en
Feedback
የተሰበሩ ልቦች..

የተሰበሩ ልቦች..

Open in Telegram

የተሰበሩ ልቦች ወግ

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
4 061
Subscribers
No data24 hours
+177 days
+5230 days
Posts Archive
💔 ሲከዱኝ ልክ ክንዶቼን እንደቆረጡ ነው የማየው‥ ይቅር ብላቸውም እንኳን ላቅፋቸው አልችልም ።            ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

💔 መቆየቱ አስቸጋሪ ከሆነ መራቁም አሳማሚ ከሆነ የቱን ትመርጣለህ?
Anonymous voting

💔 ልብ ውስጥ ባዶ ቦታ ሳይሆን እውነተኛ ቦታን ማግኘት በጣም ከባድ ነው ።            ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

💔 ለተሰበረ የዛፍ ግንድ የንፋስ ይቅርታ መጠየቅ ምንም አይጠቅመውም ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 ለተሰበረ የዛፍ ግንድ የንፋስ ይቅርታ መጠየቅ ምንም አይጠቅመውም ።            ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

💔 የሰው ልጅ ከማይግባባውና ከማይጣጣመው ሰው ጋር ሲሆን እስረኛ ነው ።            ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

💔 የልብህ ሁኔታ ዛሬ እንዴት ነው?
Anonymous voting

💔 ዋጋህን ለማያውቅ ሰው ልብህን መስጠት ማለት አበባን ለላም ሰጥተህ እንደበላቻት ማለት ነው ።            ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

💔 አንዳንዴ ያሳለፍከውን ለማየት ወደ ኋላ ዞር ብለህ ስትመለከተው ከማረጃ ቦታ በህይወት የወጣህ ያህል ይሰማሃል ።         ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

💔 የጅማሪዎች ውብ መሆን ኖርማል ነው ‥ ምክኒያቱም ጅማሪ ላይ መጥቶ HI እኔ ውሻ ነኝ የሚልህ ሰው አይኖርም ።         ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

💔 ባለመለየት ቃል ገብቶልህ ሳይለይህ ቀርቶ አንተ እንድትሄድ ሲያስገድድህ እንደማየት የሚያም ነገር አለ ወይ?         ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

💔 ከድሮ Messages ውስጥ " መቼም ቢሆን አልለይህም " የሚል ቃልኪዳን አገኘሁ…         ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

💔 ልክ ICU ውስጥ ተኝቶ የቅርብ ሰው እስካሁን አልሞተም ሲል የሰማ በሽተኛ… 😓         ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

💔 ከማንም ይሁን በማንኛውም ሰአት የሁሉንም መጥፎ ፊት ብቅ ማለት መጠበቅ ግድ ይላል ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 ከማንም ይሁን በማንኛውም ሰአት የሁሉንም መጥፎ ፊት ብቅ ማለት መጠበቅ ግድ ይላል ።        ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

💔 አትሸወድ !! አንድ አንድ ሰው ስታየው ሰው ይመስላል አጢነህ ስታየው ባዶ መሆኑን ትገነዘባለህ ። ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
💔 አትሸወድ !! አንድ አንድ ሰው ስታየው ሰው ይመስላል አጢነህ ስታየው ባዶ መሆኑን ትገነዘባለህ ።        ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

️💔 ስትርቂኝ ነፍስ ያለ ሞት ከሰውነት እንዴት እንደምትወጣ አወቅኩኝ ።        ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

💔 የሚያሳምምህን ነገር ብትርቀውም እንኳን እሱ አይፋታህም ።      ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

💔 አንድ አንዱ ህመም ሀዘንና ድብርት ውስጥ እንድትገባ ያደርግሃል አንድ አንዱ ደግሞ ነገራቶችን እንድትረዳ እና እንድትቀየር ያደርግሃል ።           ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

💔 አንድ አንዴ በአንድ ነገር ላይ ጥብቅ ማለቱ ያንን ነገር ከማጣት በላይ ሊጎዳን ይችላል ።          ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

💔 አንድ አንዴ በውስጥህ የሆነ ሰው እንዲያገኝህ እየፈለግክ ብቸኝነት ይሻለኛል ብለህ ከሁሉም ነገር ትርቃለህ ።          ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

💔 ሁሉም አፍቃሪ ደስ ሲለው የሚላት ውሸት " መቼም አልለይሽም/ህም "          ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽