en
Feedback
ምርጥ አባባሎች 23-16 A.A.W

ምርጥ አባባሎች 23-16 A.A.W

Open in Telegram
829
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
#በህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፕላን የተሳፈረ ሰውዬ የበረራ አስተናጋጇ በሰጠችው ጥቆማ መሰረት የአውሮፕላኑ መጸዳጃ ቤት ውስጥ መጠቀም ይጀምራል። ታዲያ በመሐል አንዲት ቀይ ማብሪያና ማጥፊያ የምት
#በህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፕላን የተሳፈረ ሰውዬ የበረራ አስተናጋጇ በሰጠችው ጥቆማ መሰረት የአውሮፕላኑ መጸዳጃ ቤት ውስጥ መጠቀም ይጀምራል። ታዲያ በመሐል አንዲት ቀይ ማብሪያና ማጥፊያ የምትመስል ነገር ያይና ነካ ያደርጋታል። በዚህ ቅፅበት አውሮፕላኑ በሐይል መንገጫገጭና ወደ ጎን ማጋደል ይጀመራል። ሰውዬውም ደንግጦ ወይኔ ሳላውቅ የማይነካ ነገር ነክቼ ሕዝብ ጨረስኩኝ ብሎ በነካት ቀይ ነገር ይጸጸታል። ከጥቂት ቆይታ በኃላ ግን መንገጫገጩ ይቆምና ጨርሶ ከመጸዳጃ ቤት ይወጣል። ሁሉም ሰው "አንተ የማትረባ! ጨርሰኸን ነበር እኮ!" ብሎ ይጮህብኛል ብሎ ቢጠብቅም ዞር ብሎ ያየው ሰው እንኳን አልነበረም። መቀመጫው ላይ እንደደረሰም አጠገቡ የተቀመጠውን ሰው ቀስ እና ስቅቅ ብሎ "ይቅርታ የማይነካ ነገር ነክቼ ጨርሻቹ ነበር አይደል?" ይለዋል። ሰውዬውም "አረ በፍጹም እንደዛ እንዳታስብ! ይህን ያሕል ጥንቃቄ የሚፈልጉ ነገሮች እኮ መፀዳጃ ቤት ውስጥ አይደረጉም ...ካፒቴኑ ያለበት ክፍል ውስጥ ነው ያሉት። አጋጣሚ ነው ትንሽ የአየሩ ሁኔታ አስቸጋሪ ስለሆነ ነው አውሮፕላንኑ የተንገጫገጨው" ይለዋል። ብዙ ጊዜ ሰዋች እንደዚህ ያስባሉ። የሆነች ነገር ነክተው ሕይወትህን የሚያንገጫግጩ እና መጨረሻህን የሚወስኑ ይመስላቸዋል። የረሱት ነገር ቢኖር ይህን ያክል ጥንቃቄ የሚፈልገው ነገር እነሱ አጠገብ ሳይሆን የሕይወትህ ካፒቴን ጋር እንዳለ ነው። እንደዛማ ባይሆን ኖሮ ቀይዋን ነገር እየጠቀጠቁ ሕይወታችንን መንገጫገጭ ብቻ ያደርጉት ነበር። ምስጋና ለካፒቴኑ ይሁንና እንደዚሕ አይነት ጥንቃቄ የሚፈልጉ ነገሮችን በሱ እጅ ብቻ እንዲገኙ አድርጓቸዋል። ዋና ነገሬ ያለው እኔና ፈጣሪ ጋር ነው በማለት በእረፍት እንኑር። ✌️

https://merkato.plus/2627/8 ዘመናዊ መቀነት - ቦርጭ የሚሰበስብ፤ ስብ የሚያቃጥል፤ የወገብ መስመርን የሚቀንስ

https://merkato.plus/2627/1 የልብስ ማስጫ - በቤት ውስጥም ሆነ ከቤት ውጭ ልብሶችን ለማድረቅ እና ለመስቀል ተስማሚ የሆነ

Repost from N/a
🔥🔥On hand 🔥🔥 ሰላም የዳንሴ ካንድል ቤተሰቦች😊 🔥🔥On hand🔥🔥 የተለያዩ ቅርፅ ያላቸውን ሻማዋች በተመጣጣኝ ዋጋ አቀረብንላቸው 🌟ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦታ
🔥🔥On hand 🔥🔥 ሰላም የዳንሴ ካንድል  ቤተሰቦች😊 🔥🔥On hand🔥🔥 የተለያዩ ቅርፅ ያላቸውን ሻማዋች በተመጣጣኝ ዋጋ አቀረብንላቸው 🌟ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦታ ,ለሆቴሎች ,ለእስፓ ቤቶች መረከብ የመትፈልጉ እና ብዛት መረከብ ለምትፈልጉ 🌟በማይታመን ዋጋ እኛ ጋር ታገኛላቹ ☺️☺️ 🌟Let’s grow together 🌟    Contact us 📲 0939243804 or 0948072766