cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

|| ጠሪቀተል ኑር||

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
774
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

⚡️እኛም ተቀላቅለናል⚡️ እጅዎ ላይ ባለው #ስልክ📱 ብቻ ወደ #ሀብት_ማማ ይውጡ ዛሬውኑ ይጀምሩ ከፍታን #ከሂጅራ_ጋር_ያጣጥሙ 🎊 #የሂጅራ_ባንክ ቦትን ተጠቅመው ሲመዘገቡ የ 1,000 ብር ስጦታ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ የ 125 ብር ሽልማት ያግኙ🎁 ይህ ማለት 40 ሰዎችን ወደ ቦቱ ሲጋብዙ 5000+1000 ብር #አካውንቶ ላይ ገቢ ይደረጋል ማለት ነው መልካም እድል ይሁንልዎ 🙏 እርስዎም አሁኑኑ ወደ ሀብት ማማ ጉዞ ይጀምሩ👇 https://t.me/Hijira_bank_Bot?start=r0808576977 https://t.me/Hijira_bank_Bot?start=r0808576977
Show all...

Repost from እህቴ
🔴 #ያኡኽቲ_ከሪማ_ንቂ_ተጠንቀቂ 🔴 ╰──•••፡•••──═••••፡••••──╯ ፈገግታ እያበዛ በአስመሳይ ጥርሱ፤ #ወደድኩሽ__እያለ_በቅቤ_ምላሱ። #ፍቅርን ሲገልፅልሽ #በቃላት ቀምሞ፤ #ወደድኩሽ እያለ ሲነግርሽ #ደጋግሞ። ➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻ #እንዳትሸወጅ___ልንገርሽ____አደራ፤ ፍቅርን አይገልፀውም የቃላት ድርደራ። የአንች ያልሆነን ሰው ፍፁም አታፍቅሪ፤ በሀሳብ መንምነሽ በከንቱ እንዳትቀሪ። ➙➙➙➙➙➙➙➙➙➙➙➙➙ ከእኔ አያልፍም ብለሽ ምኑንም ሳታውቂ፤ የፍቅር ሰንሰለት ጠልፎሽ እንዳትወድቂ፤ #ደጋግሜ__ልንገርሽ እህቴ ሆይ! ንቂ፤ ከእንድህ አይነት ነገር #በጭራሽ__ራቂ፤ #አብሽሪ ለምኑም ለሁሉም አትጨናነቂ፤ ሁሉም ለበጎ ነው አሏህ ያለ እለት ይሳካል እወቂ። ➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾ ➲ #ግን_ለምን ያኡኽቲ ከሪማ!? ምነው ሀያ ጠፋ!? የት እየሄድን ነው ምነው ሀያእ ጠፋ፤ በአጅነቢይ ወንድ ፖስት ላይ በኮሜንት ልፍለፋ፤ ያልተፈቀዱ ቃላትን #መናገር_በይፋ፤ የት እየሄድን ነው ምነው ሀያእ ጠፋ!? ➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳ በኮሜንት ገብተሽ #በለስላሳ_ፅሑፍሽ፤ በልብ ቅርፅ አድርገሽ ሪሴክት ካደረግሽ፤ ይመጣል በሜሴጀር በደንብ ሊግባባሽ፤ እንኳን ደህና መጣህ ብለሽ ከተቀበልሽ፤ #በራስሽ_ፍላጎት_ሀያእሽን_ካዋረድሽ፤ #አንች_ዋጋም_የለሽ_ከከሳሪዎቹ_ነሽ፤ ለዝሙት መከሰት መንስኤኮ አንች ነሽ። ➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺ እሱማ ወንድ ነው ምን ኢማን ቢኖረው፤ #በአንች_መፈተኑ_የማይቀር_እኮ_ነው፤ #ለአለማት_እዝነት ተብለው የተላኩት፤ የእስልምናን ብርሀን እስከ ዳር ያበሩት፤ #ረሱላችን ( ﷺ ) #ድሮም_እንደፈሩት፤ ለወንድ ልጅ ፈተና አልተውኩም ሴትን ቢሆን እንጅ ብለው እንዳወሩት፤ #ያውና_ፈተንሽው__አልቀረም__የፈሩት። ➔➔➔➔➔➔➔➔➔➔ ስለዚህ ያኡኽቲ ለሙስሊሙ ወንድማችን ከመሆን ፈተና፤ ያለፈው አለፈ ከእንግድህ በሗላ እንሁን ቆፍጣና። ➚➚➚➚➚➚➚➘➘➘➘➘➘➘ نصيحة لأختي الكريما من أختك 🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭 https://t.me/Al_rahmanu
Show all...
እህቴ

• قال الشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله : ✅"المرأة عليها واجب كبير في الدعوة إلى الله ؛ لذلك لا بد أن تكون متسلحة بالعلم !"🌻 👉ሴት ልጅ ወደ አሏህ በመጣራት ላይ ትልቅ ግዴታ ስላለባት በእውቀት የታጠቀች ልትሆን ይገባል።

ኢስላማዊ ድምፅ‼️‼️ ከ ሚመጣው ሰኞ ጀምሮ ሁሉም ሙስሊም ሴት ጥቁር ሂጃብ🥷 በማድረግ በየ ትምህርት ቤቱ ያለንን ድምፅ በማሰማት ሰላት ሚከለክለንን ማነኛውም‼️‼️‼️‼️ አካል ላይ በ አንድነት በ ማመፅ ኢስላማዊ ማንነታችንን እናሳያለን፡፡ በሰላት ቀልድ የለም!!!!!!!!!!!!!‼️‼️‼️‼️‼️ በ ሰላት አንደራደርም!!!!!!!!!!!!!‼️‼️‼️‼️‼️ ኢስላም ሰላም !!!!!!!!!!!!!!!‼️‼️‼️‼️ ሁላቹም ለመላው ሙስሊም ተማሪዎች እንዲደርስ @rezakuhakimu @rezakuhakimu @rezakuhakimu share share‼️‼️‼️ share share ‼️‼️‼️ Share share‼️‼️‼️ share share‼️‼️‼️‼️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ፕሮፋይል አድርጉት ትልቅ በላእ ከፊታችን አለ profile እናድርገው በሰላት አንደራደርም !! በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቤቶች ሙስሊም ተማሪዎችን ከሰላት ለመነጠል የሚደረገውን ዘመቻ እንቃወም ወላሂ ነገ ቤታችን ድረስ ነው የሚመጣልን የቦሩ ሜዳው ታሪክ ላለመደገሙ ዋስትና የለንም በሰላማዊ መንገድ በሶሻል ሚድያ ዘመቻ እንጠይቅ በሴኩላሪዝም ሽፋን ሙስሊሞችን ከትምህርት ስርዓት ማግለል ይቁም‼ በአላህ ስም እጠይቃችኋለው በስልካችሁ ላይ ላሉ ሙስሊሞች አዳርሱ እስልምናችን አደጋ ላይ ነው አነሰ ከተባለ ለ20 ሰው ሼር @rezakuhakimu @rezakuhakimu @rezakuhakimu #ሼር_አድርጉት
Show all...
★ ቁርአን ★ وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡ ጸጥም በሉ ይታዘንላችኋልና፡፡
Show all...
አድ እያደረጋችሁ ያላቹ ኸይር ፈላጊዎች ጀዛኩሙላ ኸይረን አድ እናድርግ ጀሚዓን !! አድ🍇☕️ አድድ🍇☕️ አድድድ🍇☕️ አድድድድ🍇☕️ አድድድድድ🍇☕️ አድድድድድድ🍇☕️ አድድድድድድድ🍇☕️ አድድድድድድድድ🍇☕️ አድድድድድድድድድ🍇☕️ አድድድድድድድድድድ🍇☕️ አድድድድድድድድድድድ🍇☕️ አድድድድድድድድድድድድ🍇☕️ አድድድድድድድድድድድድድድ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌾ኒያያያያያያያያያያያያያያያያያ 🌾🌾ኒያያያያያያያያያያያያያያያ 🌾🌾🌾ኒያያያያያያያያያያያያያ 🌾🌾🌾🌾ኒያያያያያያያያያያያ 🌾🌾🌾🌾🌾ኒያያያያያያያያያ 🌾🌾🌾🌾🌾🌾ኒያያያያያያያ 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾ኒያያያያያ 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾ኒያያያ 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾ኒያ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ✍ ያልነየታችሁ ነይቱልን ጀዛኩሙላህ ኸይር ✍ የነየታችሁ ኒያችሁን አስገቡልን ባረከላህ ፊኩም እናንተ ኸይር ፈላጊዎች በመልካም ነገር ልንሽቀዳደም ይገባናል። በመቀጠል "ኒያያያያያያ" አድርጉ "የነየታችሁ" በቅርቡ አስገቡ ጀዛኩሙላህ ኸይር https://t.me/joinchat/QGpiyYusTRI4MGRk
Show all...
ጠሪቀተል ኑር የበጎ አድራጎት ማህበር

🍂ያ ለአላህ መልካም ብድርን የሚያበድርና ለእርሱ (አላህ) ብዙ እጥፎች አድርጎ የሚያነባብርለት ማነው?🍃አል-ቁርአን ⭕️አላማችን፦ ✅1ኛ: ለየቲሞችና ለሚስኪኖች ከምግብና ከመጠጥ ባሻገር ሰርተው የሚለወጡበትን መንገድ ማመቻቸት ነው። ✅2ኛ፡ ገጠር ላሉ ሙስሊም ማህበረሰቦችና መስጅዶች የኤሌትሪክ ሀይል ተደራሽነት ማድረግ ነው፤ በተቻለን አቅም በሁሉም ቤት ውስጥ ብርሃንን ማስገባት ነው።

አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኑ ባአንድነት ሀገራችን እናልማ ከሰጠን ላይ እንሰጥ ዛሬ ቢሰበሰብ ነገ ለሚበተን፤ ስስት አይግደለን እንድረስ ለወገን!! ተረዳድቶ መኖር ህይወት ያጣፍጣል። ከተቀባይ በላይ ሰጪው ይደሰታል። ከሰጠን ላይ እንስጥ አንሁን ስግብግብ እንደ ሰው ተፈጥረን አንኑር እንደ ጅብ‼ [ሰ ፊ ዩ] ከሰ @tariqatel_nur @tariqatel_nur @tariqatel_nur
Show all...
✅የጠሪቀተል ኑር ሳምንታዊ የነሲሃ ፕሮግራም📚 🌐ከቀደምቶቻችን ታሪክ እናስተነትን ዘንድ🌐 ↪️ክፍል ሁለት 💎ታላቁ ሰሀብይ አቡ ደርዳህ ረ.ዓ እና ሰደቃህ💰 💢መልካም ስራ ትንሽ ናት ብለህ አትናቅ አላህ ዘንድ ያላትን ሚዛን አታውቅምና‼️ 📨ጠሪቀተል ኑር የበጎ አድራጎት ማህበር @tariqatel_nur
Show all...
አሰላምአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ አቤት የፀጥታው ብዛት "ስጥ የሚሰጥ ጌታ አለህ" አንተ የአሏህ ባሪያ ፀጋ ተሰቶህ ሀብትና ጤንነት አሏህ አድሎህ ስጥ አትሰስት የሚሰጥ ጌታ አለህ" የማያልቀዉ አለም ከፊት እያለልን ለጠፊዋ ዱኒያ ሌት ቀን እየለፋን ለምን ወደኋላ ለተዉሒድ ነዉ ሲሉን? ተዉ ተነሳ ወገን ተዉሒድ እንድነግስ እዉቀት ካለህ ስራ ገንዘብ ካለህ ለግስ" የምንኖርለት የምንሞትለት ተዉሒድ ብረሃኑን አንደ አንድ ሱና ሰዉ እኛም አስተንትነን እምን ላይ አዋልነዉ ተዉሒድን ተረድተን? ሱንዮች"እንነሳጂ"እንስራ ቁም ነገር ቋሚ ሶደቃ ነዉ ትዉልድ የሚያዳብር ተነስ"ተነሺ" እንነሳ አሻራ አናስቀምጥ" ዱንያን አሸንፈን አኼራን እናስበልጥ ከፈን ኪስ የዉም ይዘነዉ አንሂድ አሻራ እናስቀምጥ ለትልቁ ተዉሒድ" @tariqatel_nur @tariqatel_nur @tariqatel_nur
Show all...