en
Feedback
EEP NEW THING opretion & maintenance official Channel ️

EEP NEW THING opretion & maintenance official Channel ️

Open in Telegram

ይህ ቻናል የተለያዩ ትኩስ እና ታማኝ የስራ ዜናዎችን፣መረጃዎችን እና ማሰታወቂየዎች የተለያዩ እውነተኛ የስራ ሃላፊዎች ለእናንተ ሚደርስበት ነው ለየትኛውም ጥያቄ ፣ አስተተያየት እንዲሁም ትችቶች ማድረስ ይችላሉ።ወድያውኑ አንመልስሎታለን!! አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ join እና ሼር በማረግ ቤተሰብ ይሁኑን @eepnewthing2010 http://eep.et

Show more
Ethiopia10 236The category is not specified
1 553
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+1030 days
Posts Archive
12/01/2024 03/05/16

G1 & G3 ... for Substation Technician
+1
G1 & G3 ... for Substation Technician

+1
Notice, G1 & G3 -1.pdf1.07 MB

#EEP_NEW_THING ተቋሙ ለሰራተኞች ከሚሰጣቸው ጥቅማጥቅሞች መካከል አንዱ የነፃ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይኸውም የነፃ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በህብረት ስምምነት አንቀፅ 18 መሰረት ለእያንዳንዱ ቋሚ የስራ መሪ እና ሰራተኛ አገልግሎቱ እየተሰጠ ስለሆነ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ የሆናችሁ የስራ መሪዎች እና ሰራተኞች በሙሉ ለዘርፍ ወይም ለሪጅን ወይም ለኃይል ማመንጫ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ እስከ ጥር 7 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ እንድትሰጡ እያሳወቅን እስከ ተገለፀው ቀን ድረስ መረጃዎቹን ያላሟላችሁ የስራ መሪዎች እና ሰራተኞች አገልግሎቱ የሚቋረጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለመላ አመራሮችና ሠራተኞች የማህበራችን ስራ አስፈፃሚ ከተቋሙ ጋር በትጋት በመደራደር እንዲሁም በቦርድ የማህበር ተወካዮቻችን ያላሰለሰ ጥረት 25% ዓመታዊ ጭማሪ በቦርድ የፀደቀልን በመሆኑ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ። መኮንን ክፍሌ                        የማህበሩ ሊቀመንበር

መስከረም 01/02/2016 የወጣ ማስታወቂያ
+1
መስከረም 01/02/2016 የወጣ ማስታወቂያ

+2
STH II vacc.pdf4.63 MB

تقبل الله مناومنكم (Taqabalallahu minna wa minkum) – ‘May Allah accept your and our right doings’
تقبل الله مناومنكم (Taqabalallahu minna wa minkum) – ‘May Allah accept your and our right doings

Attention ❗❗
Attention ❗❗