cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ⓜⓤⓩⓘⓚⓐ ⓗⓘⓦⓔⓣⓔ ye ermi መዝናኛ 🎸

Welcome to my channel Vocal Music🎵🎼🎵🎼 Old Music📻📻📻 Couples pic💏💏💏 Ermata pictures👌👌👌 Fun video & pictures @ermata👈

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
996
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

The most beautiful words of love muzika hiwete @ermata👈join
Show all...
ካገኘኋት ቆየው እጅጉን ናፈቀቺኝ ሳላውቅ በድንገት ያጣኋት መሰለኝ ምን ሆና ነው ብዬ በጣም ጨነቀኝ ልደውልላት ብዬ በኩራት አስቤ ግን ፈራኋት ለናፍቆቷ ደካማ ነው ልቤ ልደውል አሰብኩኝ አሁንም ደፍሬ ግን ፈራሁሽ አልቻልኩኝም ፍቅሬ ለምን አትረጂም የናፍቆቴን ጥግ አንቺን ለማግኘት ላንቺ የሆንኩኝ በግ እወድሻለው ካልኩኝ የማጣሽ ነው ሚመስለኝ አፈቅርሻለው ካልኩኝ ለዚህ ድፍረት የለኝ ግን ለነዚህ ሁሉ መልስ ናፍቀሺኛል ነው ሁለቱን ሚገልፅልኝ ቃል ይሄ ብቻ ነው ፍቅርሽ በርትቶብኝ ቃላቶች ቢያጥሩኝም ለቃላቶች ምርጫ እውቀት ባይኖረኝም አንቺን የኔ ለማድረግ ብዙ እለፋለሁ የኔ ሆነሽም አልሆንሽ ብቻ አፈቅርሻለው Join us on👇👇 @poem_TUBE @poem_TUBE ግጣሚ👇👇👇👇👇 እኔው ራሴ ወይም @Black_Survive @Black_Survive
Show all...
😏የማታፈቅራት ከሆነ ቦታውን ለሚያፈቅራት ወንድ ልቀቅ ምክንያቱም አንተ ምትፈልጋት ለወሲብ ብቻ ነው፡፡🙊 😡ለምን ወንድሜ እያልሽ ብዙ ሚስጥር ታወሪያለሽ ከእድሜሽ በቀር እሱም የቆጥ የማገሩን ያወራሻል ይህ ልጅ ግልፅ ልጅ ነው አይደብቀኝም ብለሽ ታምኝዋለሽ ከዛ ያልተፈለገ ነገር ውስጥ ትገቢያለሽ ፡፡ ማብቂያው የአንቺ ለቅሶ ብቻ ነው፡፡ ከዛ ወንድን ማመን ቀብሮ ነው ብለሽ የሚታመነውን ወንድ ከማይታመነው ወንድ ጋር ትቀላቅይዋለሽ ♦️የምትይዣቸውን የሴት ጓደኞች ተጠንቀቂ ለምን ብትይ አንቺን የሚመኝሽ ሰው ቀጥታ ወደ አንቺ አይመጣም በጓደኛሽ እንጂ " የሴት ጓደኛሽ ይህ ልጅ ጥሩ ነዉ ትልሻለች አንቺም ጓደኛሽን አምነሽ የምትነጂ ከሆነ ጓደኛሽ ገበያ እንደወጣ በግ እንደ ሸጠችሽ ቁጠሪው፡፡ ነገር ግን በተቃራኒው ደግሞ የሚያፈቅርሽን ወንድ እንዳታገኚው ይገፋፉሽ እና ወደ ማይፈለግ ወንድ ይመሩሻል፡፡እህቶቼ ታሞ2 ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ነውና ተረቱም የሚለው ተጠንቀቁ። ┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄               share and join @ferstcraz @Ferstcraz

ፍቅር❤️ "መባልን ሳይሆን መሆንን ፍራ! ሰዎች ስላንተ ብዙ ያወራሉ፡፡ አንተ በተወራው ልክ ራስህን አትመዝን፡፡ መሆን ያለብህን ነገር ብቻ ሁን!" SHARE AND JOIN IT !!! @ferstcraz @ferstcraz.
Show all...
Lemifelalegu leboce cereka🌙 lyu dmket thonalech
Show all...
አሁን ላይ ሰዎች ወዳንቺ መተው...e... እኮ እንደዚ ነው ብለው ካወሩልሽ ...እባክሽ ያለ ምንም መጠራጠር እመኛቸው..አዋ እሡማ እንደዛ ነው በያቸው ምክንያቱም አሁን ላይ 💔💔💔💔 ? ምንም ነገር ማብራራት............... አልፈልግም .....ምክንያቱም ያልሽኝንና ያሉኝን ሁሉ ስለሆንኩ አውቃለው አሁን ላይ...አልናፍቅሽም ቅንጣት እንኳን ትዝ አልልሽም እሱን ሳስብ ስለማረጋቸው ነገሮች መጨነቄን አቆማለው ምክንያቱም ስለኔ ሚያገባው የለም 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 @ermata
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.