en
Feedback
🎯focus- ትኩረት

🎯focus- ትኩረት

Open in Telegram

@focusyouth 🎯#ትኩረትህ 🎯#በማን እና 🎯#በምን 🎯#ላይ ነው? 🎯ራዕይህ አንድ ሁለት🎯 ራዕይ የለም 🎯አላማህ አንድ ነው🎯 ሁለት አለማ የለም 🎯እይታህ አንድ ነው🎯 ሁለት እይታ የለም 🎯መድረሻህ ፍጻመህ አንድ ነው🎯 ሁለት መድረሻ እና ፍጻሜ የለም

Show more
968
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-1330 days
Posts Archive
✨ነጭ እና ንፁህ የሆነ ልብስ ለብሳችሁ ያገኛችሁበት እንደማትቀወጡ ልትቀመጡበት  ስትፈልኩ እንኳን check አርጋችሁ እንደምትቀመጡበት..... #ቅድስናችሁን ጠብቁ! ያያችሁበትና ያገኛችሁበት...ያማራችሁ ላይ በመቀመጥ ቅድስናችሁን አታቆሽሹት ወዳችኋለው እሺ❤️ @focus_youth @focus_youth @focus_youth

በቃ ውጡ online ይበቃችኋል ዳይ ወደ ቤተክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ(hard copy) እና ማስታወሻ ደብተር እንዳይረሳ።       @focus_youth @focus_youth @focus_youth

በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። ዛሬ መስከረም 26/2017 ምሽት 2 ሰዓት አካባቢ ለተወሰኑ ሴኮንዶች የቆየ አነስተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ማጋጠሙን ተገንዝበናል። የካ አባዶ፣ሰሜን ሆቴል፣አያት ሲኤም ሲ አካባቢዎች መንቀጥቀጡ ካጋጠመባቸው አካባቢዎች መሆናቸው ተረድተናል ። የመሬት መንቀጥቀጡ በርዕደ መርት መለኪያ(በሬክትር ልኬት ) ምን ያህል እንደሆነ እና ያደረሰው ጉዳት ይኖር እንደሁ ለጊዜው የታወቀ ነገር የለም። 24 አከባቢ ለአጭር ሰከንዶች የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ሁሉም ደጅ ነው ያለው። ሕዝቡ ተረብሿል። "ፀልዩ ንሰሃ ግቡ በወንጌል እመኑ!" @focus_youth @focus_youth @focus_youth

ወድሃለሁ ይላል ዜማዬ ግን ይታዘዛል ወይ ኑሮዬ? አድነኝ ከግብዝነት አድነኝ ከሁለት ዓይነት ፊት ኢየሱስዬ😭 @focus_youth  @focus_youth @focus_youth

🌼🌻🌼🌻🌼 እንኳን አደረሳችሁ! 🌼🌻🌼🌻🌼 💪 ክብርለእግዚአብሔር ይሁን 💪 የአሸናፊነት ዓመት ይሁንልን 🌼🌻 @focus_youth 🌼🌻

ሊንኩን ከፍታቹ ከተመቻቹ ፎሎ አርጉ please

ለነገሮች መጠንቀቅ ያለብህ ሰው ስለምያይ ሳይሆን እግዝአብሔር ስለምያይ ነው ። @focus_youth @focus_youth @focus_youth

ለነገሮች መጠንቀቅ ያለብህ ሰው ስለምያይ ሳይሆን እግዝአብሔር ስለምያይ ነው ። @focus_youth @focus_youth @focus_youth

አድርሱልኝ... አዕምሮ እግዚአብሔር ለሰው ልጅ የሰጠው ትልቅ ሀብት ሲሆን ካልታደሰ ደግሞ ከሰይጣን የበለጠ የሰው ቀንደኛ ጠላት ነው። በእግዚአብሔር ተዓምራት ከግብፅ ልትወጣ ትችላለህ ከግብፅ አስተሳሰብ ግን በእግዚአብሔር ቃል እንጂ በተዐምራት አትወጣም። እግዚአብሔር ከዓለም ወደ መንግሥቱ የጠራን ነጠላ ሊያስጥለን ሳይሆን አሮጌውን አስተሳሰብ ሊያስጥለን ነውና ነጠላ የጣልክ ክፉ አሳብ ያልጣልክ አትሁን። @focus_youth @focus_youth @focus_youth

እግዚአብሔር ለደህንነት ሁሉንም ጠርቷል። የሚድኑት ግን የመጡት ብቻ ናቸው። መምጫው ደሞ ኢየሱስ ብቻ ነው!! @focus_youth @focus_youth @focus_youth

ዛሬ ቸርች እንዴት ነበር? ምን ተሰበካቹ? @focus_youth @focus_youth @focus_youth

“በሰው ልብ ብዙ አሳብ አለ፤ የእግዚአብሔር ምክር ግን እርሱ ይጸናል።”   — ምሳሌ 19፥21 የእርሱ ይበልጣል። @focus_youth @focus_youth @focus_youth

ሞቶብኝ አደለም ሞቶልኝ ነው የኔ መሲህ @focus_youth @focus_youth @focus_youth

#ምንም_ያህል_ብትወዱኝ...#ስለእኔ_እርቃናችሁን_በመስቀል_ላይ_አትሰቀሉልኝም🙌 #ገዳዩን_ሊያድን_የሞቴ_የኔ_መሲህ🥺🥺 “ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።” — ሮሜ 5፥7 @focus_youth @focus_youth @focus_youth

photo content

በሙቀቱ ማኖ #በዕውቀቱ _ስዩም #ሙሉቀን_መለሰ ቤቱ ልቀላውጥ ሂጄ ጠብ እርግፍ ብሎ አላስተናገደኝም ፤ መዝሙርም ለመዘመር (ሲሞክር) እንደአውራዎቹ አልተሳካለትም የሚል ብይን ሰጥቷል። ሲጀመር አንድ ዘማሪ በመዝሙር ተሳክቶለታል ለመባል ምን መሆን አለበት? 👉ግጥም እና ዜማው ሊያምር ይገባል? 👉ቅላጼው ሊስረቀረቅ ይገባል? 👉ቪዲዮ ክሊፕ መሰራት አለበት? ሲጀመር ብይን ሰጪውስ ማነው? ሰው ወይ እግዚአብሔር? አማኙ ወይ ኤቲዪስቱ መሪዎቹ ወይስ መጋቢዎቹ ዘማሪያን ነው የሙዚቃ ተጫዋች? ***** ሌላው ደግሞ #ኢትዮጵያ አትናፍቀንም ብሏል ብላችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ምትሉ🤔 ሲጀመር አለመናፈቅ መብቱ ነው ፤ የናፈቀኝ #የኢየሱስን ክብር እና ፊቱን ማየት ነው አለ ፤ ታሞ እንኳ ለህክምና ወጪ በዘፈን ኮንሰርት ብር እንሰብስብልህ እነ ታማኝ በየነ ሲሉት አሻፈረኝ ያለ በጌታ አምላኩ ልቡ የጸና እንደዘመረውም #የኢየሱስ_ወታደር የሆነ ሰው ነው። #ሙሉቀን ማለት የዓለምን ዝና፣ክብር ፣ ኮተት ሁሉ ንቆ ያመነውን እና የናፈቀውን ጌታ ለማየት በቃሉ የጸና ተምሳሌታችን ነው። ሁሉም አፉን የሚከፍትበት በተለይ #በእውቀቱ የደጋገመው(በጋሻው ላይ የተሳለቀው የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው) እምነት ቢኖር የወንጌል አማኞችን ነው ፤ ለነገሩ ስድብ ክብራችን መዋረድ እላይ ዋጋችን፣ ሌላው ቀርቶ ሞ*ት እንኳን ወደ ናፍቆታችን ኢየሱስ መቅረቢያ መንገዳችን መሆኑን ብታውቁ ሁላችሁም በእኛ በቀናችሁ ነበር። #እንናፍቅኻለን_ኢየሱሴ🥰🥰🥰 ማራናታ🙏🙏🙏 አበባየሁ ጌታ