en
Feedback
SAF_computer⚡️

SAF_computer⚡️

Open in Telegram
9 997
Subscribers
No data24 hours
-517 days
-26930 days
Posts Archive
በ37 አመቱ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ማን ዩናይትድ የተመለሰበትን የመጀመሪያ የውድድር ዘመን በፍጹም አትዘንጉ፡ ⚽ 18 የፕሪሚየር ሊግ ግቦች - 3ኛ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ 🏆 2 የፕሪሚየር ሊግ የወ
በ37 አመቱ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ማን ዩናይትድ የተመለሰበትን የመጀመሪያ የውድድር ዘመን በፍጹም አትዘንጉ፡ ⚽ 18 የፕሪሚየር ሊግ ግቦች - 3ኛ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ 🏆 2 የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ሽልማቶች 🎩 2 ሀትሪኮች - በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ 🎯 በስፐርስ፣ ቼልሲ እና አርሰናል ላይ ግቦች 🌟 በ7 የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች 6 ግቦች

የዘንድሮውን ባላንዶር ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
Anonymous voting

የባላንዶር እጩዎች ይፋ የሚሆኑበት ቀን ታውቋል! 📅 ነሐሴ - 01 - 2017
የባላንዶር እጩዎች ይፋ የሚሆኑበት ቀን ታውቋል! 📅 ነሐሴ - 01 - 2017

📝 ክሮሺያዊው የጁቬንቱሱ አሰልጣኝ ኢጎር ቱዶር በጁቬንቱስ እስከ 2027 የሚያቆያቸውን ውል ከአንድ አመት የማራዘም አማራጭ ጋር ተፈራርመዋል!🔥 🇭🇷 🤝 ⚪⚫
📝 ክሮሺያዊው የጁቬንቱሱ አሰልጣኝ ኢጎር ቱዶር በጁቬንቱስ እስከ 2027 የሚያቆያቸውን ውል ከአንድ አመት የማራዘም አማራጭ ጋር ተፈራርመዋል!🔥 🇭🇷 🤝 ⚪⚫

🇪🇹 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዲሲ ዩናይትድ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል! 🇺🇸🤝 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዲሲ ዩናይትድ ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን
+1
🇪🇹 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዲሲ ዩናይትድ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል! 🇺🇸🤝 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዲሲ ዩናይትድ ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ አምርቶ የወዳጅነት ጨዋታ ያካሂዳል። ዲሲ ዩናይትድ ለቀጣይ 3 ዓመታት የብሔራዊ ቡድኑን ሙሉ ወጪ ይሸፍናል፤ ይህም ተጫዋቾቻችን በመልማዮች ዘንድ እንዲታዩ እድል ይፈጥራል። 💰 ቡድናችን ጨዋታውን በማድረጉ 25,000 ዶላር የሚያገኝ ሲሆን ጨዋታውን ካሸነፈ ደግሞ 50,000 ዶላር ተጨማሪ ክፍያ ያገኛል። 💵🎉

🚨ቶተንሃም አዲስ አሰልጣኝ ሾመ! ቶተንሃም ሆትስፐር የብሬንትፎርዱን አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክን በአሰልጣኝነታቸው መሾሙን ይፋ አድርጓል። ኮንትራቱ፦ ለሚቀጥሉት 3 የውድድር ዓመታት ተጨማሪ ፦ ጀስቲን
🚨ቶተንሃም አዲስ አሰልጣኝ ሾመ! ቶተንሃም ሆትስፐር የብሬንትፎርዱን አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክን በአሰልጣኝነታቸው መሾሙን ይፋ አድርጓል። ኮንትራቱ፦ ለሚቀጥሉት 3 የውድድር ዓመታት ተጨማሪ ፦ ጀስቲን ኮችራን፣ ክሪስ ሀስላም እና ጆ ኒውተን የአሰልጣኝ ቡድኑን ይቀላቀላሉ።

#EthiopianPL 🇪🇹 የ2017 ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 34ኛ ሳምንት ተጠናቋል! 🔥ባህርዳር ከተማ ወላይታ ድቻን 4-0 አሸንፏል! ⚽️ ወንድወሰን በለጠ (3x) እና ፍፁም አለሙ ግቦቹን አስቆ
#EthiopianPL 🇪🇹 የ2017 ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 34ኛ ሳምንት ተጠናቋል! 🔥ባህርዳር ከተማ ወላይታ ድቻን 4-0 አሸንፏል! ⚽️ ወንድወሰን በለጠ (3x) እና ፍፁም አለሙ ግቦቹን አስቆጥረዋል። ወንድወሰን ሀትትሪክ ሰርቷል! 🔥ሲዳማ ቡና ከ ድሬዳዋ ከነማ ጋር 1-1 ተለያይተዋል! 🤯 ላለመውረድ ፉክክር ተጧጡፏል! 6 ክለቦች የመውረድ ስጋት አለባቸው! 📅 ቀጣይ ጨዋታዎች (እሁድ 9:00): * ፋሲል ከነማ 🆚 አዳማ ከተማ * መቻል 🆚 ኢትዮ ኤሌክትሪክ * ወልዋሎ 🆚 መቐለ 70 🥇 ኮከብ ግብ አግቢ: ዓሊ ሱሌይማን (19 ግቦች) እየመራ ነው!

🚨 አርሰናል ለቪክቶር ጂዮኬሬስ የመጀመሪያውን ይፋዊ ጥያቄ አስገብቷል፡ €55m + €10m የሚጨመር። 🇸🇪💰 ይህ ትላንት በሜኖርካ በተደረገ ስብሰባ ላይ ቀርቧል። 🇪🇸 ስፖርቲንግ ጥያቄ ውድቅ
🚨 አርሰናል ለቪክቶር ጂዮኬሬስ የመጀመሪያውን ይፋዊ ጥያቄ አስገብቷል፡ €55m + €10m የሚጨመር። 🇸🇪💰 ይህ ትላንት በሜኖርካ በተደረገ ስብሰባ ላይ ቀርቧል። 🇪🇸 ስፖርቲንግ ጥያቄ ውድቅ ያደርገዋል ተብሎ ይጠበቃል። ❌ Record_Portugal

⚽ ሌሮይ ሳኔ ወደ ጋላታሳራይ! 🇹🇷✍️ ጋላታሳራይ ጀርመናዊውን አጥቂ ሌሮይ ሳኔን አስፈርሟል። ከባየር ሙኒክ በነጻ ዝውውር የተደረገ ሲሆን በዓመት 12 ሚሊዮን ዩሮ የሚያገኝ የ3 ዓመት ኮንትራት
⚽ ሌሮይ ሳኔ ወደ ጋላታሳራይ! 🇹🇷✍️ ጋላታሳራይ ጀርመናዊውን አጥቂ ሌሮይ ሳኔን አስፈርሟል። ከባየር ሙኒክ በነጻ ዝውውር የተደረገ ሲሆን በዓመት 12 ሚሊዮን ዩሮ የሚያገኝ የ3 ዓመት ኮንትራት ተፈራርሟል።

🚨ዴብሮይን ወደ ናፖሊ አቀና! 🔵 ቤልጂየማዊው ኮከብ ኬቨን ዴብሮይን ሴሪያውን ለመቀላቀል ናፖሊን በነጻ ዝውውር ተቀላቅሏል። 🤝 የ33 ዓመቱ ዴብሮይን ማን.ሲቲን ለ10 ዓመታት ካገለገለ በኋላ ለተ
🚨ዴብሮይን ወደ ናፖሊ አቀና! 🔵 ቤልጂየማዊው ኮከብ ኬቨን ዴብሮይን ሴሪያውን ለመቀላቀል ናፖሊን በነጻ ዝውውር ተቀላቅሏል። 🤝 የ33 ዓመቱ ዴብሮይን ማን.ሲቲን ለ10 ዓመታት ካገለገለ በኋላ ለተጨማሪ ዓመት የመቆየት አማራጭ ያለው የሁለት ዓመት ኮንትራት ተፈራርሟል። ✍️

🔥ዩናይትድ አዲስ ፈራሚ አስታወቀ!🔥 ብራዚላዊው ማቲውስ ኩንያ ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀሉን በይፋ አሳውቋል! 🔴 "ዩናይትድ የልጅነት ክለቤ ነው ቀዩን ማልያ መልበስ ህልሜ ነበር! ክለቡን ወደ
🔥ዩናይትድ አዲስ ፈራሚ አስታወቀ!🔥 ብራዚላዊው ማቲውስ ኩንያ ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀሉን በይፋ አሳውቋል! 🔴 "ዩናይትድ የልጅነት ክለቤ ነው ቀዩን ማልያ መልበስ ህልሜ ነበር! ክለቡን ወደ ታላቅነቱ ለመመለስ እፈልጋለሁ!" ሲል ኩንያ ተናግሯል። ⚽️ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን በጉጉት እጠብቃለሁ! ⏳

🏆 የሲቲ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ሆነ! 👏 ክሮአትያዊው ኮከብ ጆስኮ ግቫርዲዮል በዚህ ዓመት የአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ምርጥ ተጫዋች በመሆን ተሸልሟል። ✨ ይህም ለጆስኮ የመጀመሪያው የማንችስተር
🏆 የሲቲ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ሆነ! 👏 ክሮአትያዊው ኮከብ ጆስኮ ግቫርዲዮል በዚህ ዓመት የአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ምርጥ ተጫዋች በመሆን ተሸልሟል። ✨ ይህም ለጆስኮ የመጀመሪያው የማንችስተር ሲቲ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማት ነው! 🤩

ሌሮይ ሳኔ x ጋላታሳራይ
ሌሮይ ሳኔ x ጋላታሳራይ

🚨 ሰበር ዜና፡ ቪክቶር ኦሲምሄን ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀልን እያለም ነው! ቀይ ሰይጣኖቹ ዝውውሩን ለማድረግ እየተጣጣሩ ሲሆን ጆሹዋ ዚርክዜን በተጨማሪ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል። ናፖሊ የ75 ሚሊ
🚨 ሰበር ዜና፡ ቪክቶር ኦሲምሄን ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀልን እያለም ነው! ቀይ ሰይጣኖቹ ዝውውሩን ለማድረግ እየተጣጣሩ ሲሆን ጆሹዋ ዚርክዜን በተጨማሪ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል። ናፖሊ የ75 ሚሊዮን ዩሮ የመልቀቂያ ዋጋውን እንዲከፈል ይፈልጋል። [Gazzetta_it] @GolazoSport

ሪያል ማድሪድ ተስፋ ሰጪውን የመሀል ተከላካይ ዲን ሁይሰንን ከበርንማውዝ አስፈረመ! 🔥 ፕሬዝዳንት ፔሬዝ "እንኳን ደህና መጣህ! ገና በወጣትነትህ ከምርጥ ተከላካዮች አንዱ ነህ። ማልያው ተስፋ እንደ
ሪያል ማድሪድ ተስፋ ሰጪውን የመሀል ተከላካይ ዲን ሁይሰንን ከበርንማውዝ አስፈረመ! 🔥 ፕሬዝዳንት ፔሬዝ "እንኳን ደህና መጣህ! ገና በወጣትነትህ ከምርጥ ተከላካዮች አንዱ ነህ። ማልያው ተስፋ እንደማንቆርጥ ያሳያል!" ብለዋል። ሁይሰን በአለም ክለቦች ዋንጫ #24 ቁጥር ለብሶ ለክለቡ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል! ⚪️ #ሪያልማድሪድ #ዝውውር

🚨⚪️⚫️ ይፋ ሆነ፡ ኢጎር ቱዶር ለቀጣዩ የውድድር ዓመት የጁቬንቱስ አሰልጣኝ ሆኖ መቆየቱ ተረጋግጧል፤ ስምምነት ተጠናቋል። ኮሞሊ እንዳስታወቁት "ኢጎርን ለአለም አቀፍ የፊፋ ክለቦች ዋንጫ ብቻ ሳይ
🚨⚪️⚫️ ይፋ ሆነ፡ ኢጎር ቱዶር ለቀጣዩ የውድድር ዓመት የጁቬንቱስ አሰልጣኝ ሆኖ መቆየቱ ተረጋግጧል፤ ስምምነት ተጠናቋል። ኮሞሊ እንዳስታወቁት "ኢጎርን ለአለም አቀፍ የፊፋ ክለቦች ዋንጫ ብቻ ሳይሆን ለቀጣዩ የውድድር ዓመትም ጭምር አብረን ለመቀጠል ወስነናል።" @GolazoSport

አርሰናል የማርቲን ዙቢሜንዲ ዝውውር ሊያጠናቅቅ ነው! ሪያል ማድሪድ ከውድድሩ ወጥቷል! አርሰናል የሪያል ሶሴዳዱን አማካይ ለማስፈረም ተቃርቧል። መድፈኞቹ ተጫዋቹ ለቅድመ ውድድር ዝግጅት እንደሚቀላቀላ
አርሰናል የማርቲን ዙቢሜንዲ ዝውውር ሊያጠናቅቅ ነው! ሪያል ማድሪድ ከውድድሩ ወጥቷል! አርሰናል የሪያል ሶሴዳዱን አማካይ ለማስፈረም ተቃርቧል። መድፈኞቹ ተጫዋቹ ለቅድመ ውድድር ዝግጅት እንደሚቀላቀላቸው ይጠብቃሉ። ዝውውሩ 65 ሚሊዮን ዩሮ የሚጠይቅ ይሆናል።

ፔፕ ጋርዲዮላ የክብር ዲግሪ ተቀበለ! የማንችስተር ዩኒቨርሲቲ ለፔፕ ጋርዲዮላ የክብር ዲግሪ ሰጥቷቸዋል። ሽልማቱ ማንችስተር ላደረጉት አስተዋጽኦ እውቅና ለመስጠት ነው። ፔፕ ማንችስተር ቤቱ እንደሆነች
ፔፕ ጋርዲዮላ የክብር ዲግሪ ተቀበለ! የማንችስተር ዩኒቨርሲቲ ለፔፕ ጋርዲዮላ የክብር ዲግሪ ሰጥቷቸዋል። ሽልማቱ ማንችስተር ላደረጉት አስተዋጽኦ እውቅና ለመስጠት ነው። ፔፕ ማንችስተር ቤቱ እንደሆነች ገልጿል። በተጨማሪም በጋዛ፣ ዩክሬን እና ሱዳን ላሉ ተጎጂዎች ድጋፉን ገልጿል።

ባየርሙኒኮች ከፍተኛ ፕሮፋይል ያለዉ የግራ መስመር የክንፍ ተጫዎች ለማግኘት በሚያደርጉት ጥረት ዉስጥ የፒኤስጂው ተጫዎች ብራድሊ ባርኮላ ቀዳሚ ኢላማቸው ነውy ነገሩ ከባድ ቢመስልም የሚያስፈርሙበት ዕ
ባየርሙኒኮች ከፍተኛ ፕሮፋይል ያለዉ የግራ መስመር የክንፍ ተጫዎች ለማግኘት በሚያደርጉት ጥረት ዉስጥ የፒኤስጂው ተጫዎች ብራድሊ ባርኮላ ቀዳሚ ኢላማቸው ነውy ነገሩ ከባድ ቢመስልም የሚያስፈርሙበት ዕድል ካለ እየተመለከቱ ነው የባርኮላ ዝውውር ካልተሳካ ኒኮ ዊሊያምስ ቀጣዩ ዋነኛ ምርጫቸው ነው የባየርኑ የስፖርት ዳይሬክተር ማክስ ኤበርል እንደ ሚቶማ, ሊያኦ እና ጋክፖ ያሉ ሌሎች ተጫዋቾችም ከያዟቸው አማራጮች መካከል ናቸው 🗣 Florian Plettenberg

ዶናሩማ ስለ ወደፊት ቆይታው 🗣 "ቅድሚያ ምሰጠው በፒኤስጂ መቆየትንና አዲስ ውል መፈረምን ነው" " በዚህ ላይ ምንም ችግር ይኖራል ብዬ አላስብም "
ዶናሩማ ስለ ወደፊት ቆይታው 🗣 "ቅድሚያ ምሰጠው በፒኤስጂ መቆየትንና አዲስ ውል መፈረምን ነው" " በዚህ ላይ ምንም ችግር ይኖራል ብዬ አላስብም "