cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Zekirubel Menberu(ዘኪሩብ)

ገዳመ ዘጌ ቅድስት መንፈቀ ስጋሃ ለእየሩሳሌም

Show more
Advertising posts
513Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🫡ሰላም ወድ ቤተሰቦች ዛሬ ለአብዛኞቻችን በተለይ ደግሞ ለተማሪዎች አሪፍ እና ጠቃሚ የሆነች ዌብሳይት ልጠቁማችሁ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⚙Quillbot ትባላለች👏👏👏        Www.quillbot.com ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ጥቅሙ ምንድነው❓  🛑  ማንኛውንም አይነት Paragraph እናንተ በሚገባችሁ መልክ ማለትም Grammaticaly incorrect ወይም የቃላት አጠቃቀም ችግር ቢኖረው ቀጥታ ጽሁፉን Copy አድርጋችሁ ወደዚህ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ Paste አድርጋችሁ paraphrase የሚለውን ስትጫኑ የጽሁፉን ሃሳብ ሳይቀይር ነገር ግን ሳቢ በሆኑ የቃላት አጠቃቀሞች ጽሁፉን ቀይሮ ይልክላቹሃል። 🧲 በተጨማሪም አንድ ጽሁፍ (paragraph) ጽፋችሁ ስለ ጽሁፉ ማጠቃለያ መጻፍ ቢፈልጉ ከናንተ ሚጠበቀው ወደ ዌብሳይቱ በመግባት በቅድሚያ summerize የሚለውን Option በመምረጥ ጽሁፉን paste በማድረግ Summerize የሚለውን መንካት ብቻ ነው ወዲያውኑ ለጽሁፉ በቂ የሆነ ማጠቃለያ ይሰጣቹሃል። እንደ Grammer checker ያሉ ሌሎች ፊቸሮችንም በውስጡ አካቷል። እኔ ተመችቶኝ እየተጠቀምኩበት ያለ ዌብሳይት ነው   ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ ለምሳሌ ከ chatgpt የሰራቹትን document  ወደዚህ website  በመግባት paste በማረግ ሙሉ በሙሉ ከ plagiarism  ነጻ ማረግ ትችላላቹ 📛❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🟥 ከወደዱት ለወዳጅዎ  ሼር ያድርጉት..✍ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔════════ https://t.me/Yehub_educational
Show all...
Yehub Educational Center

▬ 𝐒𝐭𝐫𝐢𝐯𝐢𝐧𝐠 𝐟𝐨𝐫 𝐄𝐱𝐜𝐞𝐥𝐥𝐞𝐧𝐜𝐞 ▬ ◉ @YehubEducationalCenter

✅የኮምፒዩተር ሳይንስ💻 ትምህርትን መማር           ለምትፈልጉ👨‍💻 #5 የነፃ የኮምፒዩተር ሳይንስ መማሪያ ድህረገፆች 👇👇👇 ‼️(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)‼️ 1️⃣᎐ Stanford Engineering Everywhere(SEE) ✔️ይህ ድረገጽ በአሜሪካ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የሚዘጋጅ  ለተማሪዎችና ለባለሙያዎች ያለምንም ክፍያ ትምህርቶችን በኢንተርኔት🌐 የሚያሰራጭ ሲሆንነው። ድረገጹ በሶስት ዋና ዋና ኮርሶች ላይ ያተኮረ ሲሆን እነርሱም👉 በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ  ኤሌክትሪካል ምህንድስና ናቸው። 2️⃣᎐ MIT Open እና Courseware ✔️የማሳቹሴት ቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት የሚያሰራጨው #የድረገጽ ዓይነት ሲሆን ለተማሪዎች ለመምህራን እንዲሁም ለባለሙያዎች #የኢንተርኔት ትምህርትን ያለገደብ በነጻ የሚያቀርብ ነው። ይህ ድረገጽ የተለያዩ ኮርሶችን ባማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎች የሚያደርስ ሲሆን ሜካኒካል ምህንድስና፣ ሂሳብ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና ሌሎችም የትምህርት ዘርፎች ይሰራጩበታል። 3️⃣᎐ GitHub.com ✔️GitHub በአለም ላይ የኮዲንግ ምሳሌዎችን በቀላል አቀራረብ የሚያቀርብ እና ተማሪዎችን ከታወቁ የሶፍትዌር ፕሮግራመሮች ጋር የሚያገናኝ ድህረገጽ ነው። እንዲሁም የተለያዩ ታዋቂ ባለሙያዎች ያበለጸጓቸውን ሶፍትዌሮች በቀላሉ በማቅረብ ተማሪዎች እንዲማሩበትና እንዲለማመዱበት የሚያስችል የድህረገጽ🌐 ዓይነት ነው። 4️⃣᎐ W3 Schools ይህ ድህረገጽ በተለየ መልኩ የፕሮግራሚንግ አሰራርንና የኮዲንግን ቋንቋ በተግባር አስደግፎ የሚያሳይ ሲሆን ቀላል ምሳሌዎችን ጥልቀት ካለው ቲቶሪያል ጋር እንደ AJAX፡ SQL፣ ASP፣ CSS፣ JAVA Script እና HTML ባሉ የኮዲንግ አሰራሮች ላይ ትምህርት ይሰጣል። ✔️ በተጨማሪም #በድረገጹ የሚቀርቡት የተለያዩ የመማሪያ ግብአቶች ተማሪዎችን በሁሉም ደረጃ የሚፈልጉትን መረጃ እንዲያገኙ በማስቻል ፕሮጀክታቸውን በስኬት እንዲያጠናቅቁ ይረዳቸዋል። 5️⃣᎐ Codecademy ✔️አዳዲስ የኮምፒዩተር ሳይንስ ሃሳቦችንና ቴክኒኮችን በቀላሉ የሚያቀርብ ሲሆን ራስን በራስ ለማብቃት የሚረዱ የተለያዩ ኮርሶችንም ያለምንም ክፍያ በማቅረብ የሚታወቅ ድህረገጽ ነው። በተለይ #ለኮዲንግ👨‍💻 ጀማሪዎች አሰራሩን ከመነሻው እንዲረዱት ከማስቻሉም በላይ አዳዲስ ክህሎቶችንና አሰራሮችን ለማግኘት ተመራጭ ነው።        👩‍💻ይማሩ,እውቀቶን ያዳብሩ🧑‍💻 ‼️ብዙ #መማር👨‍💻 የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...‼️                                     📌━══📍══━══📍━━═📌    ⛔️For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗          https://t.me/Yehub_educational                 ╚═══════════╝
Show all...
Yehub Educational Center

▬ 𝐒𝐭𝐫𝐢𝐯𝐢𝐧𝐠 𝐟𝐨𝐫 𝐄𝐱𝐜𝐞𝐥𝐥𝐞𝐧𝐜𝐞 ▬ ◉ @YehubEducationalCenter

➡️(Website)የድህረገፅ_ጥቆማዎች                           ✅በአለማችን ይኖራሉ ብለው የማይገምቷቸው አስገራሚ ድረ ገፆች ☞ በአሁኑ ወቅት መጠኑ ይለያይ እንጂ አንዳንዶቻችን በየቀኑ የኢንተርኔት መረቦችን መቃኘታችን የተለመደ ተግባር ሆኗል። የምንቃኛቸው ድረ ገፆችም ብዙ ጊዜ የምናውቃቸውን አልያም በጣም ታዋቂዎቹን ነው። አንዳንድ ጊዜም በፌስቡክ አማካኝነት ያገኘናቸው መረጃዎች አዳዲስ ድረ ገፆችን ያስተዋውቁናል። እነዚህን አዳዲስ ድረ ገፆችም ጠቃሚ ሆነው ስናገኛቸው ለሌላ ጊዜ እንድንጠቀማቸው ቡክማርክ አድረገን እናስቀምጣቸዋለን። ✅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 9 ድረ ገፆች ግን ምናልባትም አይተናቸው የማናውቃቸው እና የተለየ አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው። 1️⃣. 10Minutemail.com ይህ ድረ ገፅ ለ10 ደቂቃ የሚቆይ የኢሜል አድራሻ ለመክፈት ያስችላል። ድረ ገፁ የተላላክናቸውን መልዕክቶች እና የኢሜል አድራሻውን ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ሙሉ በሙሉ ያጠፋዋል። 10Minutemail.com እንደከፈትነው ምንም ምዝገባ ሳያስፈልገን ራሱ የኢሜል አድራሻ ይሰጠናል። 👇👇👇👇 በተጨማሪም Tempmail ለዚህ ይጠቅመናል አጠራጣሪ ድረገጾች ስንከፍት ኢሜል ሲጠይቁን በዚህ መጠቀም እንችላለን 2️⃣. የሀሰት ስም እና አድራሻ ፈጣሪ - Fake Name Generator በጣም አይነአፋር የሆኑ፣ የግል ጉዳያቸው የሚያስጨንቃቸው እና ትክክለኛ ስማቸውን ይፋ ማድረግ የማይፈልጉ ሰዎች በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የሀሰት ስም እና ዝርዝር መረጃዎችን መፍጠር ይችላሉ። Fakenamegenerator.com 3️⃣. አንዳንድ ድረ ገፆች የማይከፍቱት እንዳልከፍታቸው ስለታገድኩ ነው ወይስ ስለማይሰሩ? - Down for Everyone or Just Me አንዳንድ ጊዜ ኮምፒውተርዎ የተወሰኑ ድረ ገፆችን አልከፍት ሊልዎት ይችላል። እናም በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት እውን ይህ ድረ ገፅ አልከፍት ያለዎት ስለማይሰራ ነው አልያስ ሆን ተብሎ እንዳይከፍቱት ስለተደረገ ነው የሚለውን ማረጋገጥ ይችላሉ። Downforeveryoneorjustme.com 4️⃣. የቀናት ልዩነትን ለማስላት - Date and Time በዚህ ድረ ገፅ ደግሞ በቀናት እና አመታት መካከል ያሉ ልዩነቶችን ለማስላት ይጠቅማል። ለአብነትም እድሜያችን በቀናት ለማስላት የተወለድንበትን ቀን፣ ወር እና አመት እና የእለቱን ቀን ወር እና አመት በማስገባት በምድር ላይ ለስንት ቀናት ቆይታ እንዳደረግን ማስላት እንችላለን። የምናሰላው ቀን በአላትን እና ቅዳሜ እና እሁድን አካቶ አልያም ሳያካትት ስንት እንደሆነም ማወቅ ያስችላል። timeanddate.com 5️⃣. የድረ ገፆችን የፊት ገፅ ምስል ለማስቀረት - Web Capture የተለያዩ ድረ ገፆችን የፊት ገፅታ ምስል ለማስቀረት እና ወደ JPG/JPEG፣ PNG አልያም PDF ፎርማት ለመቀየር ይህን ድረ ገፅ ይጠቀሙ። webcapture.net/ 6️⃣. ጎግልን ያለምንም የሀገር ገደብ ለመጠቀም - Google NCR የጎግል ድረ ገፅን (google.com) ስንከፍት ጎግል ወደየሀገራችን ዶሜን ያስገባናል። ለምሳሌ ጎግልን በኢትዮጵያ ስንከፍት google.com.et ወደሚለው ያሸጋግረናል። ይህም የሚሆነው ጎግል እንደየሀገራቱ የሚከለክለው እና የሚፈቅደው ስላለው ነው። እናም ጎግልን ያለምንም የሀገራት ገደብ ለመክፈት google.com/ncr  ብለን መፈለግ በቂ ነው። 7️⃣. የተላኩልን ፋይሎች በቫይረስ የተጠቁ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ - Virustotal.com ከጓደኞቻችን አልያም ከማናውቀው ግለሰብ የሚያጠራጥር ፋይል ከተላከልን እና ከኢንተርነየት በቀጥታ ካወረድነው በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የተላከልን ፋይል ቫይረስ መያዙን እና አለመያዙን ማወቅ እንችላለን። ቪሩስቶታል ነፃ የኢንተርኔት የቫይረስ መመርመሪያ (ስካነር) ነው። 8️⃣. በአለማችን እየተከናወኑ ያሉ ወቅታዊ የመረጃ ዘረፋዎችን የሚያሳይ ካርታ - IPviking በአለም ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ የመረጃ ምንተፋዎች፣ የአይፒ አድራሻዎች፣ የመረጃ ዘራፊዎቹን አድራሻ እና የመሳሰሉ መረጃዎችን http://map.norsecorp.com/#/ በተባለው ድረ ገፅ ላይ መመልከት ይቻላል። 9️⃣. Hackertyper ይህን ድረ ገፅ ከፍተን የተለያዩ ፊደላትን እና ቁጥሮችን ስንጫን መረጃ ዘራፊዎች የሚጠቀሙበትን አይነት ገፅ ይከፍትልናል። በዚህም ጓደኞቻችን እና ወዳጆቻችን የተለያዩ ድርጅቶችን መረጃዎችን እየሰረቅን ለማስመሰልና ለመሸወድ እንችላለን። http://hackertyper.net/ 🔟. Password Generator ጠንካራ እና በቀላሉ ብሬክ የማይደረግ የይለፍ ቃል ለፌስቡክ ለኢሜል ለሌሎች ፓስወርድ ለሚጠይቁ በሙሉ ጠንካራ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ለመመስረት ይጠቅመናል።              ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗      https://t.me/Ethio_Campus_Handouts
Show all...
webcapture.net - This website is for sale! - webcapture Resources and Information.

This website is for sale! webcapture.net is your first and best source for all of the information you’re looking for. From general topics to more of what you would expect to find here, webcapture.net has it all. We hope you find what you are searching for!

ለልጅዎ አሪፍ አስጠኚ ይፈልጋሉ? Graphic Designer courses Yehub Educational Center [Verified company✅] አዲስአበባ አዳማ ሀዋሳ ባህርዳር ደብረዘይት/ቢሾፍቱ ዲላ ጎንደር የምትገኙ የተማሪ ወላጆች ፣ ለልጅዎ የተሻለ ነገን መፍጠር የሚችሉ አሪፍና በማስተርስ በድግሪ የተማሩና ልምድ ያላቸውን አስጠኚዎች ከእኛ ጋር ያገኛሉ። በማስጠናት የተካኑ ሴት አስጠኚዎችም አሉን  ይደውሉልን ። ለልጅዎ የተሻለን ነገ ለመፍጠር እንጥራለን!! ይደውሉልን 👇 👉  0964676286                                                                       0937308951 Contact us👉 @kirubMenberu                                          @kidusfekadu
Show all...
ለልጅዎ አሪፍ አስጠኚ ይፈልጋሉ? Graphic Designer courses Yehub Educational Center [Verified company✅] አዲስአበባ አዳማ ሀዋሳ ባህርዳር ደብረዘይት/ቢሾፍቱ ዲላ ጎንደር የምትገኙ የተማሪ ወላጆች ፣ ለልጅዎ የተሻለ ነገን መፍጠር የሚችሉ አሪፍና በማስተርስ በድግሪ የተማሩና ልምድ ያላቸውን አስጠኚዎች ከእኛ ጋር ያገኛሉ። በማስጠናት የተካኑ ሴት አስጠኚዎችም አሉን  ይደውሉልን ። ለልጅዎ የተሻለን ነገ ለመፍጠር እንጥራለን!! ይደውሉልን 👇 👉  0964676286 0937308951 Contact us👉 @kirubMenberu
Show all...
Sululta,Oromia,🇪🇹Ethiopia
Show all...
Dejene,Amhara,🇪🇹Ethiopia
Show all...
" ኪዳንኪ ኮነ ኪዳነምሕረት ለኃጥአን ተስፋነ ቤዛነ ኪዳንኪ ኮነ ፤ ኪዳነምሕረት ሆይ ለእኛ ለኃጥአን ኪዳንሽ ተስፋ ሆነ " እንኳን ለኪዳነምሕረት ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችኁ አደረሰን ። ፎቶ፦ጅማ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ።
Show all...
#AA የካ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ህዳር 12 አዲስአበባ ሰኔ 12 አዲስአበባ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Show all...