cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቶኔቶር ዘኢትዮጵያ🇪🇹

📢ሀገርህን እወቅ ወደዋላ አታፈግፍግ ማወቅ ያለብህን ተረዳ ከመቀሰርህ በፊት ጠይቅ መልስ አታጣም፤አንብብ ወይ ስማ፤ካባቶችህ ምርቃት ተቀበል እና ተመስገን። 📌በድብቅ ወይም በዝምታ ማመስገን ለማንም አይጠቅምም፦{ጂምሮሀን} ስለዚህ ፦ ❗እዚህ channel ላይ ያላቹህ በሙሉ ስለምትጋሩን እናመሰግናለን🙏 @nacha_11 @By_Onus_on @NatiMilla

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
🎉✈️️️️️️️️Ethiopian Airlines 75th Anniversary Transportation Subsidy!✈️💵️

✈️💸️️️️️✈️💸️️️️️Click on the link to claim your transportation allowance!💸🎁✈️️️✈️️️

Pls share🙏 @o_wiz_k
Show all...
ስም: ቤዛዊት እድሜ: 16 ቁመት:1.62 አድራሻ : አ.አ አቢሲኒያ modeling and acting Join Join Join 👇👇👇👇👇👇 @acting_check @acting_check @acting_check @acting_check መልካም እድል
Show all...
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአብይ ኃይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይዜሰ ኮነ ፍስሃ ወሰላም እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዐል ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Show all...
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአብይ ኃይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይዜሰ ኮነ ፍስሃ ወሰላም እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዐል ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Show all...
የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ፊልም በአማርኛ Lord Jesus Christ Movie in Amharic 💰package ከገዙ ወደ 48.61 ብር 💵 package ከሌለዎት ወደ 81 ብር ይፈጃል 📍WiFi ብትጠቀሙ ይመረጣል @ethiopia_orthodox_tewahdo @o_wiz_k
Show all...
" ክርስቶስ ተንስአ ሙታን በ ዐቢይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋዞ ለአዳም ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወበ ሰላም እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል !! @o_wiz_k
Show all...
​​በኢትዮጵያ ብዙ የከበሩ ድንጋዮች እንዳለ እናውቃለን ከከበሩት ድንጋዮች መካከል ስለ አንዱ በትንሹ እንነግራችኋለን 🔶♦️በሉር♦️🔶🔯 💠 ይህ ድንጋይ ከበሐር ከዲብ ውስጥ የሚገኝ ነጭ እና ሰማያዊ መልክ ያለው የአልማዝ ድንጋይ ነው 💠 ይህ የእንቁ ድንጋይ የሆነ በሉር እነደ ሰንፔር እንቁ በታቦት ዙሪያ የሚለጠፍ ወይም ለልብሰ ክህነት የሚሆን አንፀባራቂ ድንጋይ ነው 💠 በድንጋይ ውስጥ ይገኛል 💠 በሉር የተባለው እንቁ ድንጋይ በአለበት ሁሉ ሕዋሳት ይበዛሉ 💠 በባሕር ውስጥ የሚኖሩ እንስሳት እና አራዊት ዘራቸው እንዲበዛ ይህን በሉር የተባለውን የከበረ ድንጋይ ይልሰለታል 💠 አንዳንዶቹ ደግሞ ድንጋዩ ከሆዳቸው እንዲኖር ሲሉ ይውጡታል 💠 ይህን ድንጋይ ስታገኙ በክብር ቦታ አስቀምጡት 💠 የታመመን ብታሽበት ይፈወሳል፣ወይም ስቃይ እና ጻረ ሞት እንዳይበዛበት ይገድለዋል 🔷 ይህ ድንጋይ በአለበት ስቃይ አይኖርም። 👉 @o_wiz_k 👈 👉 @o_wiz_k 👈
Show all...