en
Feedback
Old Ethiopian music

Old Ethiopian music

Open in Telegram

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
2 407
Subscribers
-424 hours
-117 days
-530 days
Posts Archive
Old_Ethiopia_music_ABE_(ወፊቱ).m4a5.77 MB

Tefera_Negash_ተፈራ_ነጋሽ___ዘገየሽ_Eth.m4a4.72 MB

Neway_Debebe_and_Tsehaye_Yohannes_-__Classic_Ethiopian_Music.m4a5.70 MB

ትካዜ___Tesfaye_Kassa__Tikaze_Ethi.m4a3.72 MB

ጸሃየ_ዮሃንስ_-_Tsehaye_Yohannes_old_school.m4a3.48 MB

Old_Ethiopian_song..m4a4.08 MB

Tsehaye_Yohannes_-_Classic_Song.m4a4.99 MB

ኣረጋሀኝ_ወራሽ_ያፈቀረሽ_ልቤ_Aregahegn_Wor.m4a6.19 MB

በሰብአዊ መብት ጥሰት ተከሶ ፍርድ ቤት ለቀረበ የክልል ፕሬዝዳንት ዳኛው ክሱን ካነበቡለት በኋላ "መከላከያ ይኖርሃል?" ብለው ይጠይቁታል ተከሳሹም ሲመልስ! "ክቡር ዳኛ መከላከያ የለኝም ልዩ ኃይል ላቅርብ?" 👨‍✈️👨‍✈️

"የኢንተርኔት መቋረጥ ዛሬ የተከሰተው በኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት ላይ ሊደርስ የነበረ ጥቃትን ለመከላከል በ INSA በተወሰደ እርምጃ ምክንያት ነው"--- የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ከደቂቃዎች በፊት በስልክ ከነገሩኝ ዝርዝሩን ከደቂቃዎች በሁዋላ! @oldet

ከ28 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት አደንዛዥ ዕፅ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ግምታዊ ዋጋው ከ28 ሚሊዮን ብር በላይ የሚሆን 11.4 ኪ.ግ ኮኬይን የተሰኘ አደንዛዥ ዕፅ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ አደንዛዥ ዕፁ የተያዘው በጉምሩክ ኢንተለጀንስ ሰራተኞች እና በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች አማካኝነት በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ዓለም አቀፍ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል መሆኑ ተገልጿል፡፡ አንዲት ደቡብ አፍሪካዊት መነሻዋን ከደቡብ አፍሪካ በማድረግ 7 ነጥብ 4 ኪ.ግ ኮኬይን ወደ ህንድ ደልሂ ስታዘዋውር የተያዘች ሲሆን የአዘር ባጃን ዜግነት ያላት ሌላ አዘዋዋሪ ደግሞ ከሞስኮ ወደ አዲስ አበባ የመጣች እና ሆቴል አርፋ ተመልሳ ወደ ባንኮክ ልትወጣ ስትል 4 ኪ.ግ ኮኬይን ይዛ በቁጥጥር ስር ውላለች። @oldet

አራቱ የታማኝ ወዳጅነት ሕጎች “አንድን ሰው ሙሉ ለሙሉ ስታምነው፣ ከሚከተሉት ከሁለቱ ሁኔታዎች አንዱን ታተርፋለህ፡- የእድሜ ልክ ጓደኛ ወይም የእድሜ ልክ ትምህርት” – Unknown Source እንግዳን ሰው አምነነው ከሚጎዳን ይልቅ ወዳጃችንን አምነነው የሚጎዳን ጉዳት የበለጠ ያቆስለናል፡፡ ይህ የሚሆንበት ምክንያት ወዳጅን ስናምን ከዚው ጋር ልባችንንም አብረን ስለምንሰጠው ነው፡፡ በተቃራኒው፣ እንግዳን ሰው ስናምን “በጥርጣሬ” ነው የምናምነው፡፡ ስለሆነም፣ በወዳጅም ሆነ በእንግዳ ላይ ያስቀመጥነው አመኔታ መጠን እኩል ሆኖ እንኳን የወዳጅ አለመታመን የበለጠ ይመታናል፡፡ ከዚህ በታች የሚገኙትን ጥቂት የትክክለኛና የታማኝ ወዳጅ ባህሪያት እንመልከት፡፡ ታማኝ ወዳጅ ከአንተ ብቻ አይጠብቅም ከእንግዳ ሰው ጋር የሚኖረን ግንኙነት በአብዛኛው ከፍላጎት ጋር የተቆራኘ ነው፡፡ ጊዜያችንን፣ ንብረታችንን፣ ትኩረታችንንና የመሳሰሉትን እኛ ጋር የሚገኙ ነገሮች ፈልጎ የመጣ እንግዳ ምናልባት እርሱ ተመሳሳይ ነገርን ለእኛ የማካፈሉ ጉዳይ ትዝም አይለውም፡፡ የቅርብ ወዳጅ የሆነ ሰው ሁል ጊዜ ከእኛ የሚጠብቅ ከሆነና እርሱ ግን ለእኛ የሚሆንን ምንም ነገር የማቅረብ ፍላጎት ከሌለው አመኔታን ይነካል፡፡ ታማኝ ወዳጅ የመስጠትንና የመቀበልን ሚዛናዊነት የሚለማመድ ሰው ነው፡፡ ታማኝ ወዳጅ አይቆጣጠርህም እንግዳ ሰው ስለስሜትህ፣ ስለሚያጓጓህ ነገር፣ ስጋት ስለሚያሳድርብህ ነገርና ስለመሳሰሉት ስለግልህ ሁኔታ አያውቅም፣ ለማወቅም ግድ ላይሰጠው ይችላል፡፡ ስለዚህም፣ ፍላጎቱን እስካገኘ ድረስ አንተን በቁጥጥሩ ስር የማዋል ዝንባሌ ሊኖረው ይችላል፡፡ ትክክለኛና ታማኝ ወዳጅ አንተነትህን፣ አመለካከትህን፣ ፍላጎትህንና ዓላማህን በሚገባ ያውቃል ወይም ለማወቅ ይጥራል፣ እንዲሁም ያከብራል፡፡ ታማኝ ወዳጅ ማንነትህን እንድትሆን ይፈቅድልሃል፡፡ ምናልባት መንገድህና ባህሪህ ጤናማ እንዳልሆነ ቢያስብም እንኳን በአክብሮትና ለስሜትህ በመጠንቀቅ ያርምሃል እንጂ ስሜትህ ላይ ጫና በማምጣት ወደ ራሱ ሃሳብ አይወሰድህም፡፡ ታማኝ ወዳጅ በችግርህ ወይም በደስታህ ጊዜ አይለወጥም ለአንተ ምንም አይነት ታማኝነት የሌለው እንግዳ ሰው ተቸገርክ አልተቸገርክ፣ ደስተኛ ሆንክ አልሆንክ ብዙም ትኩረቱን አይስበውም፡፡ በችግር ጊዜ ከአንተ ጋር የመቆም ጉዳይ ትዝም አይለውም፡፡ በተቃራኒ፣ በደስታ ውስጥ ስትሆን፣ እድገት ስታገኝና ስትሻሻል ደስተኛ ላይሆን ይችላል፡፡ እውነተኛ ወዳጅ የዚህ ተቃራኒ ነው፡፡ የሚያምንህና የምታምነው ሰው፣ ስትቸገር ዘወር ብሎ ጥሎህ አይሄድም፡፡ በችግርህ ምክንያትም ስውር ደስታን በልቡ አያስተናግድም፡፡ በተጨማሪም፣ ደስ ሲልህ፣ ስትሻሻል፣ ስትሾምና ገቢህ ሲያድግ የደስታህ ተካፋይ ይሆናል እንጂ አይቀናም፣ በፍጹምም አይከፋውም፡፡ ታማኝ ወዳጅ ምስጢርህን በአንተ ላይ አይጠቀምም የወዳጅነት ትርጉም ያልገባቸው ሰዎች ዛሬ ገልጠህ የምታሳያቸውን ማንነትህንና የምትነግራቸውን ምስጢርህን ነገ አንተን ለማጥቃት ይጠቀሙበታል፡፡ የወዳጅነት ዋጋና ትርጉም ስለማይገባው ስለአንተ የሚያውቀው ማንኛውም የግልህ መረጃ ለእርሱ አንድ ቀን ለመተኮስ ተቀባብሎና ተዘጋጅቶ የተቀመጠ መሳሪያ ነው፡፡ እውነተኛ ወዳጅ የግል ምስጢርህን ቢያውቅም እንኳን በወዳጅነት ሽፋን አቅፎ ይጠብቅሃል እንጂ በፍጹም አጋልጦ አይሰጥህም፡፡ በሰላሙ ጊዜ ያጫወትከውን ምስጢርና የግልህን ሁኔታ ሌላ ጊዜ አውጥቶ አንተን ለመጉዳት አይጠቀምበትም፡፡ እነዚህን ከላይ የተጠቀሱ የጣማኝ ወዳጅነት ሕጎች ከሌላው ሰው ለመጠንቀቅ ብቻ ሳይሆን አንተም ለሌላው ሰው ያለህን ታማኝነት ለመመዘንና ለማስተካከል ተጠቀምበት፡፡ “አመኔታ” ከተሰኘው በፊታችን ሰኞ በገበያ ላይ ከሚውለው አዲስ የዶ/ር ኢዮብ መጽሐፍ የተቀነጨበ፡፡

👉በ1898 ዓ.ም ሞርጋን ሮቤርትሰን የተባለ ደራሲ "Futility" የሚል ስያሜ የሰጠውን ልብ ወለድ መፅሀፉን አሳትሞ ለንባብ አበቃ፡፡ መፅሀፉ የሚያወራው ስለ "ታይታን" ስለ ተባለች ግዙፍ መርከብ ነው፡፡ እንደ መፅሀፉ አገላለፅ ታይታን የተባለችው መርከብ 3ሺ ሰዎችን ይዛ ስትጓዝ ከትልቅ የበረዶ ክምር ጋር ትጋጫለች ከዛም ትሰጥማለች፡፡ ይህም የሚሆነው በሚያዚያ ወር ነው ይላል መፅሀፉ እንዲሁም 24 ጀልባዎች ከአደጋው የተረፉትን ለመታደግ ወደዚያው ስፍራ ይተምማሉ በማለት መፅሀፉ ያትታል፡፡ መፅሀፉ ከታተመ ለገበያ ከቀረበ ከተሸጠ ከ14 ት አመታት ቡሀላ ልክ እንደተባለውም በሚያዚያ ወር በ1902 ዓ.ም ታይታኒክ የተባለች ግዙፍ መርከብ 2207 ሰዎችን ይዛ ስትጓዝ ከትልቅ የበረዶ ክምር ጋር ተጋጭታ ልሰጥም ችላለች፡፡

አንድ ወጣት መንገደኛ አንድ ቀን አንድ በጣም ያረጁ ሽማግሌ የዛፍ ችግኝ ሲተክሉ ያገኛቸው እና "የምን ችግኝ ነው የሚተክሉት አባቴ?" ብሎ ይጠይቃቸዋል ።እርሳቸውም "ጣፋጭ ፍሬ የሚያፈራ ዛፍ ነው። "ይሉታል፡፡ "ከስንት ዓመት በኋላ?"በማለት ሲጠይቃቸው፣ "ተሰባ ዓመት በኋላ"ሲሉት ወጣቱ በጣም ይገረምና፣ "ከፍሬው ላይቀምሱ ምን ያደርግልዎታል? እንዲያው በከንቱ ነው የሚለፉት።" ይላቸዋል፡፡ሽማግሌው በወጣቱ ነገር ተገርመው "አይ ልጄ እንዳልከው እኔ አልደርስበትም ፡፡ግን ወደዚህ ዓለም ስመጣ ዓለም ባዶ አልነበረችም፡፡እኔም ከሄድኩ በኋላ ባዶ አትሆንም ፡፡እኔ ስበላ የኖርኩት ፍሬ አባቶቼ ከተከሉት ዛፍ ነው። እኔም በተራዬ ለልጆቼ በመትከል ላይ ነኝ። "አሉት ይባላል፡፡ በዓሉ ግርማ፤ ሀዲስ ፣ገጽ 143 *"A society grows great when old men plant trees whose shade they know they shall never sit in." -Greek Proverb *What's happened has happened. poisons poured into the seas can not be drained out again,but everything changes.We plant trees for those born later. @oldet

(የአብሮ መኖር ምሥጢሮች) የመጽሐፉ ጸሐፊ- ቻርልስ ኤስ ደስዎሳ ናቸው፡ ✍... ወዳጅ ለማፍራት ከፈለግክ ☞ርህሩህ ሁን፡፡ ሰዎችን ተረዳቸው፣ አስብላቸው፡፡ ☞ፍቅር፡ ታታሪና ታላቁ የሰዎች ግንኙነት አንቀሳቃሽ ኃይል ነው፡፡ ራስ ወዳድነትን ከውስጥህ እንዲያስወጣልህ፡ ውስጥህን በፍቅር ሙላ፡፡ ☞ሌሎችን ለመለወጥ እንዲያስችልህ በቅድሚያ ራስህን ለውጥ፡፡ ☞በየዕለቱ ቢያንስ አንድ መልካም ሥራን ሥራ፡፡ ✍... ራስህን ዕወቅ፡፡ የሰው ልጅ ትክክለኛ መማሪያው ሰው ነው፡፡ ራስህን ማወቅ የመሰለ ነገር የለም፡፡ ራስን ማወቅ ከሰዎች ጋር ለሚኖርህ ግንኙነት ብቁ የሚያደርግህንና መልካም ሰው ለመሆን የሚመራህ ጉልበት ነው፡፡ መልካም ሰው መሆን ደግሞ ይቻላልና በዚህች ምድር መልካም ሰው ሆኜ እኖራለሁ የሚል መርህ ይኑርህ፡፡ ✍... ማንኛውም ሰው ዓለምን መለወጥ ይችላል፡፡ እንዴት? ለውጥ የሚጀምረው ከራስ ነውና ከራሳችን እንጀምር፡፡ ውጤቶቹም ከግምታችን በላይ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

💝💝💝💝💝💝💝💝💝ውድ ደንበኛችን E ይህ የእርስዎ የመጋበዣ ሊንክ ነው። ይህን ሊንክ ኮፒ ያድርጉና ለጓደኞቻቹ ይላኩ አንድ ሰው በእርስዎ ሊንክ ገብቶ ስታርት ካለው 1ብር ያገኛሉተ https://t.me/Birr_by_referal_bot?start=r0822588383 እስካሁን 0 ሰው በእርስዋ ሊንክ ገብቷል። ይህን ቦት ስለተጠቀሙ ከልብ እናመሰግናለን።💝💝💝

እንዴት ገንዘብ ማግኘት ይቻላል ??? ይህን website ከተጠቀሙ ቀላል ነው ልብ በሉ ተርፋቸው ሳይሆን የpromotion እየተከፈልህ/ሽ ነው ከስር ያለውን link በመጫን register በማለት በባዶዎቹ ቦታ ይሙሉ 1. የራስን ስም ያስገቡ 2. የማይርሳ passward ያስገቡ 3.e-mail ወይም ስልክ ቁጥር ማስገባት 4.address እሚለው ላይ ethiopia ይበሉት 5.ሙሉ ስም ያስገቡ ከዛ በመቀጠል login ማለት ነው ከተመዘገቡ ቡሃላ የሚመጣውን link በfacebook ,Instagram,telegram ,Google,እና እተለያዩ ሚድያዎች ላይ መልቀቅ share ማድርግ ከዛይም 1 ስው visit ባርገ ቁጥር 1$ያገኛሉ ማውጣት የሚቻለው ከ20$ በላይ ከሆነ ማውጣት ይቻላል የምታገኘውትን ገንዘብ በፈለጋችሁት መንገድ ማውጣት ይቻላል በmoney gram western Union እናም በባንክ መቀበል ይቻላል ገን ከታች ያለውን በትክክል መጠቀም መቻል አለባችህ መልካም እድል ውድ ጓደኞቼ http://thejoby.com/?code=39422

sticker.webp0.40 KB