cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

E.M casting

ሙያተኞችን ማገናኘት

Show more
Ethiopia11 946The language is not specifiedMusic62 251
Advertising posts
212
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አሳዛኝ ዜና🕯 ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ባደረበት ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ማረፉን የቅርብ ወዳጆቹ ለፕረስ ድርጅት ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያ በተፈተነችበት ወቅት እያመመው ግንባር ድረስ በመሔድና በማሰልጠኛም ምልምሎችን በማነቃቃት የሚጠበቅበትን አስተዋጽኦ  ማበርከቱ ይታወሳል፡፡ ድምጻዊ ማዲንጎ በተለያየ ጊዜ በሠራቸው ሥራዎቹ ዕውቅናና ዝናን አትርፏል፡፡ ለቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ እና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን እንመኛለን።     ነብስ ይማር 😭🕯🕯 በE.M casting ስም ሀዘናችንን እንገልፃለን
Show all...
ሰላም ሰላም እንኩዋን አደረሳችሁ እያልን በአዲሱ አመት የሚሆን ለride transport addvertisment video ከ20 ሰዎች በላይ(ወንድም ሴትም) እንፈልጋለን አሁኑኑ ሙሉ ስም እድሜ ቁመት በ@Elalion lakulg
Show all...
00:18
Video unavailableShow in Telegram
Our new project #add #E.M casting
Show all...
ሰላም ሰላም ለclub ስራ ሴት ስለምንፈልግ ቶሎ ፎቶ ላኩልኝ @Elalion
Show all...
ሰላም ሰላም ለDSTV ማስታወቂያ ሴት ከ28 አመት ጀምሮ ስለምንፈልግ ቶሎ ፍቶ ላኩልኝ @Elalion
Show all...
For our next project send me your Full name Age Hight Address Work experience Phone number @elalion
Show all...
00:15
Video unavailableShow in Telegram
Our casts for walya beer addvert
Show all...
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የE.M casting ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ በአዲስ ስራ መተናል በቅርቡ ለሚዘጋጁት ኮንሰርቶች ለwelcome ስራ ብዙ ሴቶች ስለምንፈልግ ፍቶአችሁን በ @elalion ላኩልኝ
Show all...
ባለትዳሮች ወይም ፍቅረኞች አዲስ ለምንጀምረው አዝናኝ እና አስተማሪ ፖሮግራም ባለትዳሮች ወይም ፍቅረኞች በዚ ልዩ ፖሮግራም መሳተፍ ምትፈልጉ ራሳችውንም ማስተዋወቅ ምትፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ መመዝገብ እና መሳተፍ ትችላላችው እዚ ቻናል ላይ ያላችው ለምታቁት ሰው ሼር አርጉላችው ለመመዝገብ ሙሉ ስም እና ፎቶ በመላክ መመዝገብ ትችላላችው በዚ አካውንት ብቻ ይላኩልን @Ethiopiacast
Show all...