en
Feedback
Star Model casting Agent

Star Model casting Agent

Open in Telegram

0979994999 📲 ℹ️Welcome to star cating ℹ️Film ℹ️Advertising ℹ️video clip ℹ️fashion show ℹ️TV host ℹ️Billboard ℹ️Singers event organizers ... @StarCastingAgent 👉 @Castagent 📩

Show more
2 131
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+3930 days
Posts Archive
አስቸኳይ የስራ ጥሪ! ከ400ሺ በላይ ተከታይ ባለው የመዝናኛ የዩትዩብ ቻናል ላይ በቭሎግ (Vlog) ስራ ለመሳተፍ የምትፈልግ ሴት እንፈልጋለን። መስፈርት: 1. እድሜ: ከ18 - 24 2. ጨዋታ እና
አስቸኳይ የስራ ጥሪ! ከ400ሺ በላይ ተከታይ ባለው የመዝናኛ የዩትዩብ ቻናል ላይ በቭሎግ (Vlog) ስራ ለመሳተፍ የምትፈልግ ሴት እንፈልጋለን። መስፈርት: 1. እድሜ: ከ18 - 24 2. ጨዋታ እና ንግግር የምትችል 3. አርባ ምንጭን በከፊልም ቢሆን የምታቃት 4. ቆንጆ እና ቆንጆ አቋም ያላት ስራው ለ3 ቀን የሚቆይ ሲሆን በዛ ግዜ ውስጥ መገኘት የምትችል መሆን አለባት። *Send Photo and contact On telegram.          👇           📮 👉🏼 @castingagent           @StarCastingAgent +251979994999 @bujustar BujuStar.com

አስቸኳይ የስራ ጥሪ! ከ400ሺ በላይ ተከታይ ባለው የመዝናኛ የዩትዩብ ቻናል ላይ በቭሎግ (Vlog) ስራ ለመሳተፍ የምትፈልግ ሴት እንፈልጋለን። መስፈርት: 1. እድሜ: ከ18 - 24 2. ጨዋታ እና
አስቸኳይ የስራ ጥሪ! ከ400ሺ በላይ ተከታይ ባለው የመዝናኛ የዩትዩብ ቻናል ላይ በቭሎግ (Vlog) ስራ ለመሳተፍ የምትፈልግ ሴት እንፈልጋለን። መስፈርት: 1. እድሜ: ከ18 - 24 2. ጨዋታ እና ንግግር የምትችል 3. አርባ ምንጭን በከፊልም ቢሆን የምታቃት 4. ቆንጆ እና ቆንጆ አቋም ያላት ስራው ለ3 ቀን የሚቆይ ሲሆን በዛ ግዜ ውስጥ መገኘት የምትችል መሆን አለባት። *Send Photo and contact On telegram. 👇 📮 👉🏼 @castingagent           @StarCastingAgent +251979994999 @bujustar BujuStar.com

🛑ADVERTISING/ማስታወቂያ 👉ሰላም ሰላም ውድ የስታር ከስትንግ ቤተሰቦቻችን ለታዋቂ ዘፈኝ የሙዚቃ ክሊፖ አንድ ቆንጆ ሴት እንፈልጋለን #መስፈርት 🔸ቆንጆ 🔸እድሜ ከ 18 - 25 🔸 መልከ
🛑ADVERTISING/ማስታወቂያ 👉ሰላም ሰላም ውድ የስታር ከስትንግ ቤተሰቦቻችን  ለታዋቂ ዘፈኝ የሙዚቃ ክሊፖ አንድ ቆንጆ ሴት እንፈልጋለን                    #መስፈርት 🔸ቆንጆ 🔸እድሜ ከ 18 - 25 🔸 መልከ መልካም የሆነች 🔸 ቀልጣፋ 🔸 ጥሩ ተክለ ቁመና ያላት 🔸ካሜራ ፊት ምቾት የሚሰማት 🔸 ከዚህ በፊት ክሊፖ ያላሰራችህ Photo On telegram👇 📮 👉🏼 @castingagent           @StarCastingAgent +251979994999 BujuStar.com

photo content

ለ ፊልም ለ ማስታወቂያ እና ለ ሆስት የተዋንያን መረጣ / casting call ልዩ የትወና ብቃትና ተሰጥኦ ላላቸው ተዋንያን ዘመን ፊልም ፕሮዳክሽን ለሚሰራው የተለያዩ ስራዎች ብዛት ያላቸውን አዳዲስ
             ለ ፊልም ለ ማስታወቂያ እና ለ ሆስት  የተዋንያን መረጣ / casting call ልዩ የትወና ብቃትና ተሰጥኦ ላላቸው ተዋንያን ዘመን ፊልም  ፕሮዳክሽን ለሚሰራው የተለያዩ ስራዎች ብዛት ያላቸውን አዳዲስ እና ልምድ ያላቸውን ተዋንያን ይፈልጋል። ተፈላጊ ተዋንያን      ዕድሜ  20-65  ፆታ            ወንድ/ሴት የምዝገባ ቀን ማክሰኞ 14/6/15 ከሰባት ሰአት ጀምሮ አድራሻ ቦሌ ብራስ ማስተዋል ወንጃ ፍቃድ ተምህርት ቤት ያለበት ህንፃ 5ተኛ ፎቅ መሳተፍ የምትፈልጉ አሳውቁን           @StarCastingAgent @bujustar ☝️ follow Us +251979994999 @castingagent BujuStar.com

አሁን ተለቀቀ 👇👇👇 https://youtu.be/hjH0Qxstuy0

BUJU X DAGI D__ARBAMINCHE__master_mp3.mp310.32 MB

Repost from Buju Star
photo content

ተለቀቀ 👇👇👇 https://youtu.be/hjH0Qxstuy0

Repost from Buju Star
ካቻሮና እኔና ዳጊ ዲ የሰራነው ካቻሮና የተሰኘው የጋሞ ባህላዊ ሙዚቃችን በአድማስ ኢንተርቴይመንት በቅርብ ቀን እንደሚለቀቅ እየገለጽን፥ የጋሞ ህዝብ በሀገራችን ኢትዮጵያ የሚታወቅበት ብዙ ባህላዊ እና
ካቻሮና እኔና ዳጊ ዲ የሰራነው ካቻሮና የተሰኘው የጋሞ ባህላዊ ሙዚቃችን በአድማስ ኢንተርቴይመንት በቅርብ ቀን እንደሚለቀቅ እየገለጽን፥ የጋሞ ህዝብ በሀገራችን ኢትዮጵያ የሚታወቅበት ብዙ ባህላዊ እና ማህበረሰባዊ የሆኑ ልማዶች ያሉት ሰፊ እና ጨዋ ህዝብ መሆኑ የማይካድ ሀቅ ብቻ ሳይሆን መሽቶ የመንጋትን ያህል የጸና እውነት ነው። ይኼንን ታላቅ ህዝብ በኪነጥበብ ማገልገል ደግሞ እጅግ መታደል እንደሆነ ይሰማናል። ለዚህም ነው ካቻሮና ብለን የመጣነው። ካቻሮና የተሰኘውን ይኼንን ትልቅ ዘፈናችንን የሙዚቅ ቅንብሩን የሰራው ታዋቂው የሙዚቃ አቀናባሪና ፕሮዲውሰር ስማገኘሁ ሳሙኤል ነው። ዜማና ግጥሙን ደግሞ የምናከብረው አርቲስት ምስክር ምንዳዬ ደርሶታል እንዲሁም ቪዲዮ በሮማን ፊልም ተሰርቷል። ከዚህ ቀደመ ከሰራኋቸው ባህላዊ ሙዚቃዎቼ ይህ ለኔ በጣም ልዩ እና በሁሉም ዘርፍ እጅግ የበለጸገ የምለው ስራዬ ሲሆን የጋሞን ሁለንተናዊ ባህል የሚያስተዋውቅ፥ የከተማችን አርባምንጭን ገጽታም በጥሩ ሁኔታ የሚያንጸባርቅ ቆንጆ ስራ ነው። ስራው የወሰደው ጊዜና ጉልበት ብሎም ወጪው ፈታኝ ቢሆንም የእነዚህ ነገሮች ጥምር ውጤት ግን አስደሳች ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፊችሁ በሙሉ ምስጋናዬን እያቀረብኩ ለሙዚቃ አፍቃሪያን የማስታወቂያ ቻሌንጃችንን እንድትቀላቀሉ በትህትተና እጠይቃለሁ። @bujustar