Axum Bingo
Open in Telegram
Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
4 529
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
4 529
ለማመን የሚክብድ የስራ ዕድል ፣ በቀን እስክ 50000 ብር ይፈሱ፤ ፎሬክስ ምንድነው?
What is Forex?
ይፍጠኑ ቻነሉን በመቀላቀል በነፃ በጥልቀት ይወቁ
https://t.me/+TOC2ExHWA_M5YzE0
4 529
ለማመን የሚክብድ የስራ ዕድል ፣ በቀን እስክ 50000 ብር ይፈሱ፤ ፎሬክስ ምንድነው?
What is Forex?
ይፍጠኑ ቻነሉን በመቀላቀል በነፃ በጥልቀት ይወቁ
https://t.me/+TOC2ExHWA_M5YzE0
4 529
- ቃል የእምነት እዳ እንጂ.......
- ካንቺ ጋር አድሬ ሲነጋ ልሙት
- ሰው ማለት ሰው የሚሆን ሰው የጠፋለት
- ማወቅ ሌላ ማድረግ ሌላ
- ሀቁን ይዘህ ከተነሳህ ተከታይ መቁጠር አያስፈልግህም
- ሆዴ በጀርባየ ቢሆን ገፍቶ ገደል በጣለኝ
-ልጅ ሁኘ ነብሴን እጅግ ደስ ሚላት ጢቢ ጢቢ ስጫወት ነው። ጎረምሳ ሁኘ ነብሴን እጅግ ደስ ሚላት ሴት ልጅን ሳቅፍ ነበር። አርጅቼ ነብሴን እጅግ ደስ ሚላት ልጄ ስትስቅ ማየት ነው። አሁን እነዚህን ሶስት እኔዎች ሳስተያያቸው አንድ ሰው ናቸው
❤❤❤❤ እግረ መንገድ ከሚለው ከስብሀት ገብረእግዚአብሔር መፅሐፍ የተወሰደ
4 529
የሰሞኑ የ ፍርድ ቤት ሁኔታ
1 ጫማ ዘርፈህ ታስረህ ወንጀሉን መፈፀምህን ብታምን እንኳን ዳኛው ለተጨማሪ ምርመራ 1 አመት ሰተናል
ማለቱ አይቀርም 😂😂
አባቴ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ለመታሰር እራሱ ያመላልሱካል 😁😁
@KeldPlusKumnegers
4 529
አድራሻ :- ባህር ዳር ሜድሮክ ጎን ጭልፊት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 213
+251913058392
+251918266617
+251902142217
4 529
እኔ ኬትም ተባጥሼ ቀልድ እፖስታለሁ...
*
አዳሜ ፈገግ ብለሽ #share ሳታደርጊ ላሽ ትያለሽ
3000 እንግባ እስኪ @KeldPlusKumnegers ን ለ ጓደኞቻችሁ forward አድርጉ!!
4 529
ሙዝየም ገብቶ እቃ ሰብሮ "ከ400 አመት በፊት የነበረ ቅርስ ነው የሰበርከው" ሲባል ኡፍፍፍፍ እኔ ደሞ አዲስ መስሎኝ ደንግጬ ነበር ያለው ልጅ ግን የት ገባ🤔
@KeldPlusKumnegers
#SHARE #SHARE
4 529
እናት ወደ ኢመርንጀሲ ክፍል ስልክ ትደውላለች
ዶክተር ፦ "" ሀሎ..""
እናት፦ "" ልጄ እስክርብቶ ዋጠብኝ""
ዶክተር፦ "" እርዳታ የሚሰጥ አምቡላንስ እንልክላችኌለን""
እናት ፦"" አምቡላሱ እስኪመጣ ምን ላድርግ ታዲያ ""
ዶክተር፦ "" እስከዚያው በርሳስ ጻፊ "
JOIN. @keldPlusKumnegers
4 529
ٌ
የመርሳትን ችግር ለማስወገድ የሚረዱ 100 አይነት ዘዴዎች...
.
.
.
የሚል መፅሐፍ ገዝቼ...
እዛው የገዛሁበት ቦታ ረስቼው መጣሁ😂😂😂😂
የተመቸው👍 @KeldPlusKumnegers
