Mind programming
አዕምሮ እንዴት እንደሚሰራ በማወቅ ድብቁ አእምሮን ክፍል ሪፕሮግራም በማድረግ መሻቶቻችንን ማሳካት። ሀሳብ አስተያዬት እና ልዬ መረጃ ከፈልጉ 👇👇👇👇 @Gech1921 t.me/purposoflife
Show more211
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+130 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
#የአብዱል_ካላም_10_የስኬት_ቀመሮች
1- ሕልሞችህን ተከተል
2- መማርህን አታቋርጥ
3- ራስህን ብቻ ለመሆን ታገል
4- ገደቦችህን ተሻገር
5- በሐቀኝነት ስራ
6- ውጤቱን ቀድመህ አስብ
7- ውድቀትን የምታስተናግድበትን መንገድ ተማር
8- ሰላማዊና ጥሩ ሁን
9- ስራህን ውደድ
10- መምህር ሁን፣ ሌሎችን አነቃቃ
የእናንተ ምርጥ የትኛው ነው?
የትኛው የሚጠቅማችሁ ይመስላችኋል? ሀሳብ አስተያየታችሁን ስጡን፤
#ወርቁን_ለማግኘት_የቀረህ_ሶስት_እርምጃ_ብቻ_ነው ይላል።
ቀኑን በብርታት ከ #የስኬት_ቀመር መጽሐፍ ጋር ወደፊት!!!
😍😘 መልካም ቀን🌴🌴
እንኳን ደስ አላቹ ።
ቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ (Special Training)ፕሮግራም በዚህ ሳምንት ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ/ም በሀዋሳ ሌዊ ሲኒማ የግል ስብዕና እድገት አሰልጣኝ ሰመረ ነጋሽ እና አሰልጣኝና ፕሮፌሽናል ማስተር ማየይንደር ሰለሞን ወ/ገብርኤል በስልጠና ሊያገለግሉን ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል። ስለዚህ ሀዋሳና በሀዋሳ ዙሪያ ያላቹ በሚገባ ተጠቀሙበት በፍፁም እንዳያመልጦ!
“Product Concept“ ስልጠና በቴሌግራም በአሰልጣኝ ቤተልሄም ጎንደር!
ነገ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ በቴሌግራም በቀጥታ ለሚተላለፈው ስልጠና ይጠብቁን።
✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
Repost from Breakthrough Trading S.C ®
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገቢዎች ሚኒስቴር ከፍተኛ ግብር ከፋዩች ቅ/ጽ/ቤት "ለስኬታማ ህይወት አዕምሮን ማነፅ" ስልጠና ሲሰጥ የነበረው የከሰአት የስልጠና መርሀ ግብር ተጠናቋል። #photo ✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
#የአብዱል_ካላም_10_የስኬት_ቀመሮች
1- ሕልሞችህን ተከተል
2- መማርህን አታቋርጥ
3- ራስህን ብቻ ለመሆን ታገል
4- ገደቦችህን ተሻገር
5- በሐቀኝነት ስራ
6- ውጤቱን ቀድመህ አስብ
7- ውድቀትን የምታስተናግድበትን መንገድ ተማር
8- ሰላማዊና ጥሩ ሁን
9- ስራህን ውደድ
10- መምህር ሁን፣ ሌሎችን አነቃቃ
የእናንተ ምርጥ የትኛው ነው?
የትኛው የሚጠቅማችሁ ይመስላችኋል? ሀሳብ አስተያየታችሁን ስጡን፤
#ወርቁን_ለማግኘት_የቀረህ_ሶስት_እርምጃ_ብቻ_ነው ይላል።
ቀኑን በብርታት ከ #የስኬት_ቀመር መጽሐፍ ጋር ወደፊት!!!
😍😘 መልካም ቀን🌴🌴
How do you drive your life?
Your past serves as only a reference point, but it's not a place to dwell permanently.