cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ҒᎬͲᎪ ᏃϴΝᎬ👅

አልቃሻን ማሳቅ ስራችን ነው እመኑኝ ትዝናናላችሁ 24 ሰአት ነው ምትስቁት share በማድረግ ጓደኞቻችሁን ጋብዙ አብራችሁ ሳቁ! . . . Comment @fetazone_bot . . ማሳሰቢያ ህልም ፕሮዲውስ እናደርጋለን😁 ✨Join the Group✨ @fetazone_76

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
203
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ከ አንድ ወንድ ጀርባ ብዙ ሴቶች አሉ........ሚያለቅሱለት 👩አንድዋ ግን ምታስለቅሰው💪💪 #ዋሸው_እንዴ_ሰዎች😜
Show all...
#ሃሺሽ ለምን ሃሺሽ እንደተባለ ታውቃላቹ? 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 ሁለት የሚዋደዱ ጓደኛሞች በረሃ ውስጥ እየተጓዙ እያሉ ድንገት አለመግባባት ተፈጠረና አንደኛው አንደኛውን በጥፊ ይመታዋል የተመታው ጥፊው ቢያመውም ምንም ሳይናገር ዝም አለና አሸዋው ላይ ዛሬ የምወደው ጓደኛዬ በጥፊ መታኝ ብሎ ፃፈ ከዛም እየተጓዙ እያሉ ትልቅ ባህር ያለበት ቦታ ያገኙና መታጠብ ፈልገው ይገባሉ እየዋኙ እያሉ ያ በጥፊ የተመታው ልጅ ይሰምጣል....see more ወላሂ ውሸት አደለም ገብታችሁ እዩት አፍጥኑት open now 😍 open now😱
Show all...
❤️በጣም የሚዋደዱ ባልና ሚስት ድንገት በማይታወቅ ምክንያት በማሃላቸው ባለመግባባት የተነሳ ግጭት ይፈጠራል... ባል ይናደድና ይደበድባታል፤ ሚስት በጣም ታዝንና ታለቅሳለች ባል ትቷት ወደ መኝታ ቤት ይገባና ይተኛል፤ ሚስት ትንሽ ካሰበች በኋላ ወደ መኝታ ቤት ገብታ ትተኛለች፤ ሲነጋ ባል ከተኛበት ሲነቃ በጣም ደንግጦ ስቅስቅ እያለ ማልቀስ ይጀምራል...see more አሁኑኑ ገብታችሁ አንብቡት ወላሂ ውሸት አደለም😍 ✨Join✨ ✨join✨
Show all...
ይሄ ከአንደኛዋ በየሳምንቱ በሚካሄደው የዕድል ጨዋታ ተከታታይ ሽልማቱ እንደደረሳት የሚያሳይ screenshot ነው። አሁን ደግሞ እናንተን ሊሸልም ብቅ አለ😍 ከስር ካሉት ከ1 እስከ 10 ቁጥሮች ውስጥ አንዱን በመጫን እድልዎን ይሞክሩ💞 #እየተዝናኑ_ይሸለሙ😃
Show all...
1😊
2😘
3😡
4😄
5❤️
6😱
7😭
8😞
9😂
🍰10🎂
Ke islam gallery @halal_couples
Show all...
Ke islam gallery @halal_couples
Show all...
ስለ ሙዚቃ ምን ታውቃላችሁ..? ስንቶቻችን ነን ሀራም እንደሆነ እያወቅን የምናዳምጠው እስኪ ለዘፈን አፍቃሪያን መገሰጫ ይሆን ዘንድ ይሄን ታሪክ ልጋብዛችሁ⚠️🚫ለዘፈንአፍቃሪያንመገሠጫትሆንዘንዳይህችንታሪክአንብቧት 👇👇👇 ታሪኩ እንዲህ ነው፦ *ልጁ በጣም ሙዚቃ ማዳመጥ ይወዳል። ጠዋት፣ ማታ፣ቀን፣ለሊት፣ሁልም ጆሮው ላይ ኤርፎን ሰክቶ፣ አላህ ለቁርአን፣እንዲሁም ለተግሰጽ የለገሰውን ጆሮ ለሃራም እናለማይወደው ድርጊት ይጠቀማል። ፡ ፡ ታዲያ ከዕለታት አንድ ቀን ት/ቱን ጨርሶ፣ ቤት ይገባል። ልቡ የሚገኘው ዛሬ ምን አይነት ዘፈን አውርጄ ላዳምጥ ነው ። ከዚያም ፍራሹ ላይ ጋደም ብሎ፣ ሞባይሉን ከፍቶ፣በማዳመጥ ላይ ሳለ የክፍሉ መብራት ድንገት በኃይል ድርግም ብሎ ይጠፋል ። ደንግጦ የሞባይሉን ፍላሽ በማብራት፣ ኤርፎኑን ለመንቀል ቢሞክር እንቢ ይለዋል። ከጆሮው ውስጥ የተጣበቀው ኤርፎን፣አልነቀልም ብሎ ብዙ አታገለው። በመጨረሻም ስላልቻለ ለቤተሰቡ ተናገረ ቤተሰቡ ሙዚቃ በማዳመጡ ቢናደዱም፣አሁን ለችግሩ መፍትሔ እንፈልግ በማለት በፍጥነት ወደ አቅራቢያው ከአንገት በላይ እስፔሽላይስት ህክምና ወሰዱት።ዶክቶሮች በድንጋጤ እንዲሁም በመገረም እንዲህ አይነት ሁኔታ አጋጥሟቸው እንደማያውቁና ከአቅም በላይ ስለሆነባቸው [see more..............](https://t.me/joinchat/TWrg4qys45ffhRI) ወላሂ ውሸት አደለም ደሞ ሙስሊም አይዋሽም😍 😱 ባይሆን ከ5 ደቂቃ በኋላ ስለሚደለት ቶሎ Join ያድርጉ😉
Show all...
እዉነተኛ ታሪኳ ነዉ በተለይ ሴቶች አንብቡት! ፈሪሃን እባላለሁ ሀይማኖቴን አክባሪ ፈጣሪዬን ፈሪ ነበርኩ.. 11ኛ ክፍል ስደርስ ግን ነገሮች ግልብጥብጥ አሉ..ምን መሰላችሁ ባልጠበቅኩትና ባልገመትኩት ሁኔታ ፍቅር ያዘኝ። ቴዲ ይባላል የባጃጅ ሹፌር ነዉ.. የፈለገዉን ለማግኘት ሲል ፍፁም ማንነቱን ቀይሮ ነበር የቀረበኝ...አስተዋይነቱ..ለሴት ልጅ ያለዉ እንክብካቤና የዋህነቱ በፍቅሩ እንድወድቅ አደረገኝ..አበድኩለት ልዩነታችንን ሁሉ እረሳሁት..ጁመአ(አርብ) እለት ከቲቶሪያል መልስ በባጃጁ ወደ ቤት እያደረሰኝ ሳለ ደንገት ወደ ሌላ ቅያስ ታጠፈ..ምንድነዉ አልኩት ዛሬ እንኳን ቤቴን አይልኝ ብዬኮ ነው አለኝ ፈገግ ብሎ ደስ ባይለኝም አልተቃወምኩትም..ቤቱ ደርሰን ከፍተን ገባን እቺን ትመስላለች እንግዲህ ቤቴ ለወደፊት ግን ትልቅ ቤት ይኖረናል በብዙ ልጆች እነከበባለን የኔ ዉድ ካንቺ ጋር ትልቅ ህልም አለኝ እያለ አነሆለለኝ..ወዲያው ከንፈሬ ላይ ተጣብቆ ትንፋሽ አስኪያጥረኝ ሳመኝ።ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳምኩ ፍርሃትና ደሰታ ተሰማኝ...በድጋሜ ሳመኝ..ሰዉነቴን ዉርር አረገኝ..ነዘረኝ። ይባስ ብሎ የተከናነብኩበትን ክሪም አነሳና አንገቴን.....Read more እለት ከቲቶሪያል መልስ በባጃጁ ወደ ቤት እያደረሰኝ ሳለ ደንገት ወደ ሌላ ቅያስ ታጠፈ..ምንድነዉ አልኩት ዛሬ እንኳን ቤቴን አይልኝ ብዬኮ ነው አለኝ ፈገግ ብሎ ደስ ባይለኝም አልተቃወምኩትም..ቤቱ ደርሰን ከፍተን ገባን እቺን ትመስላለች እንግዲህ ቤቴ ለወደፊት ግን ትልቅ ቤት ይኖረናል በብዙ ልጆች እነከበባለን የኔ ዉድ ካንቺ ጋር ትልቅ ህልም አለኝ እያለ አነሆለለኝ..ወዲያው ከንፈሬ ላይ ተጣብቆ ትንፋሽ አስኪያጥረኝ ሳመኝ።ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳምኩ ፍርሃትና ደሰታ ተሰማኝ...በድጋሜ ሳመኝ..ሰዉነቴን ዉርር አረገኝ..ነዘረኝ። ይባስ ብሎ የተከናነብኩበትን ክሪም አነሳና አንገቴን.....Read more]
Show all...
as wr wb families😍 እዚጋ እንዳሳወቅነው ሌላ ታሪክ ለመጀመር አስበን ነበረ ነገር ግን አብዛኞቻችሁ በውስጥ መስመር የማይፋቅ ስህተትን እንዳላነበባችሁትና እንዲቀጥ ጠይቃቹናል ስለዚ በአላህ ፍቃድ ታሪኩን እንቀጥላለን....😄 share በማድረግ ተባበሩን🙏
Show all...
ማንበብ አለባችሁ 😍 #kismet_Islamic_post❤️😍 ➊ ☞ #ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ በኔ ላይ በየቀኑ 1000 ሰለዋት የሚያደርግ ሰው በጀነት ሳይበሸር አይሞትም። ➋ ☞ #ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ በኔ ላይ በየቀኑ 100 ሰለዋት የሚያደርግ አላህ 100 ሀጃውን ያወጣለታል 70 በጀነት 30 በዱንያ። ➌ ☞#ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ ሲነጋ 10 ሲመሽ 10 ሰለዋት ያደረገ የኔን ሸፈኣ የቂያማ ቀን ያገኛል። ➍ ☞#ነብዩ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው አላህ በሱ ላይ 10 ሰለዋት ያወርድበታል 10 ሀጥያት ይሰርዝለታል 10 ደረጃ ከፍ ያረገዋል። ➎ ☞ #ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ ከናንተ አንዳችሁ ሰላም አይለኝም ሰላምታውን ብመልስለት እንጂ። ➏☞#ለኔ የመጀመርያ ሰዎቼ የቂየማ ቀን እነዚያ በኔላይ በብዛት ሰለዋትን ያደረጉብኝ ናቸው። ታድያ ምን እየጠበቅን ነው እኛም ሰለዋት በማብዛት ይሄንን መልክትም ለረሱት ወዳጅ ዘመዳቹ በፍጥነት #ሼር በማድረግ ሰደቃ ጃርያ በማሰብ. ብናስተላልፍ የቂያማ ቀን ያላሰብነው ስንት ሀሰናት ይጠብቀናል ። የእኔ ዑማ ከሁሉም ዑማ በላጭ ነው። ረሱልﷺ❤️ሶሉ አለ ረሱሊና ሀቢቢና ሸፊና ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ❤️😍 Join👉 @kismetislamic😱😡 Le allah blachu Share adrgulgn Jezakum allahu kheyren😻
Show all...