cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መጽሀፈ ጨዋታ📚☕📖

በዚህ የስነ-ጽሑፍ channel ፦የታዋቂ ሰዎች አባባሎች ፦አዳዲስ የወጡና የቆዩ መጽሀፍ ጥቆማዎች ፦ግጥሞች ፦ ግለ ታሪኮች ፦ ላቅ ያሉ ሀሳቦችን አናነሳለን እርሶ ብቻ ይቀላቀሉን፡፡ መፅሀፍትን ማንበብ ብቻ አይበቃኝም ፤ ውስጣቸው ገብቼ መኖርም እፈልጋለሁ። @nahi211

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 664
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
📲📱 ስለ ስልክ ጥገና ለማወቅ
✝ጸሎት በእንተ ሀገር💖
ሔ፩ tech 💻
🙄ቀልድ እና ቁምነገር😂
⚡️ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን🌺
🔅የህይወት መንገድ🎖
አስገራሚ ጥያቄዎች
✝የተዋህዶ ልጆች❤️
RMX GAMES STUDIO
ስለውሹ ስፖርት ለማወቅ
📚የኛ መፅሀፍቶች📖
ዝማሬ ዳዊት + ገዳማት
Anexiety
መጽሐፈ ጨዋታ😀
✝የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች
💖የፍቅር ሙዚቃው እና ታሪክ❤
✍✍ቻናሎን ለማስመዝገብ✍✍
😒እርስዎ ለገንዘብ ሳይሆን ፤ 🕸ገንዘብን ለእርስዎ ያሰሩ!
Show all...
🙏ጸሎት በእንተ ሀገር✝
✝🔅ኬብሮን
🌺❤️ ብራናዬ
💻የኛ TECH App
😂ቀልድ እና ቁምነገር😜
❤️የፍቅር 💋 ምሽት💖
አስደናቂ🌎እውነታዎች
GERAMI PICS AND VIDEO
ገራህተ ሥላሴ
✝ የህይወት መንገድ ✝
መጽሀፈ ጨዋታ
💖የፍቅር ሙዚቃ እና ታሪክ💖
የእውቀት ADMAS🎖
❤️❤️❤️❤️
❤️ውብ Entertainment❤️
✝✝የኖኅ መርከብ
✍✍ቻናሎን ለማስመዝገብ✍✍
♨️💮🔐ቴሌግራም ላይ ስለሚሰራ ONLINE JOB ምን ያህል ያውቃሉ🌻🕎🉐
Show all...
🙏ጸሎት በእንተ ሀገር✝
✝🔅ኬብሮን
🌺❤️ ብራናዬ
💻የኛ TECH App
😂ቀልድ እና ቁምነገር😜
❤️የፍቅር 💋 ምሽት💖
አስደናቂ🌎እውነታዎች
GERAMI PICS AND VIDEO
ገራህተ ሥላሴ
✝ የህይወት መንገድ ✝
መጽሀፈ ጨዋታ
💖የፍቅር ሙዚቃ እና ታሪክ💖
የእውቀት ADMAS🎖
❤️❤️❤️❤️
❤️ውብ Entertainment❤️
✝✝የኖኅ መርከብ
✍✍ቻናሎን ለማስመዝገብ✍✍
♨️💮🔐ቴሌግራም ላይ ስለሚሰራ ONLINE JOB ምን ያህል ያውቃሉ🌻🕎🉐
Show all...
🙏ጸሎት በእንተ ሀገር✝
✝🔅ኬብሮን
TECH🎆📲💻
ADDIS INTERIOR DESIGN
የጠቢባን እልፍኝ
📱NETWORK HACKING💻
🌺❤️ ብራናዬ
💻የኛ TECH App
😂ቀልድ እና ቁምነገር😜
❤️የፍቅር 💋 ምሽት💖
አስደናቂ🌎እውነታዎች
GERAMI PICS AND VIDEO
ገራህተ ሥላሴ
✝ የህይወት መንገድ ✝
መጽሀፈ ጨዋታ
💖የፍቅር ሙዚቃ እና ታሪክ💖
የእውቀት ADMAS🎖
❤️❤️❤️❤️
❤️ውብ Entertainment❤️
✝✝የኖኅ መርከብ
✍✍ቻናሎን ለማስመዝገብ✍✍
♨️💮🔐ቴሌግራም ላይ ስለሚሰራ ONLINE JOB ምን ያህል ያውቃሉ🌻🕎🉐
Show all...
✝🔅ኬብሮን
♊️አቢሲንያ NEWS☸
🙏ጸሎት በእንተ ሀገር✝
አላትዮን💖💑😘😂
TECH🎆📲💻
ADDIS INTERIOR DESIGN
የጠቢባን እልፍኝ
📱NETWORK HACKING💻
England Premier League
ONE DESIGN
🌺❤️ ብራናዬ
💻የኛ TECH App
😂ቀልድ እና ቁምነገር😜
❤️የፍቅር 💋 ምሽት💖
አስደናቂ🌎እውነታዎች
GERAMI PICS AND VIDEO
ገራህተ ሥላሴ
✝ የህይወት መንገድ ✝
መጽሀፈ ጨዋታ
💖የፍቅር ሙዚቃ እና ታሪክ💖
የእውቀት ADMAS🎖
❤️❤️❤️❤️
❤️ውብ Entertainment❤️
✝✝የኖኅ መርከብ
✍✍ቻናሎን ለማስመዝገብ✍✍
♨️💮🔐ቴሌግራም ላይ ስለሚሰራ ONLINE JOB ምን ያህል ያውቃሉ🌻🕎🉐
Show all...
✝🔅ኬብሮን
♊️አቢሲንያ NEWS☸
🙏ጸሎት በእንተ ሀገር✝
አላትዮን💖💑😘😂
TECH🎆📲💻
ADDIS INTERIOR DESIGN
የጠቢባን እልፍኝ
📱NETWORK HACKING💻
England Premier League
ONE DESIGN
🌺❤️ ብራናዬ
💻የኛ TECH App
😂ቀልድ እና ቁምነገር😜
❤️የፍቅር 💋 ምሽት💖
አስደናቂ🌎እውነታዎች
GERAMI PICS AND VIDEO
ገራህተ ሥላሴ
✝ የህይወት መንገድ ✝
መጽሀፈ ጨዋታ
💖የፍቅር ሙዚቃ እና ታሪክ💖
የእውቀት ADMAS🎖
❤️❤️❤️❤️
❤️ውብ Entertainment❤️
✝✝የኖኅ መርከብ
✍✍ቻናሎን ለማስመዝገብ✍✍
♨️💮🔐ቴሌግራም ላይ ስለሚሰራ ONLINE JOB ምን ያህል ያውቃሉ🌻🕎🉐
Show all...
✝🔅ኬብሮን
♊️አቢሲንያ NEWS☸
🙏ጸሎት በእንተ ሀገር✝
አላትዮን💖💑😘😂
TECH🎆📲💻
ADDIS INTERIOR DESIGN
የጠቢባን እልፍኝ
📱NETWORK HACKING💻
England Premier League
ONE DESIGN
🌺❤️ ብራናዬ
💻የኛ TECH App
😂ቀልድ እና ቁምነገር😜
❤️የፍቅር 💋 ምሽት💖
አስደናቂ🌎እውነታዎች
GERAMI PICS AND VIDEO
ገራህተ ሥላሴ
✝ የህይወት መንገድ ✝
መጽሀፈ ጨዋታ
💖የፍቅር ሙዚቃ እና ታሪክ💖
የእውቀት ADMAS🎖
❤️❤️❤️❤️
❤️ውብ Entertainment❤️
✝✝የኖኅ መርከብ
✍✍ቻናሎን ለማስመዝገብ✍✍
♨️💮🔐ቴሌግራም ላይ ስለሚሰራ ONLINE JOB ምን ያህል ያውቃሉ🌻🕎🉐
ለFyodor Dostoevsky የተሰዋ ሳምንት! በምን መልኩና እንዴት እንደሚቅርብ እንጃ፤ ግን በጥቂቱም ቢሆን ለመዳደስ እንሞክር። ልክ እንደ አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባባት ደጋግሜ ያነበብኹት የዚህን ሰው ሥራዎች ነው። ድሮ እንደ መተት ማባረሪያ እጠቀምበት ይመስል፥ አንደኛውን መጽሐፉን ከትራሴ ጎን አልለየውም ነበር፤ “Notes from the Underground” የተሰኘው የመጀመሪያ ትልቁ ሥራውን። ታዲያ ለዚህ ግለ ሰብ፥ አይደለም ሳምንት፣ ሌላስ ነገር ቢሰዋ¡ ጽሑፉ ሲረዝም ለማንበብ ሊሰለች ይችላል በማለት ተከፋፍሏል፤ እናም በተቻላችኹ መጠን እኚህን ለዐራት ወይም ለአምስት ቀናት የምለጥፋቸውን ጽሑፎች አንብቧቸው፤ አንብቧቸው ብቻም ሳይሆን አሰላስሏቸው። መልካም ንባብ። እንደ መግቢያ፤ አጭር የሕይወት ዳሰሳ። Fyodor Dostoevsky ይባላል፤ እ.አ.አ በ1821 ዓ.ም. ተወለደ፤ ውልደቱም ሆነ ዕድገቱ የሩሲያ ዋና ከተማ በሆነችው በሞስኮ ዳርቻ ነበር። ቤተ ሰቦቹ ጥሩ የሚባል ኑሮ የሚመሩ ሰዎች ነበር። ወላጅ አባቱ ስኬታማ የሆነ የጤና ሕክምና ባለሙያ/ዶክተር ነበር፥ ታዲያ Dostoevsky ከእንደዚህ ዓይነት ጥሩ ገቢ ካለው ቤተ ሰብ ቢገኝም፥ የሚሠራው ግን ለድሃው ማኅበረ ሰብ የሕክምና አገልግሎት በሚሰጥ የበጎ አድራጎት ሆስፒታል ውስጥ ነበር። በአባቱ ምክንያት ቤተ ሰቡ በጠቅላላ አባቱ በሚሰራበት የሆስፒታል ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኝ የመኖሪያ ቤት ነበር የሚኖሩት፣ በዚህም ምክንያት ወጣቱ Dostoevsky፣ ከልጅነቱ ጀምሮ፥ ተከልለለውና ከብዙ ነገር ተጠብቀው ከሚያድጉ ሌሎች ልጆች በበለጠና በተሻለ ለተለያዩ ልምምዶችና ሁኔታዎች ተጋላጭ ነበር። ልክ በTsarist አመራር፣ ሩሲያ ውስጥ እንደሚኖር ማንኛውም ግለ ሰብ ሁሉም ወላጆቹ ቀናተኛና ትጉ የኦርቶዶክስ ክርስትያኖች ነበሩ፤ የDostoevsky የግል ሃይማኖትና እምነትም ዕድሜው በጨመረ ቁጥር እየጠነከረ ሄደ ፡፡ ልክ በ12ኛ ዓመቱ፥ መጀመሪያ ወደ ሞስኮ፣ በኋላም ደግሞ ወደ ዋና ከተማው ቅዱስ ፒተርስበርግ (St Petersburg) ለቀለም ትምህርት ተልኮ ነበር። ምንም እንኳን አብረውት ከሚማሩት ልጆች አንስጻር የሙያ ክህሎት ማነስና የመካከለኛ ደረጃ ቤተሰብ ልጅ መሆኑ ምጡቅ ከነበሩት የክፍል ጓደኞቹ መካከል ቦታ እንደሌለው እንዲሰማው ቢያደርገውም፥ በቆይታው ጊዜ ጥሩ የሚባሉ ትምህርቶችም ቀስሟል፡፡ በዚሁ ትምህርት ቤት ውስጥ ባለበት ወቅት ነበር ታዲያ ወላጅ አባቱን በሞት ያጣው፤ የአባቱ ነፍሰ ገዳይ፥ አባቱ ይኖር በነበረበት የፊውዳል ሥርዓት የራሱ የአባቱ የነበረው ባሪያ እንደነበር ይጠረጠራል፡፡ Dostoevskyም ከተመረቀ በኋላ ለተወሰነ ጊዜ በምህንድስናው ዘርፍ አገልግሏል። በጊዜ ሂደትም ቁማር መጫወትና በቁማሩም ገንዘብ ማጣት (በሕይወት ዘመኑ ሁሉ እየተከታተለ ያሰቃየው ተግባር) ጀመረ። ታዲያ በዕድሜው ሃያዎቹ መገባደጃ ላይ ትልልቅ ጽንፈኛና ወጣ ያለ ሀሳብ ከሚያራምዱ የጸሐፊዎች እና የምሁራን ቡድን ጋር ተጎዳኘ። በርግጥ በዚህ ቡድን ውስጥ በጥልቀትና በስፋት ተሳታፊ አልነበረም፤ ሆኖም ግን መንግስት የሥርዓቱን ተቃዋሚዎችን ለመደምሰስ በወሰነ ጊዜ፥ Dostoevskyም እንደ ሌሎቹ ንቁ የቡድኑ አባላት ሁሉ በተኩስ እንዲገደል ተፈረደበት። የፍርዱ መፈፀሚያው ጊዜ ደርሶ፥ በመጨረሻዋ ቅጽበት ላይ ወታደሮች ለመተኮስ ሲዘጋጁ፥ ያልተጠበቀ የተቃውሞ መልእክት ደረሰ፤ እንዳይተኩሱ የሚያዝዝ መልእክት፡፡ ከዛም በግድያው ፋንታ በአሰቃቂ ሁኔታ ለሚተገበር አስገዳጅ የጉልበት ሥራ ወደ ሳይቤሪያ ለዐራት ዓመታት ተላከ፡፡ Dostoevsky ራሱን እንደ ብቁ ጸሐፊ ለሕዝብ ያቀረበው ከሳይቤርያ ከተመለሰ በኋላ ነበር፡፡ ከዛ ከመካከለኛ ዕድሜው ጀምሮ ተከታታይ ዋና ዋና መጻሕፍትን አቀረበ፡፡ የመጻሕፍቱም ይዘትና አቅም አሁንም ድረስ በሚያስገርም ሁኔታ እጅግ ጥልቅና ኀያል ነው! በ1864 – Notes from Underground በ1866 – Crime and Punishment በ1869 – The Idiot በ1872 – Demons በ1880 – Brothers Karamazov ታዲያ እነዚህ ለኅትመት ያቀረባቸው መጻሕፍት፥ “ጨለምተኛ”፣ አስፈሪ እና አሳዛኝ፣ ብዙውን ጊዜ ደግሞ በጣም ረጅም እና ውስብስብ ናቸው፡፡ ጠቅለል ለማድረግ ያህል፥ እነዚህ መጻሕፍት የጻፈበት ዋነኛ ምክንያት፥ አምስት ጠቃሚ ትምህርቶችን ለዓለም በመጻሕፍቱ በኩል ለመስበክ በማሰብ ነበር፡፡ እናም የDostoevskyን ሀሳቦች ለመወያየትም ሆነ ለማቅረብ የእሱን የአንዳንድ ልብ ወለዶቹን ዕቅድና ሴራ መግለጥ የግድ ያስፈልጋል፡፡ መጻሕፍቱ ከአንድ ጊዜ በላይ እንዲነበቡ የተጻፉ ስለሆኑ የመጻሕፍቱን ሴራ መግለጥ የርሱን ሥራ ላላነበበ ሰው የሚያስቸግር ወይም ንባቡን የሚያበላሽ ሆኖ አይገኝም፤ እኔ ኀላፊነቱን ወስዳለኹ፡፡ እነዚህን አምስት ነጥቦች በቅደም ተከተል በጥቂቱ እየዳሰስን እንመልከት፦ ፩. (— የመከራ ዋጋ —) . . . ይቀጥላል። @habeshabook @habeshabook @habeshabook
Show all...
ለውብ ቀን! 💚 አገር እና ቤት (እንዳለጌታ ከበደ) …. ማይልስ ሙንሮ እንደሚለው፣ ‹አገርና መንግሥት ሳይመሰረት፣ ትምሕርት ቤትና ንግድ ሱቆች ሳይፋፉ በቅድሚያ ቤተሰብ ተመስርቷል፡፡› ቤተሰብ የሠው ልጅ ከሚቀረጽባቸው ተቋማት መካከል አንዱ ነው፡፡ አንዱ ነው እንጂ ብቸኛው አይደለም፡፡ ቤተሰብ ማለት የሦስት ጉልቻ ድርድር ብቻ አይደለም፡፡ ቤተሰብ ማለት ማገር፣ ምሰሶና ግድግዳ የተጋመዱበት ማለት ብቻ አይደለም፡፡ ቤተሰብ ማለት በአብዛኛው፣ የአስተዳደርነትን ጥበብ የምንማርበት ማዕከል ነው፤ ቤተሰብ ማለት ፍቅራችንና ጥላቻችን፣ ከቁጥጥር ውጪ ሆነውብን ራሳችንንም ሌላውንም እንዳናውክ፣ ስሜታችንን እንዴት መግራት እንዳለብን የምንማርበት መሰልጠኛ ተቋም ነው፡፡ እያንዳንዱ ቤተሰብ ደግሞ ቢያንስ ቢያንስ አንድ በጋራ የሚካፈለው ነገር ይኖረዋል፡፡ ለምሳሌ፣ ‹እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን!› የሚል አንድ የመዝሙረኛው ዳዊት አገላለጽ አለ፡፡ አገላለጹ፣ ለእኔ ለአንድ አላማ በጋራ ስለተሰለፉና ከሌላው ወገን ለመለየት ቁርጥ ውሳኔ ላይ ስለደረሱ ሰዎች ይነግረኛል፡፡ ቤተሰቡ ወደአንድ ወደተመረጠ አምላክ አተኮረ ማለት አባላቱ ስለምንም ነገር ያላቸው አቋም ተመሳሳይና መብታቸው የተገፈፈ ነው ማለት አይደለም- ለአንድ ቋሚ ሥርዓት፣ ወይም እምነት፣ ወይም አቋም በመገዛትና ግዴታቸውን በመወጣት አብሮነታቸውን አሳይተዋል ማለት እንጂ፡፡ …. ቤትን ሳይመሩ አገርን መምራት …. አንድ በተቃዋሚ ፓርቲ አባልነት ለሃያ ምናምን ዓመታት የማውቃቸው፣ ሰዉም ‹በጨዋነት › ስማቸውን በአክብሮት የሚጠራቸው በፖለቲካ አመራር ውስጥ ያሉ ምሑር አሉ፡፡ ብዙውን ጊዜ መድረክ ላይ ሲጋበዙም ሆነ፣ በኅብረት ሲታደሙ ልጃቸው ያለችን ትዝ ይለኛል፡፡ ‹በአንድ ቤት ውስጥ እናድራለን እንጂ እናቴንም አባቴንም በደንብ አላውቃቸውም፡፡ ቤት ውስጥ እንኳንስ እነሱ ሲያወሩ፣ ሲከራከሩና ሲመካከሩ መስማት ይቅርና፣ ከእኔ ጋር እንኳን ለመጫወት ጊዜ የላቸውም፡፡ ላብቶባቸው ላይ እንደተደፉ ቀኑ መሽቶ ሌቱ ይነጋል፡፡ ከእነሱ በተሻለ ሁኔታ መምሕሮቼ ስለትምሕርቴም ሆነ ስለደህንነቴ አብዝተው ይጨነቃሉ፡፡ ለምን እንደወለዱኝ አላውቅም፡፡ ተወልጄ፣ እነሱ ቤት(ወላጆቼ ቤት) ደጃፍ ተጥዬ፣ ለሀዘኔታ ሳይሆን ለዝና ብለው አንስተው ያሳደጉኝ፣ ያሳደጉኝ ይመስለኛል› ይህ ገጠመኝ ሌላ ታሪክ ያስታውሰኛል፡፡ አጼ ምኒልክ፣ አንድ ቀን ከውጭ አገር እንግዶች ጋር እየተወያዩ ሳለ፣ በግቢያቸው ረብሻ ተነሳ፡፡ አጼው ረብሻው ‹የበታች ሠራተኞች› የፈጠሩት ጥል እንደሆነ ገብቷቸዋል፡፡ ከአሁን አሁን ይበርዳል ያሉት ሁከት እየባሰ ሲመጣ፣ አንዱን ጠርተው፣ ጸጥታውን እንዲያስታግስ ላኩት፡፡ የተላከው ሰው ግን ደርሶ እንደመመለስ ሄዶ ቀረ፡፡ ጭራሽ ረብሻው ጨመረ፡፡ ከሚጣሉት ሰዎች በላይም እንዲገላግል የተላከው ሰው ድምጽ ጎላ ብሎ ተደመጠ፡፡ በዚህ ጊዜ፣ አጼ ምኒልክ፣ ‹መጣሁ› ብለው፣ እንግዶቹንም ይቅርታ ጠይቀው የረብሻ ድምጽ ወደተሰማበት አቅጣጫ አቀኑ፡፡ ጥቂት ቆይተው፣ ነገሩን ቦታ ቦታ አስይዘው ተመለሱ፡፡ ፈረንጆቹም፣ ‹የተፈጠረው ነገር ምንድነው?› ብለው ጠየቁ፡፡ አጼውም፣ ‹ሠራተኞቼ ጠግበውብኝ!› ብለው መለሱ፡፡ ከመሃከላቸው አንዱ፣ በሆነው ነገር ተደናግጦ፣ ‹ዳግማዊ ምኒልክ! እርስዎ ትልቅ ንጉሥ ነዎት፣ ታላቋን ኢትዮጵያን የሚገዙ ነዎት፤ እንዴት እንዲህ ባለው ተራ ጉዳይ (ቁልቁል ወርደው እንደማለት) ጊዜዎትን ያባክናሉ?› በማለት ሊገስጻቸው ሞከረ፡፡ እሳቸውም፣ ‹ሞኞ! ቤቴን በቅጡ መምራት ስችል መስሎኝ አገሬን መምራት የምችለው!› አሉት ይባላል፡፡ የታወቀ ነው፤ ቤቱን መምራት፣ ያወጣውን መርሕ መከተል፣ ትዳሩን ማስተዳደር፣ የበታች ሠራተኛውን መብት መጠበቅና ግዴታውን መቆጣጠር እንዲሁም በጋራ ለአንድ ዓላማ የመቆምን ባህል ያልተገነዘበና ያላስገነዘበ ግለሰብ አገር ለመምራት ፈተና እንደሚሆንበት ጥርጥር የለውም፡፡ የት ለመሄድ ነው የተሳፈርነው? …. በአንድ ወቅት ‹ፌስ ቡክ› ላይ፣ አንዱ የዘመኑ የፖለቲካ ጉዞ ግራ የገባው የሚመስል ጠያቂ፣ ‹ይህች አገር ወዴት እየሄደች ነው?› የሚል ጥያቄ በገጹ ላይ አኖረ (ፖሰተ)፡፡ ብዙዎቹ ብዙ አሉት፤ የተሳደቡ፣ ጥያቄውን ያብራሩ፣ ጥያቄውን መልሰው የጠየቁ፣ መልስ ለመስጠት የሞከሩ፣ ጥፋቱን በአንድ ብሔር ላይ ያላከኩ፣ በረከቱን ለአንድ ወገን ብቻ የሸለሙ ነበሩ፤ አንዱ የሰጠው መልስ ግን ገርሞኛል፡፡ ጠያቂው፣ ‹ይህች አገር ወዴት እየሄደች ነው?› አይደል ያለው? ይህ ሰው ምን አለ መሰላችሁ፡-‹የት ብለህ ነው የተሳፈርከው?› ግሩም ናት፡፡ ከቤታችን የወጣነው የት ለመድረስ ወስነን ነው? በየወንዙ የተማማልነው፣ የት እስክንደርስ አንካካድም ተባብለን ነው? … መርሐ - ቤቴ፣ መርሐ - አገሬ .... እያንዳንዱ ቤተሰብ መሪ አለው፤ መሪው መርህ አለው፤ መሪው የሚከበረው ወይም ኃላፊነቱን ተወጣ የምንለው፣ የቤተሰቡ አባላት ወደዱም ጠሉም ‹ያጸደቁት›ን መርህ ተግባራዊ ለማድረግ በሚወስደው ቆራጥነት ነው፡፡ መርሑ የተሳፈርንበት ቦታ የት እንደሆነ ይነግረናል፤ ከቤተሰቡ መካከል አንዱ እንኳን ወዴት እየሄድን ነው ብሎ እንዳይጠይቅ ያደርገዋል፡፡ …. መንገዳችንና መንገዳቸው …. በቅርቡ፣ ‹ከተሚቱን የሞሰናት ሰውዬ› በሚል ርዕስ በማርክ ትዌይን ተጽፋ፣ በሀይከል ሙባረክ ሸጋ ተደርጋ የተተረጎመች መካከለኛ ልቦለድ አነበብኩ፡፡ ስለከተማዋ እያነበብኩ ስለአገሬ አለማሰብ ከበደኝ፡፡ አንዱ የመጽሐፉ ባለታሪክ ለነዋሪዎቿ የሚለግሱት ምክር አሁን ኢትዮጵያ ከምትኖርበት መንፈስ ጋር እጅጉን የተቆራኘ ነው፡፡ እንዲህ ይሉታል - ሕዝባቸውን፡፡ ‹ይህን የተቀደሰ ስም ማነው የሚጠብቀው፡- መላው ማኅበረሰብ በጋራ ነውን?- አይደለም! ሃላፊነቱ ግለሰብአዊ እንጂ የጋርዮሽ አይደለም፡፡ ከዛሬ ጀምሮ እያንዳንዳችሁ፣ እንደግለሰብ፣ የዚህ ዝና ልዩ እረኞች ናችሁ፤ እንደ እረኛነታችሁም፣ ይህ ዝና አንዳችም እንከን እንዳያገኘው ኀላፊነት አለባችሁ፤ ይህን ትልቅ ዐደራ ትቀበላላችሁን? /…./ - ደግ፣ እንግዲያውስ፡፡ ለልጆቻችሁ እና ለልጅ- ልጆቻችሁም አውርሱ፡፡ /…./ዛሬ እዚህ ቦታ ላይ ላይ፣ የኛን ማኅበረሰብ ከሌሎች ጋር አላነጻጽርም፤ ምንም- እንኳን በመልካም ዐይን የማይመለከቱን አንዳንዶች መኖራቸው እሙን ቢሆንም፡፡ እነርሱም የራሳቸው መንገድ አላቸው፣ እኛም የራሳችን መንገድ አለን፣ በዚሁም እንመራለን፡፡› ውብ ቀን!💚 "ናካይታ"! @habeshabook @habeshabook @habeshabook
Show all...