cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

√ ሳቅ በሳቅ 😂😂😂

Advertising posts
451
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እያንዳንድሽ #TELEGRAMEሽን ዘግተሽ ትተኛለሽ አተኚም🔫🔫🔫😡😡 😜😂😂😂😜😂      ለማንኛውም_ደና_እደሩልኝ😴 👉SOLL GOOD ADDAR
Show all...
🥱 3
ኢትዮ ውስጥ 4 አይነት ተማሪ አለ 1ኛው አሳይመንቱን ዛሬ አስረክባለው 2ተኛው አረ እኔ ገና አልሰራውም 3ተኛው የምን አሳይመንት 4ተኛው ዛሬ ክላስ አለን እንዴ. 😆😂🤣. Join us➜ @squadxo
Show all...
😁 7👍 2🥰 1
😂😂😂😂ጎረቤት ዶርም አንድ 'ማልወደው ተማሪ አለ። ትላንትና ዶርማቸው ቻርጀር ለመዋስ ስሄድ <<እዚሁ አድርግ>> አለኝ። . . ይኸው ዛሬ መጥረጊያ ለመዋስ መጥቷል፡ ምን ልበለው . . . . . ??????? @squadxo
Show all...
👏 2🤔 2👍 1
ትራፊክ ምሳ ቅቅል መብላት ሲያምረው አንድ የታክሲ🚕 ሹፌር ያስቆምና... : መኪናውን ስታስነሳ ሳይክ ነበር #አላማተብክም @squadxo
Show all...
😁 4👏 1
አንድ አንዱ ደሞ ሰው ሲጠላው አይገባውም አይንህን ማየት አልፈግም ብላ አባራው ሚስቱ መነፅር ገዝቶ መጣ @squdxo
Show all...
👏 3😁 1
አዲስ አፍቃሪ እሱ:-ውዴ ምን እየሠራሽ ነው? እሷ:-እራት እየበላው እሱ:-ተጠንቀቂ የእንጀራው ጠርዝ እንዳይቆርጥሽ JOIN.   @squadxo
Show all...
😁 4👍 1 1
ٌ የመርሳትን ችግር ለማስወገድ የሚረዱ 100 አይነት ዘዴዎች... . . . የሚል መፅሐፍ ገዝቼ... እዛው የገዛሁበት ቦታ ረስቼው መጣሁ😂😂😂😂 @squadxo
Show all...
👏 6👍 1
ሙዝየም ገብቶ እቃ ሰብሮ "ከ400 አመት በፊት የነበረ ቅርስ ነው የሰበርከው" ሲባል ኡፍፍፍፍ እኔ ደሞ አዲስ መስሎኝ ደንግጬ ነበር ያለው ልጅ ግን የት ገባ🤔 @squadxo
Show all...
😁 4
አንድ ቀን አስተማሪያችን ቀርቶ በጣም አጭር አስተማሪ ተተክታ ገባችና ብላክ ቦርድ ላይ መፃፍ ጀመረች ቁመቷ ስለማይደርስ ከብላክቦርዱ ግማሽ ነበር የጀመረችው .. አንድ ተንኮለኛ ተማሪ ከላይ ምንም ስላልፃፈች ምን ቢላት ጥሩ ነው ....ቲቸር ስንት መስመር እንዝለል? 😂😂😂😂😂
Show all...
👍 4
አንድ ቀን አስተማሪያችን ቀርቶ በጣም አጭር አስተማሪ ተተክታ ገባችና ብላክ ቦርድ ላይ መፃፍ ጀመረች ቁመቷ ስለማይደርስ ከብላክቦርዱ ግማሽ ነበር የጀመረችው .. አንድ ተንኮለኛ ተማሪ ከላይ ምንም ስላልፃፈች ምን ቢላት ጥሩ ነው ....ቲቸር ስንት መስመር እንዝለል? 😂😂😂😂😂
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.