9 997
Subscribers
No data24 hours
-517 days
-26930 days
Posts Archive
9 997
Lineups 📃 #MadridHilal
REAL MADRID XI: Courtois, Trent, Asencio, Huijsen, Fran,Tchouameni, Valverde, Bellingham, Rodrygo, Gonzalo Vinicius.
AL HILAL XI: Bono, Lodi, Koulibaly, Al Tambakti, Cancelo, Nasser, Neves, Salem, Savic, Malcom, Leonardo.
9 997
አርሰናል የ18 አመቱን ሌዊስ ስኬሊን ኮንትራት ሊያራዝም ነው! ✍️💰
ስምምነቱ ከፍተኛ የደሞዝ ጭማሪ ያካትታል ተብሏል፤ይህም በአለም ላይ ካሉ ከፍተኛ ተከፋይ ወጣት ተጫዋቾች መካከል አንዱ ያደርገዋል! 🤩
አርሰናል የወደፊት ተስፋቸውን እያደራጁ ነው! 🔥 #አርሰናል #ስኬሊ #ፕሪሚየርሊግ #እግርኳስ
9 997
ማንችስተር ሲቲ አዲስ አምበል ሾመ!
በርናርዶ ሲልቫ ለሚቀጥለው የውድድር አመት የማንችስተር ሲቲ አምበል ሆኖ ተሾመ።
ይህም በርናርዶ በክለቡ እንደሚቆይ ያሳያል።
ኤርሊንግ ሀላንድ፣ ሮድሪ እና ሩበን ዲያስም የአምበልነት ሚና ይኖራቸዋል።
9 997
ባርሴሎና ግብ ጠባቂ አስፈረመ!
ባርሴሎና ስፔናዊውን ግብ ጠባቂ ሁዋን ጋርሺያን ከእስፓኞል በ25 ሚሊዮን ዩሮ ለ6 አመታት አስፈርሟል።
ባርሴሎና አሁን ኒኮ ዊሊያምስን ለማስፈረም እየሰራ ነው።
9 997
#Liverpool
የሊቨርፑል የ2024/25 የውድድር ዘመን የመክፈቻ ጨዋታ ከበርንማውዝ ጋር በሜዳው ይካሄዳል። ጨዋታው በዕለት አርብ ምሽት የሚደረግ ይሆናል።
ሚሎስ ኪርኬዝ ዝውውሩን ከፈጸመ የቀድሞ ቡድኑን ይገጥማል።
ቀጣይ ጨዋታዎች ፦
- ኒውካስል ዩናይትድ
- አርሰናል
- በርንሌይ
- ኤቨርተን
9 997
#Arsenal
መድፈኞቹ የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታቸውን ወደ ኦልድትራፎርድ በማቅናት ከ ማንችስተር ዩናይትድ ጋር ያደርጋሉ።
ቀጣይ ጨዋታዎች ፦
- ሊድስ ዩናይትድ
- ሊቨርፑል
- ኖቲንግሀም ፎረስት
- ማንችስተር ሲቲ
- ኒውካስትል ዩናይትድ
የመጀመሪያ ዙር የሰሜን ለንደን ደርቢ ጨዋታቸውን ከቶተንሀም ጋር ህዳር 13/2017 ዓ.ም (November 13, 2024) ያደርጋሉ።
9 997
#Chelsea
ቼልሲ የሊጉን የመጀመሪያ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስን በስታምፎርድ ብሪጅ ያስተናግዳል።
ቀጣይ ጨዋታዎች ፦
- ዌስትሀም ዩናይትድ
- ፉልሀም
- ብሬንትፎርድ
ሰማያዊዎቹ ለመጀመሪያ ጊዜ በተከታታይ አራት የለንደን ደርቢዎችን ያደርጋሉ።
ሊቨርፑልን ጥቅምት ወር ላይ ሲያገኝ ማንችስተር ሲቲን ጥር ላይ ይፋለማሉ።
9 997
+1
🔴 30 አመት ዕድሜ ያላት ፋቲ ቫዝኬዝ ከ17 አመት ዕድሜ ያለው ላሚን ያማል ጋር በእረፍት ላይ እንዳሉ በኢንስታግራም ያስተዋወቀችው መልዕክት እንዲህ ይላል፦
"አንዳንድ ሰዎች ውስጣቸው ብዙ ጨለማ እንዳላቸው ያሳያል፤ ምክንያቱን እንኳን ሳያውቁ በሰው ላይ ሞት ይመኛሉ። ሰዎች የሚናገሩት ስለእኔ አይደለም፣ ስለራሳቸው ነው ። እኔ ግን በዓላማ መኖር፣ ማደግን እና ራሴን በብርሃን መከበብን መርጫለሁ ።"
"እኔን ለመጎዳኘት ለሚፈልጉ ሰዎች፣ መፅናናት እመኛለሁ። ምክንያቱም እራሳቸው በደህና ያልሆኑ ሰዎች ብቻ ናቸው ሌላን ማጥፋት የሚፈልጉት ። ❤️"
9 997
ሩበን አሞሪም በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ከባድ 8 ጨዋታዎችን ይጠብቁታል::
አርሰናል (ሜዳ ላይ)
ፉልሃም (ከሜዳ ውጭ)
በርንሌይ (ሜዳ ላይ)
ማንችስተር ሲቲ (ከሜዳ ውጭ)
ቼልሲ (ሜዳ ላይ)
ብሬንትፎርድ (ከሜዳ ውጭ)
ሰንደርላንድ (ሜዳ ላይ)
ሊቨርፑል (ከሜዳ ውጭ)
በመጀመሪያዎቹ ሁለት ወራት ከአንፊልድ እና ከኤቲሃድ ስታዲየም ውጭ ይጫወታሉ።
9 997
ሰማያዊዎቹ በድል ጀምረዋል! 🏆
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ቼልሲ ከሎስ አንጀለስ ጋር ያደረጉትን የክለቦች አለም ዋንጫ ጨዋታ 2-0 አሸንፏል! ⚽
ግብ አስቆጣሪዎች ፡ ፔድሮ ኔቶ እና ኢንዞ ፈርናንዴዝ! 🔥
ለቼልሲ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ሊያም ዴላፕ ለ ኢንዞ ፈርናንዴዝ አመቻችቶለታል::
9 997
⏰ተጠናቀቀ!
🏆የ2025 የክለቦች አለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታ
🔵 ቼልሲ 2 - 0 ሎስ አንጀለስ 🟡
34' ኔቶ ⚽️
78' ኢንዞ ⚽️
