cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

اَلَنِسِاَء اَلَسِلَفَیَاتِّ

@እሙ አብደላህ semira@ ይቺ ቻናል ሰለፋይ እህቶቺን የተመለከተ አህካም የሚላክባት ቻናል ነቺ ፈተዋ ነሲሀ ሰለ ትዳር ሊሎቺም القناة تعليم المرأة المسلمة لدينها من خلال فتاوى العلماء من عقيدة و عبادات وفق الكتاب و السنة و على منهج السلف الصالیح https://t.me/joinchat/AAAAAE23jlHeZl_vUEQarA

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
499
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ከሰሃቦች_ማኅደር ⤵️ ـ آداب الصحبة عند السلف የጓደኝነት ስርዓት በሠለፎች ዘንድ قال ابن مسعود رضي الله عنه: አሏህ ስራውን ይውደድለትና ዓብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ይለናል☞ - كنا إذا افتقدنا الأخ أتيناه ● فإن كان مريضا كانت عيادة ● وإن كان مشغولا كانت عونا ● وإن كان غير ذلك كانت زيارة . 👥« ወንድማችንን ከመሃከላችን ካጣነው ያለበት እንሄዳለንታምሞ ካገኘነው ጉዟችን ህመምተኛ ጥየቃ ይሆናል። ※ በሆነ ጉዳይ ተወጥሮ ከሆነ እሱ ዘንድ መሄዳችን ልናግዘው ይሆናል።ከዚህ ውጭ ከሆነም ባለበት መፈለጋችን ዚያራ ይሆነናል።» [ آداب الصحبة (107/1) ] በማለት ሰሃቦች እርስ በርሳቸው ውብ በሆነ ወንድማዊ ግንኙነት እንደኖሩ አውስተውናል። 🔅 👥 🔅 ➴በዚህም መሰረት ጓደኝነት እንደቀላል ነገር የሚታይ፣ ተገናኝተው ለተወሰነ ግዜ ያህል የሆነን ጉዳይ አብረው አሳልፈው የመለያየት ጉዳይ አለመሆኑ ግልፅ ይሆንልናል። ይህ ጓደኝነት የተመሰረተው ጌታችን በሚወድደው መንገድ ከሆነና ☞ ለሱ ስንል የተዋደድን፣ ☞ ለሱም ስንል የተቀራረብን፣ ☞ ለሱ ስንል የተረዳዳን ከሆነ ~ ጉድለቶቻችንን እንሞላላለን፣ ~ እንከኖቻችንን እንሸፋፈናለን፣ ~ ግድፈቶቻችንን እንተራረማለን፣ ~ ለራሳችን የወደድነውን መልካም ነገር ለሱም እናካፍላለን፣ ~ የሚያራርቀን የህይወት መሰናክል ቢፈጠር እንኳ እንደተዋደድን በፍቅር እንፈላለጋለን። ~ በመጥፎ ነገር ላይም አንደጋገፍም፣ ~ ለአላህ ስንል በመጥፎ ተግባሩ ልክ እንጠላዋለን፣ ~ በያለንበት ዱዓእ እንደራረጋለን፣ ~ ስም ክብራችንን አንጎዳደፍም፣ ~ በኸይር እየተዋወስን እንነፋፈቃለን፣ ~ ኣንዳችን ላንዳችን ብርሃን ነንና ሁሌም ከፊትለፊታችን ልንተጣጣ አንሻም። ➴በዚህም ውዴታ ሰበብ ነገ የአልረህማን ጥላ እንጂ ምንም አይነት መጠለያ በሌለባት የትንሳዔ ሜዳ ፀሃይ እጅግ በጣም ቀርባው እያንዳንዱ ሰው እንደየ ወንጀሉና ማንነቱ ከግለቷና ቃጠሎዋ የተነሳ በላቡ ሲጠመቅ፤ ማምለጫ አጥቶ አይኑ ሲፈጥጥ፣ ሞትም ሆነ ራስን በመሳት ከህመሙ ስቃይ መገላገል በሌለባት እለት በኢማሙ አህመድ ሙስነድ (16798) ስለ ቂያም እለት የፀሃይ ቅርበት በሰፈረው ሀዲስ መሰረት ⚠ገሚሱ እስከ ቁልጭምጭሚቱ፣ ሌላው እስከ ጉልበቱ፣ ቀሪው እስከ እምብርቱ፣ እስከ ብብቱ፣ እስከ አንገቱ፣ ብሎም እስከ ኣፉ እያለ እስከነ አካቴው ሙሉ በሙሉ ከራሱ በሚወርደው የላቡ ባህር ሲሰምጥ፤ ➴#በቡኻሪ (2/144-174) ዘገባ እንዲሁም በሙስሊም 1712 ዘገባዎችና በሌሎችም በተዘገበው የሰባቱ በአሏህ ጥላ ስር የሚጠለሉ ሰዎች ዝርዝር መሰረት ደግሞ ከዚህ የቃጠሎ ስቃይ ድኖ በአሏህ ጥላ ስር ከሚጠለሉ በተለያዩ የበጎ መስመሮች ከተመረጡ ሙእሚኖች መካከል እኒያ ለአሏህ ብለው ተዋድደው የዱንያ ጉዳይ ጣልቃ ገብቶባቸው ተቀያይመው ያልተጠላሉ፣ እንደተፋቀሩ በዚያው ላይ ሞት የለያቸው ሙስሊሞች አንዱ ክፍል ናቸው። ስለሆነም አሏህ ለሱ ስንል ተዋድደን በዚያው መንገድ ላይ የምንዘልቅ፣ መጥላት የሚገባንንም ለነፍሲያችን ሳይሆን ለሱ ስንል በልኩ የምንጠላው ያድርገን እላለሁ። والله أعلم وصلى الله على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم! ↷⇣🌹⇣↷ ➣https://t.me/umufewzan_alfewzan_talbetalelm2
Show all...
«👑ሀያዕ የኢማን መመዘኛ🌺»

👑ሀያዕ " አይን" አፋርነት " መልክ ፣ ቢኖረው" ከየትኛዋም" ቆንጆ ሴት በላይ ፣ውብ ይሆን ነበር። ~ 🌸💎🌸~

https://t.me/umufewzan_alfewzan_talbetalelm2

💎ڪـونےغاليـة عفيفة نقية🇸🇦

የሴት ፈተና.mp31.09 MB
26 ደቂቃ ያህል ብቻ ነው!!
Show all...
الدرس_11_فقه_الطهارة_آداب_قضاء_الحاجة_2_ليلة_السبت_24_شوال_1442هـ.mp36.47 MB
ኮፍየና ስም.mp39.66 KB
ወሃቢዬች.mp33.15 MB
انظروا إلى شبابنا . والله المستعان
Show all...
10.36 MB
ቢድዓን የመጠንቀቅ ግዴታነት.mp33.85 MB
" اللهم انصر إخواننا المستضعفين في فلسطين .. اللهم كن لهم هاديا وحافظا ومعيناً و نصيرا .. اللهم عليك بالصهاينة الغاصبين فإنهم لا يعجزونك ..
Show all...
⬆️📍 قصة نوح مع ابنه الشيخ / صالح الفوزان حفظه الله
Show all...
AUD-20161117-WA0002.mp32.52 MB
#እናት ልጆቿን በመራገም ጉዳይ ችላ ማለቷ ፍርዱ ምንድን ነው❓ ጠያቂዋ ትላለች:-የተከበሩ ሸይኽ ሆይ እናት ልጆቿን እየተራገመች ከልቤ አይደለም ማለቷ ፍርዱ ምንድን ነው❓❓ #ሸይኹም_አሏህ_ይዘንላቸውና_መለሱ:- እናት በልጆቿ ላይ የምታደርገው ዱዓ ተቀባይነት ይኖረዋል ተብሎ ይፈራል። በልጆቿ ላይ ዱዓ በማድረግ ራሷን ማስለመድ የለባትም።እንዴውም የሚገባው ለልጆቿ መልካም ዱዓን ማድረግ ላይ ራሷን ማለማመድ ነው።ለምሳሌ ልጆቼ ሆይ الله يهديكم "አሏህ ይምራችሁ"ለምን ይሄን አደረግክ በማለት ይሄንን የመሳሰለ ልጆችን የሚጠቅም(የማይጎዳ)የሆነን ነገር ትናገር።የሰው ልጅ ራሱን መልካምና ጥሩ ንግግር ካስተማረ በዛው መልካም ንግግርን ይለምዳል(ይቀለዋል)።በቁጣ ጊዜ ምላሱን ሰማይ ድረስ የሚለቅ የሆነ ሰውእማ እርሱ ከዚያ በሗላ የሚያስቆጨውን ነገር ይናገራል።ለዚህች እናት የምመክረው ነገር ትልቅ የሆነ ጉጉትን መጓጓት አለባት ምላሷንና ንግግሯን በመቆጣጠር ላይ። ሲቀጥል በእንደዚህ አይነት ዱዓ ላይ መለማመድ የለባትም።
Show all...