cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Glory

“ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።” — 2ኛ ቆሮ 5፥17 🌌 @Yetbebgojo💡💡❓

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
803
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በፀሎት ከእግዚአብሔር የጠየቃችሁት የሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ ተሰጥቷችኃል:: አላያችሁትም እንጂ አላችሁ:: እንደተሰጣችሁ ብቻ እመኑ ከዚያም ልክ እንደጠየቃችሁት ተገልጦ ታዩታላችሁ:: እግዚአብሔር ፀሎት እመልሳለሁ ላለው ቃሉ ታማኝ ነው ሊዋሽ ከቶ አይችልምና:: እግዚአብሄር የሚስፈልጋችሁን ነገር እንዲያው በፀጋው ከክርስቶስ የተነሳ ካልሰጣችሁ ዋሾ ሊሆን ነው ማለት ነው:: ነገር ግን ሊዋሽ ከቶ አይችልምና: የፀለያችሁትን እንደተቀበላችሁ በማመን ደስ ተሰኙና ጌታን አክብሩት: ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው:: የዮሐንስ ወንጌል 11:40. ኢየሱስ፡— ብታምኚስ የእግዚአብሔርን ክብር እንድታዪ አልነገርሁሽምን? አላት። Whatsoever things you desire when you pray to God, he has always given it to you. It is already given and it is there. Believe that, and you shall have it manifested unfailingly. God is faithful to his word and He cannot lie. In Christ you always have what you desire freely by grace without works. John 11:40. Jesus said to her, "Didn't I tell you that if you believed, you would see God's glory?"
Show all...
ስለ አባታችን አንድ እውነት እና እውቀት ስኖርን ውጤታማ የክብር ህይወት መኖር እንችላለን ። አባታችን ብርሃን ነው ጨለማ በሱ ዘንድ የለም እኔም የብርሃን ልጅ ነኝ ጨለማ በህይወቴ እድል ፈንታ የለውም ። 👆👆👆 ስሙት
Show all...
Hailu with Daniel "ስለ አምላካችን እግዚአብሔር ካወራን ብርሃንነቱን ብቻ ነው ምናወራው፡፡ ጨለማም ብርሃንም at the same time ይዞ መገኘት አይችልም::ምክንያቱም ብርሃንነት ባህሪው ነው ካልን!" God ( Daddy ) is is only Light Brother Hailu Yohannes And Apostle Daniel Getachew
Show all...
Hailu_Yohannes_with_brother_Dani_in_Washington_DC.m4a6.37 MB
“....አባ፣ አባት” ብለን የምንጠራበትን የልጅነት መንፈስ ተቀብላችኋልና፤” — ሮሜ 8፥15 እግዚአብሔር አባቴ ከጥቅስ ያለፈ ነው። እርሱ የኔ መገኛ እና ከሚተነፍሰው አየር በላይ የቅርቤ ነው ። ድምፁን ሁሌ እሰማለሁ ያስደስተኛል ፣ ያቅፈኛል 🥰 ! አባቴ ለመግባባት ቀላል የሆነ ፤ ከልጆቹም ጋር ማውራት፣ መጨዋወት፣ መሳቅ፣ መዝናናት የሚወድ አባት ነው። የእግዚአብሔር ሕይወት መልካምና ደስ የምታሰኝ ነት ። ይህንን ያደረገው ባህሪው ነው ። ሕይወትን ጣፋጭ ያደረጋት ማንነቱ ነው። አባቴ በጣም ደስ የሚል ባህሪ ያለው ነው:: ለልጆቹ ያለው ሀሳብ በጎ እና ፍፁም በረከት ብቻ ነው ። እግዚአብሔር አባቴ ነው ! እኔም ደግሞ በአባቴ የተወደድኩ ልጁ ነኝ ! እኔን ከአባቴ አባቴን ከእኔ መለየት አይቻልም ። #አንድ ሆነናል ። እግዚአብሔር አባቴ ነው ! #Born Of God
Show all...
*ሚስት ምርጫ ሳትሆን ስጦታ ናት* አንድ ቀን አንድ የስነ-ልቦና/ሳይክሆሎጅ/ መምህር ወደ ክፍለ ሲገባ ተማሪዎቹን "ዛሬ ጌም ብንጫወት ምን ይመስላችኋል አላቸው?" ምን አይነት ጌም እንደሆነ ሲጠይቁት፣ እሱን አብረን እናየዋለን። ከመካከላችሁ አንድ ፈቃደኛ ተማሪ እፈልጋለሁ አለ። አንድ ተማሪ እጅ አወጣና ጌሙ ተጀመረ ። መምህር:- ሰላሳ በህይወትህ የምትወዴቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር ፃፍ። ተማሪው:- ከቤተሰቦቹም፣ ከሩቅ ዘመዶቹም፣ ከጓደኞቹም እያለ የሰላሳ ሰው ስም ፃፈ። መምህር:- አሁን ከፃፍካቸው ውስጥ ብታጣቸው ግድ የማይሰጥህን አምስት ሰዎችን ስም ሰርዝ። ተማሪውም ሰረዘ። መምህሩ:- አሁን ደግሞ የአስር ሰዎችን ስም ሰርዝ አለው እንዲህ እንዲህ እያለ የአራት ሰዎች ስም ቀረው(የእናቱ፣የአባቱ፣ የልጁና የሚስቱ) መምህር:- ከነዚህ ሰዎች ሁለቱን ሰርዝ አለው። ተማሪው: በከፍተኛ የሀዘን ስሜት ተውጦ የወላጆቹን ስም ሰረዘ። መምህር:- አሁን የቀሩህ ሁለት ሰዎች ሚስትህና ልጅህ ናቸው ከሁለቱ አንዱን አስቀርተህ አንደኛቸውን ሰርዝ አለው። ተማሪ:- በሃዘን እያነባ የልጁን ስም ሰረዘ። ተማሪዎቹ በሁኔታው ግራ ተጋብተው መጨረሻውን ለማወቅ ጓጉተዋል። መምህር:- ሚስትህ ብትሞት ሚስት ማግባት ትችላለህ፣ እንዴት ከወላጆችህና ከልጅህ አብልጠህ መረጥካት? ሲል ጠየቀው። ተማሪው:- ወላጆቼን አጥብቄ ብወዳቸውም እድሜያቸው ገፍቷልና በሞት ትተውኝ ይለዩኛል። ልጄም በፍቅር ተንሰፍስፌ ባሳድገውም ሲያድግ ጥሎኝ ይሄዳል። በህይወት እስካለሁ ከኔ የማትለየኝ ሚስቴ ናት። ሚስቴ የኔ የምርጫ ጉዳይ ሳትሆን ስጦታየ ናትና ለዛ ነው እሷን ያልሰረዝኩት ብሎ መለሰ ። አብረውት የሚማሩት በመልሱ ተደስተው አጨበጨቡለት። እናንተስ ምን ሃሳብ አላችሁ? ----------------------- መልካሙ ሁሉ የናንተ ይሁን!! አዲስ ገፅ ካነበብኩት
Show all...
Show all...
አሁን ያሉብንን ችግሮች፣ ከፈጣሪ ዕይታ ብናያቸው ኖሮ... @Dawit Dreams

Facebook:- @DawitDreams YouTube

https://www.youtube.com/channel/UCb3euYUGSY7REtF8NDsMLsA

Telegram ፦

https://t.me/amazingviewss

TikTok ፦

https://www.tiktok.com/@dawi.../video/6993220557831458053

ያ ሰው አንተ ነህ 😁 ያ ሰው አንች ነሽ 😁 “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንድንሆን፣ ኀጢአት የሌለበትን እርሱን እግዚአብሔር ስለ እኛ ኀጢአት አደረገው።” — 2ኛ ቆሮንቶስ 5፥21
Show all...
To start living your best life now, you must start looking at life through eyes of faith, visualizing the life you want to live.
Show all...
መንፈሳችንን ማሰልጠን፥ክፍል 1.m4a47.36 MB
ምሳሌ 4 (Proverbs) 18፤ የጻድቃን መንገድ ግን እንደ ንጋት ብርሃን ነው፥ ሙሉ ቀን እስኪሆንም ድረስ እየተጨመረ ይበራል።
Show all...