀበ ዮሐንስ/፪/ ከመ ያጥምቆ በፈለገ ፈለገ ዮርዳኖስ/፪/ ዕዝል ቀዳሚሁ ቃል ውእቱ ቃል፤ ቃለ እግዚአብሔር፤ ውእቱ ቃል ሥጋ ኮነ፤ ወተገሠ በሥጋ፤ መንፈስ ዘኢይትገሠሥ ወዘኢይትለከፍ፤ ዘመልዕልተ ሰማያት ዘመልዕልተ ሥልጣናት፤ ወገብረ መንጦላዕተ ሥጋ ሰብእ መዋቲ፤ ወረደ ዲበ ምድር፤ ወአንሶሰወ ውስተ ዓለም፤ በበህቅ ልህቀ በ፴ ክረምት፤ በዮርዳኖስ ተጠምቀ። ምልጣን ዘመልዕልተ ሰማያት ዘመልዕልተ ሥልጣናት፤ ወገብረ መንጦላዕተ ሥጋ ሰብእ መዋቲ። አመላለስ ወገብረ መንጦላዕተ/፪/ ሥጋ ሰብእ መዋቲ/፪/ አቡን በ፭: እስመ ሰምዓ ይቀውም ሎቱ አብ ናዛዚ በርእየተ ርግብ ውስተ ምጥማቃት እንዘ ይብል፤ ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር፤ ዘኪያሁ ሠምርኩ ይቤ፤ ወበይእቲ ሥጋ እንተ ነሥአ መድኅን እምቅድስት ድንግል፤ ኪያሃ ሠምረ አብ በሥጋ ምጽአቶ። ቅንዋት እምሰማያት ወረደ፤ ወእማርያም ተወልደ፤ ከመ ይሥዓር መርገማ ለሔዋ ዲበ ዕፅ ተሰቅለ፤ በ፴ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ፤ ዘነቢያት ሰበክዎ ወአስተርአየ ገሃደ። ሰላም ተሣሐልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ፤ ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ፤ ወበእንተ ጥምቀቱ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ ኃዲጎ ፺ወ፱ ነገደ፤ ቆመ ማዕከለ ባሕር፤ ገብአ ወወጽአ በሰላም። ምልጣን ኃዲጎ ፺ወ፱ ነገደ፤ ቆመ ማዕከለ ባሕር፤ ገብአ ወወጽአ በሰላም። ወረብ ኃዲጎ ፺ወ፱ ነገደ/፪/ ማዕከለ ባሕር ቆመ ማዕከለ ባሕር/፪/ 🌺 መልካም በዓል 🌺
Show all...
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 የበአለ ጥምቀት ዋዜማ 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 በ፩-ኃዳፌ ነፍስ ለጻድቃን ወተስፋ ቅቡፃን፤ክርስቶስ አስተርአየ ውስተ ዓለም፤እምድንግል ተወልደ ክሡተ ኮነ፤እንዘ ይትኤዝዝ ለአዝማዲሁ፤ ከዊኖ ሰብእ፣ በዮርዳኖስ ተጠምቀ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ምልጣን፦ እምድንግል ተወልደ ክሡተ ኮነ፤እንዘ ይትኤዝዝ ለአዝማዲሁ፤ ከዊኖ ሰብእ፣ በዮርዳኖስ ተጠምቀ፤ ከዊኖ ሰብእ፣ በዮርዳኖስ ተጠምቀ @EOTCmahlet @EOTCmahlet አመላለስ፦ ከዊኖ ሰብእ በዮርዳኖስ ተጠምቀ፤ ከዊኖ ሰብእ፣ በዮርዳኖስ ተጠምቀ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ሰላም በ፬- በሰላም አስተርአየ ወልደ አምላክ ፍጹም ወተወልደ በሀገረ ዳዊት በዮርዳኖስ ተጠምቀ ከመ ይቤዝወነ ወልደ አምላክ ፍጹም ወተወልደ @EOTCmahlet @EOTCmahlet አመላለስ፦ በዮርዳኖስ ተጠምቀ ከመ ይቤዝወነ፤ ወልደ አምላክ ፍጹም ወተወልደ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ሰላም (ታቦት ሊወጣ ሲል)፦ ወረደ ወልድ እምሰማያት ውስተ ምቅማቃት በፍስሐ ወበሰላም @EOTCmahlet @EOTCmahlet ምልጣን፦ በፍስሐ ወበሰላምወረደ ወልድ እምሰማያት ውስተ ምቅማቃት @EOTCmahlet @EOTCmahlet አመላለስ፦ በፍስሐ በፍስሐ ወበሰላም፤ ወልድ ወልድ ወረደ 👇👇👇👇🇪🇹 👉@EOTCmahlet👈 👉@EOTCmahlet👈 👉@EOTCmahlet👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹 @EOTCmahlet #Join & share
Show all...
ዝማሜ፦ ዝማሜ ማለት መቆሚያን በመጠቀም አቋቋምን በተማሩ ሊቃውንት የሚቀርብ ምስጋና ነው። ይህ ምስጋና ዋዜማ እና አንገርጋሪ ከተባለ በኃላ፣ ዋዜማው ቅኔ ከተቀኘ በኃላ፣ እጣነሞገር ክብር ይዕቲ ላይ፣እጣነሞገር ቅኔ ከተቀኘ በኃላ እና ምልጣን ባላቸው ሰላም ልክ እንደ ጥምቀት የዋዜማው ሰላም ይዘመማል። ሁሉም መሪጌቶች አቋቋምን ቢማሩም በደንብ የተማሩ (specialized) ባደረጉት ሲዘመም ዝማሜው ይረዝማል። ዝማሜ ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር፦ የተዋህዶ ስርአቶችዋ ሁሉ መጽሐፍ ቅዱሣዊ ናቸው።፤ዝማሜም እንደዛው። ዝማሜ ሚመሰለው በህማማተ ክርስቶስ ነው። መቋሚያው በመስቀል ይመሰላል። በዝማሜ ወቅት መቋሚያውን ወደ ግራ ወደ ቀኝ ማድረጋቸው አይሁድ ኢየሱስን አንዴ ወደግራ አንዴ ወደቀኝ ከነመስቀሉ ማንገላታታቸውን ለማስታወስ ነው። ከዛ ወደታች መሬቱን መምታታቸው ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ ግርፋቱ ሲበዛበት መሬት ላይ መውደቁን ያሳያል። ስለ ዝማሜ ይህን ያህል ካየን ይበቃል ፤ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን። 👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@EOTCmahlet👈 👉@EOTCmahlet👈 👉@EOTCmahlet👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹 @EOTCmahlet #Join & share
Show all...
Show all...
ከጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ያገኘነው ምንድን ነው

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ        አሜን     ✥•• ┈┈┈••●◉ ✞ ◉●•• ┈┈┈••✥ ከጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ያገኘነው ምንድን ነው     ✥•• ┈┈┈••●◉ ✞ ◉●•• ┈┈┈••✥ 📌 ዳግም ልደት ❖ በአዳም በደል ምክንያት አጥተነው የነበረው ልጅነታችንን ክርስቶስ በልደቱ ዳግመኛ እንደመለሰልን ነባቤ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ

Show all...