cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የራጉኤል ልጇች

ይሄ ቻናል የደብረ ሃይል ቅዱስ ራጉኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን ልጆች ቻናል ሲሆን የተለያዩ ትምህርት፣ ስብከት፣ መዝሙሮችና የመዝሙር ግጥም ያገኙበታል ✝️✝️✝️✝️ ይቀላቀሉ ህውቀትና ጥበብ እግዚአብሔርን ገብዩ ወደ እግዚአብሄር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ መዝ 121 ፥ 1

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
148
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ይህን የመርካቶ ቅዱስ ራጉኤል ቤ/ክ ሳምንታዊ የረቡዕ ጉባኤ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የማያውቀው ፤ ሕይወቱን ያልለወጠለት ፣ ኦርቶዶክሳዊው ትምህርትን ያልገለጠለት አለ ብሎ ለማመን እስከሚቸግር ድረስ ቃለ ወንጌል ያለ ማቋረጥ ይሰጥበታል። እርሶም በመርሃ ግብሩ ላይ በመገኘት የዚህ ታሪክ ተካፋይ ይሁኑ። ዘወትር በየሳምንቱ ረቡዕ ከቀኑ 11:00 እስከ ምሽት 1:30 ቀጠሮን መርካቶ ቅዱስ ራጉኤል ቤ/ክ ያድርጉ! በመላው ዓለምና በክፍለ ሀገራት ላላችሁ ቃሉን ለመስማት አማራጭ አለ! በዩቲዩብ አንቀጸ ብርሃን ሚዲያ ላይ ይከታተሉ። ቻናሉን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇 https://youtu.be/387cpWa7Mys
Show all...