cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

LIVE SPORTS

-> እግር ኳስን ከ ሜዳ ላይ እና ከሜዳ ውጪ ያሉ ነገሮች በሰፊው ትንተና የሚቀርብበት 👉የየተለያዩ የሃገር ውስጥና የባህር ማዶ እግር ኳሳዊ መረጃዎች:: #English_Premier_League #Spanish_Laliga #UEFAChampions_League #Europa_League #Europa_Nations_League 👉ዉጤቶች ሰፉ ባለ መልኩ በየቀኑ ይዳሰሱበታል።

Show more
Advertising posts
984
Subscribers
No data24 hours
-87 days
-3830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ቫንፐርሲ የሆላንዱን ክለብ ሄርኔቪን አሰልጣኝ ሆኖ የሁለት አመት ኮንትራት ተፈራረመ።               @livesports283
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨የባርሴሎና አማራጮች:- 1.ራፋ ማርኬዝ 2. ሀንሲ ፍሊክ MD🎖 @livesports283
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ጆአን ላፖርታ ዣቪ ሄርናንዴዝ በሚቀጥለው ሲዝን ቡድኑን እንዳይመራ ወስኗል። JIJANTES FC (Gerard romero)🎖
Show all...
🇪🇸የ36ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ 🔴አልሜሪያ 0 - 2 ባርሴሎና🔵
Show all...
🇪🇸የ36ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ⏰ 16' 🔴አልሜሪያ 0 - 1 ባርሴሎና🔵 #ፈርሚን 15'
Show all...
አርሰናል ቀጣይ አመት የሚጠቀሙትን የመጀመሪያ ማልያ ይፋ ተደርጓል። @livesports283
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጁቬንቱስ ለ 15ተኛ ጊዜ ኮፓ ኢታሊያ አሸናፊ ሆኖዋል 🏆 @livesports283
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
➢ አሁን ሁሉም ቡድኖች እኩል 37 ጨዋታዎች አድርገዋል የደረጃ ሠንጠረዡም ይሄንን ይመስላል ፤ የመጨረሻው የ38ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የፊታችን እሁድ በተመሳሳይ 12 ሰአት በሚደረጉት 10 ጨዋታዎች የሚጠናቀቅ ይሆናል ።          @livesports283
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ብራይተን 1-2 ቼልሲ ማንችስተር ዩናይትድ 3-2 ኒውካስትል 🇪🇸በስፔን ላሊጋ ራዮ ቫልካኖ 2-1 ግራናዳ ሴቪያ 0-1 ካዲዝ ሴልታ ቪጎ 2-1 አትሌቲክ ቢልባዎ ሄታፈ 0-3 አትሌቲኮ ማድሪድ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 ኒስ 1-2 ፒኤስጂ ሬምስ 1-0 ማርሴ 🇮🇹በጣልያን ኮፓ ኢታሊያ አትላንታ 0-1 ጁቬንቱስ 🏆🏆
Show all...
አሰላለፍ! 4:00| ማን ዩናይትድ ከ ኒውካስትል @livesports283
Show all...