9 997
Subscribers
No data24 hours
-517 days
-26930 days
Posts Archive
9 997
👷♂ባየርን ጎል እያዘነበባቸው ያሉት የኦክላንድ ሲቲ ተጫዋቾች አብዛኞቹ እግር ኳስ የትርፍ ጊዜ ስራቸው ነው!
💰እንዲሁም እዚህ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ያወጡት ወጪ(የበረራ, የሆቴል....) የአመታዊ ገቢያቸው ሁለት እጥፍ ነው!
9 997
ኦክላንድ ሲቲ በኦፕታ የዓለም ደረጃ ዝርዝር 5,074ኛ ቦታ ላይ ስትገኝ... ካስቲሌካናት (የስፔኑ 6ኛ ዲቪዥን) 5,072ኛው ቦታ ላይ ይገኛል? ! 😳😬
9 997
+1
🚨 ሰበር ዜና:አርሰናል ለቪክቶር ጂዮከረስ ለማስፈረም ለስፖርቲንግ ምንም ዓይነት ጥያቄ አላቀረበም። ❌
ተጫዋቹ በአርሰናል እይታ ውስጥ ቢሆንም የአርቴታ ቀዳሚ ምርጫ ግን ሴስኮ ነው። 🇸🇮
ይህ ዝውውር ካልተሳካ ጂዮከረስ በአርሰናል ዝርዝር ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ከአርሰናልም ማን ዩናይትድ ይልቅ ለእርሱ ቅድሚያ ይሰጣል።
አርሰናል🔴
9 997
Spanish DAZN commentator :
"Ya déjenlos, déjenlos... ¡Ya están muertos!"
ትርጉም፡- "አቁሙ፣ አቁሙ... ሙተዋሉ እኮ!"😁
