cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🎧"ግጥም የድምፅ ፋይሎች"🎧

በሱኒዮች አንደበት የተገጠሙ ግጥሞች በvideo እንድሁም በAudio የተዘጋጁ ስብስቦች ይገኙበታል! ከወደዱት ወደ ቻናላችን ጎራ ይበሉ ‼️ https://t.me/gtm_Besuniyoch1 https://t.me/gtm_Besuniyoch1

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
652
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

"ሐያእ የሚያመጣው ጥሩን ነገር ብቻ ነው · ·✍ "የሴት ልጅ ሀያዕዋ ሲጨምር ዝምታዋና አይናፋርነትዋ የውበቷ መገለጫ ይሆናል። ያረቢ ሀያዕ ወፍቀን ! 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌹🌹👇👇🌹🌹 https://t.me/joinchat/AAAAAEa2fvGizaUzhAbyRQ
Show all...
🔴አሏህጋ ያለን አላቃ የተበላሸ ሲሆን የፊትና ናዳ በላያችን ላይ ይግተለተላሉ የምናደርገው እስኪጨንቀን ድረስ ይሆናል ➫ስለዚህ ወዳጄ አሁን ባለክበት ሁኔታ ነገሮች ውስብስብ ካሉብክና መውጫ ቀዳዳ ጠፍቶብክ ከሆነ ዘወር በልና ራስክን ተመልከት! #በወንጀሌ_ብዛት_ነው_ብለክ_ራስክን #ለውጥ_ከቀድሞው_የተሻልክ_ሁን! 🔴አሏህጋ ከሚያጋጩ ተግባሮች ሁሉ ስትርቅ ሀያትክ ሁሉ ያማራ የተስተካከለ ይሆናል ኢንሻ አሏህ! ➫ወላኪን አሏህን በቲንሹም በትልቁም እያመፅን ነጃ የለም አሏህ በጭንቅ ጊዜ ስትሆን መውጫ ቀዳዳ ያበጅልክ ዘንድ በአማን/በድሎት ጊዜክ ተዋወቀው! 🔴የትኛውም ቦታ ብትሆኚ አሏህን ፍሪ! እንደምታየውም ሆነክ ተገዛ አንተ ባታየውም እንኳ እርሱ ሀያሉ አሏሁ ጀለጀላሉሁ ለማየቱ ምንም አትጠራጠሪ ይሣካልሻል! https://t.me/joinchat/AAAAAEa2fvGizaUzhAbyRQ
Show all...
👑ڪـونےغاليـةعفيفةنقية👑

https://t.me/joinchat/AAAAAEa2fvGizaUzhAbyRQ

መነሀጀ_-_ሠለፍ _-_የጀነት _-_መንገዴ_- #ተውሂድ አንጋፋው አሊም ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላል " #ተውሂድ፦ - የኢማን መሰረት ነው - የጀነትና የጅሃነም ሰዎችን መለያ ቃል ነው - የጀነት ዋጋ ነው - የአንድ ሰው እስልምና በተውሂድ እንጅ ትክክል አይሆንም [ መጅሙዑል ፈታዋ ቅጽ 24፤ገጽ 235

📌ኢማም ኢብኑል ቀዩም ራህመቱላሂ ወበረካቱህ እንዲህ ይላሉ: – 📍“አሸናፊና የላቀ የሆነው ጌታችንን አላሁ (سبحانه وتعالى) አብዝቶ ማውሳት ከኒፋቅነት ይጠብቃል ምክኒያቱም ምናፍቃኖች ትቂትን እንጂ አላህን አያወሱምና قال الله تعالى: ”ولا يذكرون الله إلا قليلا“ 📚الوابل الصيب (161) 📌ሸይኩል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ራህመቱላሂ አለይህ እንዲህ ይላሉ:– 📍“ኩራትና ምቀኝነት የመጀመሪያወችንም የመጨረሺያዎችንም ያጠፉ ትልቅ በሽታ ናቸው መጀመሪያ አላህ የተመፅበት ትልቅ ወንጀሎች ናቸው ★ኢብሊስ ተንበጣረረ/ኮራ/ እንደዚሁም አደምን ተመቀኘ★ 📚جامع الرسائل [1/233] ያኣላህ ‼ እስኪ ምን ያክል ነን እኛ አላህን በማውሳት ላይ አስተዉለን እናውቃለን⁉️ እስኪ ሰለፎች እንዴት ነበሩ አላህን በማውሳት ላይ የሚለዉን ትኩረት እንስጠው እናንብብ ታሪካችዉን በኢባዳ ላይ እንዴት ጠንካሮች እንደነበሩ ይገለፅልናል ➡️በኩራትና በምቀኝነት በሚባሉ ሁለት በሸታዎችስ የተለከፈ ምን ያክል ነው ⁉️ لا حول ولا قوة إلا باالله እኛ ለምንድነው የምንኮራው ወንድማችንንስ የምንመቀኘው ለምን ♦️አላህን አበዝተው ከሚያወሱትና ከነዚህ ሁለት ልክፍቶች አብዝተው ራሳቸውን ከሚያርቁት አላህ ያድርገን አሚን‼ https://t.me/joinchat/AAAAAEa2fvGizaUzhAbyRQ
Show all...
👑ڪـونےغاليـةعفيفةنقية👑

https://t.me/joinchat/AAAAAEa2fvGizaUzhAbyRQ

መነሀጀ_-_ሠለፍ _-_የጀነት _-_መንገዴ_- #ተውሂድ አንጋፋው አሊም ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላል " #ተውሂድ፦ - የኢማን መሰረት ነው - የጀነትና የጅሃነም ሰዎችን መለያ ቃል ነው - የጀነት ዋጋ ነው - የአንድ ሰው እስልምና በተውሂድ እንጅ ትክክል አይሆንም [ መጅሙዑል ፈታዋ ቅጽ 24፤ገጽ 235

➹ትግልሽን ቀጥይ ድንጋይ ባገኘ ቁጥር የሚቀመጥ ሰው ረጅም መንገድ ተጉዞ ካሰበበት ግብ ሊደርስ አይችልም ዓላማሽ ሆነ ምኞትሽ ከግብ እንዲደርስ መልፋት መጣር ነዉ ያለብሽ ከፍ ያለ ቦታ ሚፈልግ ሰዉ በደምብ ይለፋል የተለመደ ዉጤት የፈለገ ሰዉ በትንሹ ይለፋል So ህይወትሽንና ቤተሰብሽን አልፎ ሀገርሽን ሚጠቅም ትልቅ ዓላማ ይኑርሽ ለአላማሽ ተማኝ ሁኚ ስሪለት ድከሚለት https://t.me/joinchat/AAAAAEa2fvGizaUzhAbyRQ
Show all...
👑ڪـونےغاليـةعفيفةنقية👑

https://t.me/joinchat/AAAAAEa2fvGizaUzhAbyRQ

መነሀጀ_-_ሠለፍ _-_የጀነት _-_መንገዴ_- #ተውሂድ አንጋፋው አሊም ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላል " #ተውሂድ፦ - የኢማን መሰረት ነው - የጀነትና የጅሃነም ሰዎችን መለያ ቃል ነው - የጀነት ዋጋ ነው - የአንድ ሰው እስልምና በተውሂድ እንጅ ትክክል አይሆንም [ መጅሙዑል ፈታዋ ቅጽ 24፤ገጽ 235

🌸🪴ምርጥ ረጋ ያለች ቲላዋ ተጋብዛቹሀል🪴🌸 ➞°✮ቁርአን ➷መስማት ነፍስን ➷ያረጋጋል ልብን ➷ያረጥባል የበሽታ ሁሉ ➷መድሀኒት የአካል ➷ህመም እና➷ እንቅፋቶች ሁሉ ➷መዳኒት ነው~°✮ 🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀 🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman
Show all...
1313865017.mp315.05 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.