cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቴዎ ፍሎስ theophilus

" ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን:: (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5) በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችና፡ ስብከቶች እንዲሁም ፡ስነ መለኮታዊ ይዘት ያላቸዉ አስተምሮቶች ይቀርበታል። በተጨማሪም ቅዱሳን በinbox ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስን የሚያገኙበት መንፈሳዊ ቻናል ነዉ። መንፈሳዊ ጥያቄን ለመጠየቅ inbox @tsedeM

Show more
Advertising posts
222
Subscribers
No data24 hours
+27 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ርዕስ #እምነትን #መጠበቅ ክፍል 4 #ንግግርህ #ይገልጥሃል እምነትህ በንግግርህ ይንፀባረቅ #ከፀደቀ #መንፈሰ
Show all...
ዛሬ ማታ ክፍል 2 #እምነትን #መጠበቅ ክፍል 4 ይለቀቃል በብዙ የምትጠቀሙበት ትምህርት ነዉ #ፀደቀ ነኝ
Show all...
እንዳንድ ሰዎች አንዳንድ ቦታ ምናልባት ላያስፈልጉን ይችላሉ እግዚአብሔር ግን ሁል ጊዜ ያስፈልገናል ብንበረታ መበርቻ አቅማችን ብንወድቅ መነሻ ድጋፍችን ነዉና። #ከፀደቀ #መንፈሰ
Show all...
ሊያስታብይ የሚችል አንድም ነገር ሳይኖርህ ትሁት ነኝ ብትለኝ ትሁት ስለመሆንክ እርግጠኛ አይደለሁም። ምክንያቱም የአንዳንድ ሰዉ ትህትና እስኪያገኝ ድረስ ነዉ። ካገኘ በኃላ ትዕቢተኞች ራሱ እንዴት ያለ ትዕቢተኛ ነዉ የሚሉት ትዕቢተኛ ይሆናል። ሊያስታብይ የሚችሉ ነገሮች አሉ ለምሳሌ  ገንዘብ፥እዉቀት፥ዝና..እነዚህ ሁሉም ባይኖሩህ እንኳን አንዱ ነገር ኖሮክ ባለህና በያዝከዉ ነገር ትሁት ስትሆን ነዉ እዉነተኛ ትህትና። #ከፀደቀ #መንፈሰ
Show all...
እምነትን መጠበቅ ክፍል 4 ነገ ይለቀቃል በብዙ የምትጠቀሙበት ትምህርት ነዉ #ከፀደቀ #መንፈሰ
Show all...
እምነትን መጠበቅ ክፍል ሶስት #እምነትህን #በስራ #አሳየኝ #ከፀደቀ #መንፈሰ
Show all...
ዛሬ ማታ 2:00 #እምነትን #መጠበቅ ክፍል 3 ይለቀቃል በብዙ የምትጠቀሙበት ትምህርት ነዉ ጠብቁኝ
Show all...
ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል ማንም በክርስቶስ ያመነ ክርስቲያን በደረሰበት ደረጃ ዋጋ ይከፍላል።
Show all...
እምነትን መጠበቅ ክፍል 3 ነገ ይለቀቃ በብዙ የምትጠቀሙበት ትምህርት ነዉ #ከፀደቀ #መንፈሰ
Show all...
#እምነትን #መጠበቅ ክፍል 2 እየከፍ እየሄደ ባለዉ የዚህ አለም ኑሮ እንዴት ነዉ እሞነታችንን ጠብቀን መኖር የምችለው?🤔 #ከፀደቀ #መንፈሰ ቀን 6/2/2016
Show all...