en
Feedback
وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

Open in Telegram

👑👑👑👑👑👑 🎀ሰለፍያ እንስቶች፣ 🎀የሀያዕ ንግስቶች፣ 🎀እጅግ በጣም ውዶች 🎀በሂጃብ ጥብቆች። ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ። https://t.me/AAASELEFYA

Show more
996
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
👉🛑ቀጥታ ስርጭት ቂርአት فضل صوم  رمضان  وقیامه ክፍል  ③↲ 🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ጀ      መ               ረ https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream

በታላይም ሴቶች ጥንቀቄ አድርጉ በኡስታዞች ውዴታ ከሀቅ አትገጩ ስንትና ስንት ሴቶች አሉ በኡስታዞቻቸው ውዴታ ብቻ ሀቅን ለመቀበል እምቢ አሸፋረኝ ያሉ  ? አሏሁል ሙስታዓን ማንንም ስንወድ በልክና በደረጃ ይሁን 👌 ቡሀላ እኛው ነን የምንጎዳው የሱና ዑላማዎችንና ኡስታዞችን እናደቻወልን እንከብረቸዋልን በሀቅ ላይ እስከሉ ድረስ ነገር ግን ስንሸረታቱ እንተወቻዋልን 👌 ኡስታዜ ነው በላ ውላታዬ ነው ዘመዴ ምናምን ቅብጥር አያስፈልግም ። ነገ ለረሱ ጀናት ስገባ አይዳላም እኔንና አንቺን ቀርቶ ለቤተሰቡ እንካን መሆን አይችልም ስለዚህ ነቃ ባይ ኦኽቲዋ  👌

ብዙ ግዜ ሁለት የሚወዳዱ ሰዎች እንዳሚወዳዱ እንካን ለሰው አያሳዊቁም ወናው ቁም ነገር የእናሱ መወዳድ እንጂ የሰዎች መወቅ አይደላም ግን በተቀረኒ የሆኑ ሰዎች ፕሮፋይላቻውን ስየጫናንቁ መያት ይገርማል ❗️ በታላይም ደሞ ባል ና ሚስት ስትሆኑ 👌 ወናው ቁም ነገር የእናአንተ መወዳድ ነው ትዳሩን የሚትመሩት እናአንተ እንጂ ሰዎች አይደሉም ። ለሰው ብሎ መኖር እስከ መቼ ⁉️

አስተውሉ ይህንን የተዛባ አመለካከት እንደሚታወቀው አምላካችን አሏህ ሰው ልጆችን በእውቀት አበላልጧል አንዱ የለለው አንዱ ዘንድ ይኖራል ከሁሉም በላይ አዋቂው አሏህ ነው !! ይህ ሆኖ ሳለ ግን የገረመኝ ነገር በሰሞኑን የታዘብኩት ነገር አስተማሪ የነበረ ወይንም #ኡስታዝ የነበረ ሰው ከተማሪው ጋር አልወያይም ብሎ ንቀቱን ሲያፀባርቅ ገረመኝ እናንተው !! አስተውሉ ትክክለኛ ሓቅ ፈላጊ ሰው ከሆነ በመረጃ ማስተማር ተማሪው ራሱ ከተሳሳተ እሱን በመረጃ አስረድቶ መመለስ እንጅ መኩራት እና መናቅ ይህ የኡስታዞች ስነምግባር አይደለም !! ሲቀጥል ደግሞ አንዳንድ ግዜኮ ከአስተማሪዎቻቸው በላይ የሆኑ ተማሪዎች በተጨባጭ አሉ ይህ ግልፅ ነገር ነው !! ለምሳሌ ያክል ፦ ታላቁ የመዲና ሙፍቲ ሼይኽ ሷሊሕ አሱሓይሚ ስለ ሼይኽ ዓብዱረዛቅ አልበድር ሲናገሩ ብለው ይላሉ ... " እሱ የኔ ተማሪ ነው በአሁን ግዜ ግን ከኔ በእውቀት ይበልጣል " እይ ይህንን መተናነስ !! ትልልቅ ዑለማኦች እንኳ ተማሪዎቻቸውን እንዲህ ነው የሚያበረታቱት እንጅ ምን ያውቃል ትላንት ከኔ ተምሮ እያሉ አይንቁም ... ልቦና ላለው !! እነዝህ ሰዎች ግን የሚፈልጉት ሓቅን መርዳትና ሱናን የበላይ ማድረግ ስላልሆነ በእልህና እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እንደተባለው አባባል ነው !! 👉 በእልህ ከመታወር አሏህ ይጠብቀን𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐀𝐥𝐣𝐞𝐛𝐞𝐫𝐭𝐲 t.me/abuUseyminabdurehman

تلاوة سورة الرحمن القارئ: احمد خضر
ከቁርአን ጋር እንኑር ~

እህቴ ኡስታዝሽን በዲን መገዝ  ስትፈልጊ የገባኛል ይወደኛል እያልሽ አትስሪ 👌 ዲንሽን ቤተኛውም ሁኔታ ስትኻድሚ ከማንም ምንም መጠበቅ ዬለብሽ ለአሏህ ብቻና ብቻ ብላሽ ስሪ ያኒ ወሏህ ስኬታማ ትሆኛልሽ ባይ እንዳው አልፎ ተርፎ ውድ ትሆኛልሽ ጌታሽም ዘንድ  ሰዎችም ዘንድ👌 እህቴ አንቺ እኮ ለተፈጠርሽለት ዓላማና ለአሏህ ብቻ ና ብቻ ብላሽ ስትኖሪ ወሏህ ውድ ነሽ ቻናልና ጉሩፕ ከፍተሽ ውድ ግዜሽን መፅዋት ስተደርጊ ኡስታዙ እንድወድሽ ወይም እንድያገባሽ መሆን ዬለበት ❗️❗️ ሞኚ አትሁኚ 👌 ኡስታዝ ነው ዓሊም ነው ምናምን እያልሽ ተጀጅላሽ ስተበቂ መጫረሻ ሶሻል ሚዲያ ሀዕአሽን  ገፍፋሽ እያለቀቃሽ ኡስታዝ ፉላን እንድህ አደረገኝ ምናምን እያልሽ አትቀበጥሪ 👌 አንቺ ረስሽ  የዲን ሰው ከናበርሽ ለክብርሽ በሚዲያ  በላለቀሽ ነበር ስለዚህ ወደ ረስሽ ተመለሺ  ጥፈቱ የማነው ባይ ወደ አሏህ ተውባት አድርገሽ ህይወትሽን አስተከክያት ግዜው አለሽ ያለፈው አለፋ መማር እንጂ መማረር ፋኢዳ ዬለውም።

~ወንድ ልጅ ቤት ሊሠራ ይችላል። ምቹ መኖሪያ የምታደርገዉ ግን ሴት ልጅ ናት።

አይተነው አይተነው ካልሆ ነገሩ እንገባበታለን እኛም ከትዳሩ ብለዋል ላጤዎች ከኔው ጀምሮ ህ¡እእእእእእ

አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 💐 ቢስሚላሂብየ ልጀምርላቺሁ ዴስታየን በግጥም ልተርክላቺሁ 💐አልሀምዱሊላሂ ምስጋና ይድረሰው ሀራምን ከልክሎ ኒካህለፈቀደው ላለማቱ ጌታ ካርሺ በላይ ላለው 💐ባረከላሁ ብየ በጣምልባርክልሺ በጣምደስብሎኛል ኒካህበማሠርሺ 💐ትዳርንመሠረትሺ ኢማንሺም ሞላ ምንያሥዴስትሻል ታዳ ከዚህሌላ 💐የኛማ ሙሺራ በጣምተውባለች ከጂልባቡ በላይ ኒቃብ ደርባለች የነብዪን ሡና ሀይ አድርጋዋለች የድነል ኢስላምን መሥፈርት አሟልታለች 💐ሙሺሪት አደራ ብየምነግርሽ ሀቁጠብቂለት ለውዱባልሽ በሚያዝሺ ስአት መርሀባ ብለሽ ለሺግሩ ሁሉ መፍትሄ ሁነሽ በከፋውምጊዜ አብረሺ ተከፍተሺ በደስታውም ጊዜ አብረሺ ተደስተሽ 💐💐💐💐💐💐💐 Z&M ላጤወቹ ደራ እድገባችሁ ነው ተዘወጁ ክክክክክክክክ👌👌👌

~በነገራችን ላይ…ታዋቂነት ለራስም ለሌላውም ፈተና ነው ብለው ከሚያምኑት ነኝ፡፡ ወይ ታጠፋለህ፤ ወይ ትጠፋለህ፡፡ ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ በመልካምነታቸው የሚታወቁ ሶሐቢይ ናቸው።የሆነ ጊዜ ከመጅሊሳቸው ሲነሱ ሰዎች ተከተሏቸው።መለስ ብለው እንዲህ በማለት አስጠነቀቋቸው። «አትከተሉኝ! ወይ እጠፋለሁ ወይ ትጠፋላችሁ።» •እጠፋለሁ - ማለት በናንተ አድናቆትና ሙገሳ መስመር እንዳልስት፣ በራስ የመደነቅ ስሜት ገብቶኝ ነገር እንዳላበለሻሽ፣አዘቅት ዉስጥ እንዳልገባ ማለታቸው ነው። ትጠፋላችሁ - ማለት እኔ ፍፁም አይደለሁም። ላጠፋም ልሳሳትም እችላለሁ። ከልክ ያለፈ ማድነቅና መውደድ እውነትን ከማየት ይጋርዳልና እኔ የምሠራዉንና የምናገረዉ ሁሉ ያለ መመርመር በጭፍን ስትከተሉ እንዳትጠፉ ማለታቸው ይመስላል።ስለዚህ ታዋቂነታችን ከፍ ባለ ቁጥር ጥንቃቄያችንም ከፍ ሊል ይገባል። ከ 1ኛ ፎቅ እና ከ 10ኛ ፎቅ የወደደቀ ጉዳቱ እኩል አይደለምና! ሐቂቃ አንዳንዴ አለመታወቅ ፀጋ ነው። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

የዘንድሮውን ረመዷንማ ለያት በለ መልኩ ነው መፆም ያለብን ስለዚህ ከሁኑ ወደ አሏህ ተውባት እንዲሁም ደሞ ቆረጥነት መልካም ስራዎችን አብዝቶ ለመስረት ዝም ብሎ ስራ ሰይሆን ጥርት ያለች👌 ረመዷን  የቁርኣን ወር ነውና ብያንስ እስከዚህ ድረስ መኽታም አለብኝ ብላን ከሁኑ ረስን መሳማን ያ ወዱድ  ረመዷን በሰላም አድርሳን  እንዲሁም የምንጠቀምበትም አድርገን አሏሁማ ኣሚን🤲🤲

*📡🚨بث مباشر....الآن* *تفسير القرآن   .......* ........ *سورة غافر* *🔗رابط البث.....* https://t.me/ijabat_selman

👉አጥር ምጥን ያለች ምክር ለርቀት ኒካህ ላይ ለላችዋ እህቴ  ይነበብ ዋ እእእእእ እህቴ ኒካህ ከመሰርሽ በፊት ኒካህ የሚተስሪለት ሰው ማንነቱን ምንነቱን ጠንቅቃሽ እወቂው ከዓቂዳውና ከመንሓጁ ጀምራሽ 👌 👉ይህንን አውቃሽ ከገባሽ ቡሀላ ከእሱ ጋር የሚኑርሽ ሙዓማላ 👇 ወንዶች ከምንም በላይ ባሎች ከሚስቶቸቻው መስማት የሚፈልጉት በሀላል እስከሆነ ድረስ ምንም ይሁን ምን የዘዛትንና  የለትን ነገር ሁሉ እሺ የምትለዋን ኒግግር ብቻ ና ብቻ ነው👌 👉አንቺን  መናገር በሚፈልግበት ግዜና ሰዓት ብዚ ነኝ ደርስ ላይ ነኝ ምንም አይነት ሁኔታ ላይ ብትሆኚ ብዚ ነኝ ትንሽ ጠብቅ ጫርሸሏሁ መጣሁ አትባይው ቶሎ ብላሽ እሺ ብላሽ ፍለጎቱን አሟይለት❗️ 👉ጥያቄ አተብዢ ለምን ምንድነው ለምን ስልክ አተነሳም ለምን ስልክህ ብዚ አለኝ ከማን ጋር እያወራክ ነበር አትባይው👌 👉ጥርጣሬና ጭቅጭቅን ተይ ለላማሸናፍ እያልሽ አትድካሚ ችግር ዬለውም ለባልሽ መሸናፍ ውርዳት አይደላም ክብር ነው ባል በሚስቱ ላይ የባላይ መሆን ይፈልጋል ይህቺን ነገር ከሁኑ አምናሽበት ግቢ እኔ ያልኩት ከልሆነ አትባይ ሁሉንም አንተ በልከው ባይው ወላሂ ያኔ አንቺ ከምንትፈልጊው ባላይ ያደርግልሻል ። ስለ ሌላ ወንድ  ምንም ይሁን ምን. ለእሱ አተውሪው  መሞገስም ይሁን ምን  እንዳውም ሁሌ እሱ ከብዙ ወንዶች የሚበልጥ መሆኑንና ለአንቺ ልዩ ሰው እንዳሆነ ግላጪላት ። 👉ሚስት የባሏን ልብ መቆጠጣር የምትችለው ቆንጆ ሻጋ ሃብታም ዝናኛ ስለሆነች አይደላም ከምንም ባላይ እሺ ሀቢቢ የምትለው ከሆነና ለእሱ ክብርና ፍቅር ከለት ብቻ ና ብቻ ነው ።  ከምንም ባላይ እሺ የምትል ሴት ይወዳሉ ይፈልገሉ አንዴ ጠርቶዋት ሶስቴ አቤት የምትለዋን ነው 👌 👉ለሁለተችሁም መልካም ነው ብሎ የምነግርሽንና የሚመክርሽን ነገር አትነቂው ጆሮ ሰተሽ አደምጪው ግትርርርርር አትባይ❗️ 👉ሴቶች ቅናተም ነቻው ይባላል ነገር ግን ወንዶች ይባልጠሉ ወንዶች ሚስቶቻቸውን አይደላም ሌላ ወንድ ልያነግርበቸው ልያይበቸው ቀርቶ የቴሌ ግራም አካወንቷን እንካን ሌላ ወንድ እንድያይበቸው አይፈልጉም ። ስለዚህ ስልክ አትጠቃሚ ሶሻል ሚዲያ አትጠቃሚ ተይ ከለሽ እንካን እሺ ብላሽ መተው ነው አዳራ ወንዶች ብዙ ግዜ በዚህ መልኩ አብራርተው አይነገሩም ግን የሆነ  ሰዓት ላይ ነው የሚነገሩትና ተረዱዋቸው ሴቶችዬ ይሰማል⁉️ በታቻላችሁ መጣን ቶሎ ለመገነኛት ሞክሩ አሏህ ይርዳችሁና https://t.me/AAASELEFYA