en
Feedback
SAF_computer⚡️

SAF_computer⚡️

Open in Telegram
9 997
Subscribers
No data24 hours
-517 days
-26930 days
Posts Archive
የጨዋታ አሰላለፍ !
+1
የጨዋታ አሰላለፍ !

🔥የፕሪሚየር ሊግ ኃያላን!🔥 እነዚህ ካለፉት ሁለት የውድድር ዘመናት ከፍተኛ Rating የተሰጣቸው ተጫዋቾች ናቸው፣ በሚያስደንቅ ችሎታቸው ሜዳውን እያስጨበጨቡ ነው! ⚽️ 1. ሳካ - 7.55 2.
🔥የፕሪሚየር ሊግ ኃያላን!🔥 እነዚህ ካለፉት ሁለት የውድድር ዘመናት ከፍተኛ Rating የተሰጣቸው ተጫዋቾች ናቸው፣ በሚያስደንቅ ችሎታቸው ሜዳውን እያስጨበጨቡ ነው! ⚽️ 1. ሳካ - 7.55 2. ሳላ - 7.44 3. ፓልመር - 7.38 4. ሀላንድ - 7.36 5. ፈርናዴዝ - 7.29 በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ማን ቀዳሚ ይሆናል ብለው ያስባሉ? 🤔 በአስተያየቶች ውስጥ ያሳውቁን! 👇 #ፕሪሚየርሊግ #እግርኳስ #ምርጥተጫዋቾች

FT: Germany 🇩🇪 0-2 France 🇫🇷
FT: Germany 🇩🇪 0-2 France 🇫🇷

🏆 ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ዋንጫ ሻምፒዮን! 🏆 በ2017 የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ወላይታ ድቻን 2-1 አሸንፈው ዋንጫውን አነሱ! መስፍን ታፈሰ እና ሀብታሙ ታደሰ የድል ጎሎቹን አስቆጠሩ። ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ ይሳተፋል።

ተጠናቀቅ ሲዳማ ቡና 2 - 1 ወላይታ ድቻ (የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ) ⚽️ሀብታሙ ⚽️ካርሎስ ⚽️መስፍን

ሲዳማ ቡና 2 - 1 ወላይታ ድቻ (የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ) ⚽️ሀብታሙ ታደሰሰ ⚽️ካርሎስ ዳንጣው

ሲዳማ ቡና

ጎልልልልልልልልልል

እረፍት' ሲዳማ ቡና 1 - 1 ወላይታ ድቻ (የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ) ⚽️ሀብታሙ ታደሰሰ ⚽️ካርሎስ ዳንጣው

ሲዳማ ቡና 1 - 1 ወላይታ ድቻ ( የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ )

ሀብታሙ ታደሰሰ

ሲዳማ ቡናና

ጎልልልል

ሲዳማ ቡና 0 - 1 ወላይታ ድቻ ( የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ )

ካርሎስ ዳንጣውውውውውውውው

Goalllllllll ድቻ

🔥 ክሪስቲያኖ ሮናልዶ እና ላሚኔ ያማል ለፍፃሜ ጨዋታው ዝግጁ ናቸው!
+1
🔥 ክሪስቲያኖ ሮናልዶ እና ላሚኔ ያማል ለፍፃሜ ጨዋታው ዝግጁ ናቸው!

🚨 ሉዊስ ቫንሀል ማን ዩናይትድን አወገዙ! 🗣️ "ማንችስተር ዩናይትድ አሁንም የእግር ኳስ ክለብ ሳይሆን የንግድ ክለብ ነው" 💰⚽ አሰልጣኞች የራሳቸውን ተጫዋቾች መምረጥ በማይችሉበት ጊዜ ከባድ እንደሆነ ተናግረዋል። 🤔

🚨 ሆይሉንድ በዩናይትድ ይቀጥላል? 🔴 ራስሙስ ሆይሉንድ ማን ዩናይትድ እንደምቆይ ተናግሯል! 🗣️ "እስከ 2030 ኮንትራት አለኝ ስለዚህ በማንችስተር ዩናይትድ እንደምጫወት እጠብቃለሁ።" የኢንተር ሚላን ዝውውር ወሬዎች እና ሊሸጥ ይችላል የሚሉ ሪፖርቶች ቢኖሩም ሆይሉንድ ቁርጠኛ ይመስላል። 🤔 ይቆይ ይሆን?

🚨 ኔቭል አርሰናል ቀጣዩን ፕሪሚየር ሊግ እንደሚያሸንፍ ተነበየ! 🏆 የቀድሞ የማን ዩ ተጫዋች ጋሪ ኔቭል አርሰናል በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ፕሪሚየር ሊጉን ያነሳል ብሏል! 🤯 🤔 አርሰናል ይህንን ማድረግ ይችላል? - የቅርብ ጊዜ መሻሻሎች 📈 - የበለጠ ወጥነት ያስፈልጋል 💪 - ከሲቲ፣ ሊቨርፑል እና ሌሎች ተቀናቃኞች ከባድ ፉክክር ⚔️ ኔቭል ትክክል ነው? 🤔 ምን ይመስላችኋል? 👇