Star Model casting Agent
Open in Telegram
0979994999 📲 ℹ️Welcome to star cating ℹ️Film ℹ️Advertising ℹ️video clip ℹ️fashion show ℹ️TV host ℹ️Billboard ℹ️Singers event organizers ... @StarCastingAgent 👉 @Castagent 📩
Show more2 131
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+3930 days
Posts Archive
Repost from Buju Star
ቦስ መልካም አዲስ ዓመት! ይህ ያለፈው አመት ብዙ ፈተናዎች የተሞላበት እንደነበር እናውቃለን፣ እና መጪው አመት ብሩህ ቀናትን እንዲያመጣ እንጸልያለን።
በመጪው አዲስ አመት ከጤና፣ ከሀብት፣ እና ማለቂያ ከሌለው በረከቶችን እመኛለሁ።
መልካም አዲስ አመት ላንተና ለቤተሰቦችህ🙏
https://bujustar.com
የስራ ማስታወቂያ
Right Way Tour & Travel ድርጅት ካሉበት ሆነው መስራት የሚችሉ የግራፊክስ ባለሙያዎችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል!
የስራ ልምድ፦ አይጠይቅም
ፆታ፦ አይለይም
ደሞዝ፦ በስምምነት
በጥሩ ሁኔታ ግራፊክስ የመስራት ችሎታ ያለው ሰው ለዚህ ስራ ማመልከት ይችላል
@starcastingagent
Contact +251979994999
Join my Telegram channel
👇👇👇
@bujustar
https://bujustar.com
https://youtube.com/c/BujuStar
@starcastingagent
Contact +251979994999
Join my Telegram channel
👇👇👇
@bujustar
https://bujustar.com
https://youtube.com/c/BujuStar
@starcastingagent
Contact +251979994999
Join my Telegram channel
👇👇👇
@bujustar
https://bujustar.com
https://youtube.com/c/BujuStar
@starcastingagent
Contact +251979994999
Join my Telegram channel
👇👇👇
@bujustar
https://bujustar.com
https://youtube.com/c/BujuStar
@starcastingagent
Join my Telegram channel
👇👇👇
@bujustar
https://bujustar.com
https://youtube.com/c/BujuStar
@starcastingagent
Join my Telegram channel
👇👇👇
@bujustar
https://bujustar.com
https://youtube.com/c/BujuStar
አስቸኳይ የስራ ጥሪ!
Commercial bank advertising
1. እድሜ: ከ18 - 24
2.ቆንጆ እና ቆንጆ አቋም ያላት
*Send Photo and contact On telegram. 👇
📮 👉🏼 @castingagent
@StarCastingAgent
+251979994999
@bujustar
BujuStar.com
አስቸኳይ የስራ ጥሪ!
Commercial bank advertising
1. እድሜ: ከ18 - 24
2.ቆንጆ እና ቆንጆ አቋም ያላት
ስራው ለ32 ቀን የሚቆይ ሲሆን በዛ ግዜ ውስጥ መገኘት የምትችል መሆን አለባት።
*Send Photo and contact On telegram. 👇
📮 👉🏼 @castingagent
@StarCastingAgent
+251979994999
@bujustar
BujuStar.com
ሃምስተር ኮምባት | Hamster Combat
#Ethiopia | ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ሀገራት ላይ እየተዘዋወረ ያለው “ሃምስተር ኮምባት” ምንድነው ?
“ሃምስተር ኮምባት” (Hamster Kombat) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በበርካቶች ዘንድ እየተዘወተረ የመጣ በቴሌግም ላይ የተመሰረተ ጨዋታ ሲሆን፤ ተጫዋቾቹ በየቀኑ ስክሪናቸውን በጣታቸው መታ መታ (ታፕ ታፕ) ሲያደርጉ ክሪፕቶ ሳንቲሞችን የሚያገኙበት ነው።
“ሃምስተር ኮምባት” (Hamster Kombat) ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ሀገራት ላይ በበርካቶች እየተዘወተረ የመጣ ጨዋታም ሆኗል።
በቴሌግራም ላይ የተመሰረተው ሃምስተር ኮምባት በአለም አቀፍ ደረጃ 200 ሚሊዮን ተጫዋቾችን በማፍራት ከፍተኛ ተወዳጅነትን አግኝቷል።
ሃመስትር ኮምባት በቴልግራም ላይ የተመሰረተ ጨዋታ ሲሆን፤ ኤር ድሮፕ ሊሆኑ የሚችሉ ሳንቲሞችን (ኮይን) ተጫዋቾችን የሚሸልም የቴሌግራም ጨዋታ ነው። እንዲሁም ሰዎች በቴሌግራም ለይ ጓኞቻውን እየጋበዙ በርከት ያለ የክሪፕቶ ሳንቲሞችን ለመሰብሰብ በጋራ የሚጫወቱት ጨዋታ እንደሆነም ይነገራል።
ሃመስትር ኮምባት በቴልግራም ላይ የተመሰረተ ጨዋታ ሲሆን፤ ኤር ድሮፕ ሊሆኑ የሚችሉ ሳንቲሞችን (ኮይን) ተጫዋቾችን የሚሸልም የቴሌግራም ጨዋታ ነው። እንዲሁም ሰዎች በቴሌግራም ለይ ጓኞቻውን እየጋበዙ በርከት ያለ የክሪፕቶ ሳንቲሞችን ለመሰብሰብ በጋራ የሚጫወቱት ጨዋታ እንደሆነም ይነገራል።
👇👇👇👇👇
https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId796993403
@bujustar
0979994999
@starcastingagent
Join my Telegram channel
👇👇👇
@bujustar
https://bujustar.com
https://youtube.com/c/BujuStar
@bujustar
0979994999
@starcastingagent
Join my Telegram channel
👇👇👇
@bujustar
https://bujustar.com
https://youtube.com/c/BujuStar
@bujustar
0979994999
@starcastingagent
Join my Telegram channel
👇👇👇
@bujustar
https://bujustar.com
https://youtube.com/c/BujuStar
🛑ADVERTISING/ማስታወቂያ
👉ሰላም ሰላም ውድ የስታር ከስትንግ ቤተሰቦቻችን ለታዋቂ ዘፈኝ የሙዚቃ ክሊፖ
አንድ ቆንጆ ሴት እንፈልጋለን
🔸ቆንጆ
🔸እድሜ ከ 18 - 25
🔸 መልከ መልካም የሆነች
🔸 ቀልጣፋ
🔸 ጥሩ ተክለ ቁመና ያላት
🔸ካሜራ ፊት ምቾት የሚሰማት
🔸 የቀረፃ ቦታ አርባምንጭ
*Send Photo and contact On telegram. 👇
📮 👉🏼 @bujustar40 or @castingagent
@StarCastingAgent
+251979994999
@bujustar
BujuStar.com
DM ~ @bujustar40
0979994999
@starcastingagent
Join my Telegram channel
👇👇👇
@bujustar
https://bujustar.com
https://youtube.com/c/BujuStar
DM ~ @bujustar40
0979994999
@starcastingagent
Join my Telegram channel
👇👇👇
@bujustar
https://bujustar.com
https://youtube.com/c/BujuStar
@bujustar
0979994999
@starcastingagent
Join my Telegram channel
👇👇👇
@bujustar
https://bujustar.com
https://youtube.com/c/BujuStar
Land of paradise Gamo Arbaminch!
#ስለ_አርባምንጭ_ከተማ_ምን_ያህል_ያዉቃሉ?
የአባያ ሐይቅ በስምጥ ሸለቆ ከሚገኙ ሀይቆች በስፋት የጣናን ሀይቅ ተከትሎ በሁለተኝነት ደረጃ ላይ የሚገኝ ከ1235 ሜትር ርቀት ከባህር ወለል ጠለል ከፍታ ላይ የሚገኝ በ1160 ስኩዌር ሜትር የመሬት አካል ላይ ይገኛል፡፡ በአማካይ 13 ሜትር ጥልቀት ያለዉ ከ11 በላይ የሚሆኑ ከአለት የተዋቀሩ ደሴቶች ባለቤት መሆኑ ልዩ ተፈጥሮን አድሎታል፡፡
የጫሞ ሐይቅ ከከተማዉ 10 ኪ,ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን 550 ኪ,ሜ ስኩዌር ስፋት ያለው ከ6 እስከ 13 ኪ,ሜ ጥልቀት ያለዉ ጉማሬ፣ አዞ ፣ የተለያዩ ዝርያ ያላቸዉ አሳዎችና በርካታ ዓይነት ዝርያ ያላቸዉ አዕዋፋት ያሉበት ማራኪ ተፈጥሮ ያለበት ሐይቅ ነዉ፡፡
ከ40 በላይ የሚሆኑ ምንጮች ከከተማዋ በ5 ኪ,ሜ ርቀት ላይ ይገኛሉ ይህ ዉብ ተፈጥሮአዊ ቦታ ከ40 በላይ የሚሆኑ ምንጮች ከአለታማ ተራራ ሥር በመፍለቅ ለአከባቢዋና በአከባቢዋ ዙርያ ላሉ ህዝቦች ሀይላንድ ለምኔ የሚያስብል በቂ ንፁህ የመጠጥ ዉሃ እንድታመርት ከተማዋን ረድቷታል። ይህ ቦታ በጥቅጥቅ ደን የታጀበ በመሆኑ ቀዝቃዛና ነፋሻማ ሲሆን ለጎብኚዎች እርካታን ይሰጣል፡፡
የአርባምንጭ ከተማ አዞ እርባታ ራንች ከ1976 ዓ,ም ጀምሮ የተቋቋመ ሲሆን ከከተማዉ 7 ኪ,ሜ ርቀት ላይ ሲገኝ በአርባምንጭ ከተማ አለም አቀፍ አየር ማረፍያ በስተቀኝ በኩል ይገኛል። በተደረገዉ ማስፋፍያ መሠረት ከ 30,000 ሺ በላይ አዞዎች የሚይዝ ሲሆን ከ7000 ሺ በላይ የሚሆኑ አዞዎች በተለያየ የእድሜ ክፍል ይገኙበታል፡፡
ማየት ማመን ነዉ መተዉ ይጎብኙ❤❤❤
@bujustar
አርባምንጭ አዲካ ሎጅ ዛሬ ማክሰኞ አይቀርም
@bujustar
For any message 📩 @bujustar40
All my social media
👇👇👇
Website: https://bujustar.com
Instagram: https://instagram.com/bujustar_
Facebook: https://m.facebook.com/bujustar/
YouTube https://youtube.com/c/BujuStar
TikTok: https://vm.tiktok.com/ZMLJJpdr2/
Telegram: https://t.me/bujustar
Twitter: https://twitter.com/bujustar_
Direct me : https://direct.me/bujustar
Repost from Buju Star
አርባምንጭ አዲካ ሎጅ ዛሬ ማክሰኞ አይቀርም
@bujustar
For any message 📩 @bujustar40
All my social media
👇👇👇
Website: https://bujustar.com
Instagram: https://instagram.com/bujustar_
Facebook: https://m.facebook.com/bujustar/
YouTube https://youtube.com/c/BujuStar
TikTok: https://vm.tiktok.com/ZMLJJpdr2/
Telegram: https://t.me/bujustar
Twitter: https://twitter.com/bujustar_
Direct me : https://direct.me/bujustar
