cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ከፈታ መንደር😁😂🙌

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
175
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👉 አራት መንታ ልጆቿ በጣም ከመመሳሰላቸው የተነሳ ለመለየት የተቸገረችዋ እናት ። እቺ ቻይና ውስጥ የምትኖር እናት ታን ትባላለች ፤ አራት በጣም የሚመሳሰሉ መንታ ልጆች አሏት እና ልጆቿ ለትምህርት በደረሱ ጊዜ ወደ ትምህርት ቤት ወስዳ በምታስመዘግብበት ጊዜ የመጀመሪያ የመምህሩ ጥያቄ የነበረው እንዴት ልጆቹን ለይቼ አናግራለው የሚል ነበር ። እቺ እናት እንደምትናገረው ከሆነ እንኳን መምህራቸው ይቅርታና እሷ እራሱ ልጆቿን መለየት እስከሚከብዳት ድረስ እንዳለች ነው ። እንደውም አባታቸው አንዱ ባጠፋው ሌላኛውን ከመመሳሰላቸው የተነሳ በስህተት እንደሚቀጣ ትናገራለች 😂❤ 👉 እና እቺ ብልህ እናት የልጆቿ የክፍል ጓደኞች እንዲሁም መምህሮች እንዲሁም ሌላ ሰው ልጆቿን አንዱን ከአንዱ ለይተው እንዲያውቁ የተለያየ ዘዴዎችን በተደጋጋሚ ሞክራለች ። እና የተጠቀመቻቸው ዘዴዎች ምንም ስላልሰራላት በመጨረሻም አንድ የተለየ ሃሳብ መጣላት ያም ''የሁሉንም ልጆቿን ፀጉር ቁርጥ በቁጥር መቀየር'' ነበር ። እናም በፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት ከአንድ እስከ አራት (1,2,3,4) አድርጋ መለያ ሰጥታቸዋለች ። ያቀደችውም ተሳክቶ ልጆቿን ሁሉም አንዱን ከአንዱ መለየት እንዲችሉ አድርጋለች !! 👉 የመረጃ ምንጭ ለመጠየቅ እና ሀሳብ አስታየት ለመስጠት ይሄንን ቦት ይጠቀሙ : @Asdenaki_Ewnetawoch_tetrisbot https://t.me/joinchat/AAAAAFezc8NcCnsACciH6A
Show all...
🤣😁መከላከያ መቀሌን ተቆጣጠራት ሲባል @Hopetube @Tesfish2
Show all...
🤣🤣ምጣዱ ላይ እየሮጠች @Hopetube @Tesfish2
Show all...
😂🙈ባህርዳር ጥሬ በቆሎ @Hopetube @Tesfish2
Show all...
😋😋በፌስታል የተቋጠረ ምግብ
Show all...
😂🙈 ጉራጌ ዞን @Hopetube @Tesfish2
Show all...
😂😂ካንተጋር ጠምጄ አርስበት ነበር @Hopetube @Tesfish2
Show all...
😂🤣ድንቃድንቅ ዜና @Hopetube @Tesfish2
Show all...
#እሷ፦ ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው...? #እኔ፦ ፍቅር ማለት ባልሽ ከሌላ ወንድ ጋር ስትማግጪ ይዞሽ "የኔ ፍቅር ተነሺ ልብስሽን ልበሺ ወደ ቤት እንሂድ" ካለሽ ይህ ፍቅር ነው። #እሷ፦ እሺ ሞትስ ምንድን ነው...? #እኔ፦ ሞት ማለት ደግሞ ይህ እውነት መስሎሽ ተከትለሽው ወደ ቤት ከሄድሽ ይህ ሞት ይባላል😂 🤣🤣🤣
Show all...
የፊት ጭንብል በ 20 ብር ፌስ ማስክ በ30 ብር ብር እያለ ይጮኃል ሰውም እንደ አቅሙ ይገዛል...🤔 #ግን 10 ብር ጭማሪው ለትርጉም መሆን አለበት🤔🤔
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.