en
Feedback
وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

Open in Telegram

👑👑👑👑👑👑 🎀ሰለፍያ እንስቶች፣ 🎀የሀያዕ ንግስቶች፣ 🎀እጅግ በጣም ውዶች 🎀በሂጃብ ጥብቆች። ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ። https://t.me/AAASELEFYA

Show more
996
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
👌ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦    ረመዷን ገብቶበት ወንጀሉ ሳይማርለት በፊት  ረመዷን የሄደበት ሰው “አፍንጫው አፈር ላይ ይደፋ”   👉እህቴ   ታዲያ  አሏህ ብሎ  ከወፈቀን በምን መልኩ ለመቀበል ጥረት እያደረግሽ ነው?? 👉መቼም በጣም ምትወጃት ጓደኛሽ  አልያም ደግሞ አንቺ ዘንድ እጅግ በጣም ተወዳጅ የሆነ ሰው ነገ መጣለሁ   ቢልሽ በምን መልኩ እንደምትቀበይውና እንደምታስተናግጂው ጠንቅቀሽ ታውቂያለሽ!     👉ታዲያ ይህን ውድ የአሏህ እንግዳስ ይህን አንዲት መልካም ስራሽን በብዙ ሀሰናት ሚያበዛልሽን ከትላልቅ ወንጀሎች ሲቀር ሙሉ በሙሉ ወንጀልሽን ሚያስምርልሽን፣  .......የሆነውን ውድ እንግዳ ለመቀበል በምን አይነት እንቅስቃሴ ላይ ነሽ??     👉እህቴ ምነኛ መታደል ነው  ራስን እየመረመሩ  መልካም ስራን ጓደኛ ማድረግ?? አዎ መልካምን ስራ ጓደኛ ከማድረግ በላይ ምን ያማረ ስኬት ና ደስታ አለ?!   👌እህቴ ነገ ሰዎች ሲቀብሩሽ ማንም መጦ አብሪያት ልሁን ሚል የለም ያለርህራሄ አፈሩን ዲንጋዩን ጫጭነውብሽ ዞር ይላሉ!   👉ከዚያም አልፎ ደግሞ ነኪርና ሙንከር በጥያቄ ሲያፋጡሽ አንዲት ጥያቄ እንኳን ሚያግዝሽ አይኖርም!!   👌ሚያግዝሽ ያችው መልካም ስራ ካለችሽ ብቻና ብቻ ነው‼️ 👉ነዓም እህቴ ነገ 👈 يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي!! 👈 رَبِّ لَوْلَا أَخَّرْتَنِي إِلَىٰ أَجَلٍ قَرِيبٍ فَأَصَّدَّقَ وَأَكُن مِّنَ الصَّالِحِينَ!! .......ማለትሽ ቅንጣት ታክል ምንም ጥቅም አያመጣልሽም!! 👉ዛሬ ግን ነገን ፀፀት ላይ ላለመውደቅ ዕድሉ አለሽ። ያጠፋሽውን ለማስተካከል ሁሉም ነገር በእጂሽ ነውና።••••••••√√√👌

👍👍ቁረአን መሀፈዝ ያለዉ ቱርፋት الشيخ عادل المشوري አድምጥት ለሂፍዝ ያነሳሳናል 👌 🌱https://t.me/AAASELEFYA

💫 يأتي رمضان فيمتلئ قلبي إيمانا فإذا أدبر ذهب ذلك فما السبب؟ (توجيهات نفيسة) الشيخ أ.د #عبدالسلام_الشويعر - وفَّقه الله - https://youtu.be/PLH0K8YtE-w ╼•╾╼•╾╼•╾╼•╾╼•╾ ✨ قناة تراث الشويعر✨ https://t.me/alshuwayer9

🎙ረመዷንን አስመልክቶ የተሰጡ ትምህርቶች ስብስብ! ~ ☞ረመዷንን እንደት እንቀበል↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13120 t.me/abuUseyminabdurehman/13120የረመዷን ወር ትሩፋቶች↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13183 t.me/abuUseyminabdurehman/13183 ☞የፆም ጥቅሞች↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13326 t.me/abuUseyminabdurehman/13326 ☞ሴቶች እና ረመዷን↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13342 t.me/abuUseyminabdurehman/13342ረመዷን ታላቁ የዒባዳህ ወር↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13431 t.me/abuUseyminabdurehman/13431 ☞ሁሉም ሰዉነታችን ይፁም↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13459 t.me/abuUseyminabdurehman/13459 ☞ረመዷን እና ኢኽላስ↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13491 t.me/abuUseyminabdurehman/13491መጠነኛ ዳሰሳ ስለረመዷን↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13620 t.me/abuUseyminabdurehman/13620 ☞ረመዷን ያሉ 2ቱ ጂሀዶች↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13734 t.me/abuUseyminabdurehman/13734በረመዷን አላህን መፍራት↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13763 t.me/abuUseyminabdurehman/13763 = 🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን አልጀበርቲ

اللَّهُمَّ إنِّي أَسْأَلُكَ الْفِرْدَوْسَ أَعْلَى الْجَنَّة

ብዙ ግዜ የዓረብ ሀገር ሴቶችን ወይም ገንዘብ ያለቸውን ሴቶችን ለትክክለኛ ትዳር የምፈልጉ ወንዶች ይፈረሉ 👌 ምክንያቱም ለብራ ነው የገባት ስለሚበሉ ሴቶችም ለብሬ ነው እያሉ በጥርጣሬ ይኖረሉ አንደንዶች ደሞ እናሱ ባል ባልዮውን ደሞ ሚስት መድረግ ይፈልገሉና  በዚህ ምክንያት ናው ለመነኛውም እህቴ እሱ ብቻ ወንድ ሆኖ የኑርሽ  እንጂ ሰዎች እንዳሆነ ቤተኛውም ጉደይ በለገባቸው ጥልቅ እያሉ መውራተቻውን አያቆሙም ወነው ቁም ነገር እሷና እሱ ተስመምቶና ተግባብቶ መኖረቻው ነው ስለዚህ ሰዎች ያወሩ👌 ወንድሜ አንተም ብር ያለትን ከገኜህ አግባት ሰዎች ለብሯ ነው ይበሉህ ችግር ዬለውም ። አንቺም ብትሆኚ እህቴ ገንዘብ ከለሽ ገንዛቤን ፈልጎ ነው እያልሽ ልብሽን ብዚ አተድርጊው ምክንያቱም ገንዛብ ጠፊ ነው 👌 አሏህ ሰቶሽ ሊፈትንሽም ይችላል ስለዚህ ብሬን ቤቴን እያልሽ የአሏህን  ደካማውን  በሪያውን ቀልብ አትስባሪ ግን መጀመረ ከአንቺ ምን እንዳፈለገ ቀድመሽ መወቅ አለብሽ ከዛ ውጪ ግን ብር ስለላሽ ቤት ስለላሽ አንቺ በእሱ ላይ መፎከስን አትጀምሪ ወይም አንቺ ባል እሱን ሴት አተድርጊ 👌👌👌

اللهمَّ حبِّبْ إلينا الإيمانَ وزيِّنْه في قلوبِنا وكرِّهْ إلينا الكفرَ والفسوقَ والعصيانَ

የሚትወጂው ጥሎሽ ቢሄድ እርግጠኛ ሁኚ የሚወድሽ ይመጣል የመንሺው ቢከዳሽ አንቺ ነሽ አሸናፊው ምክንያት ተማኝ ነበርሽና አንድም ቀን አጠወሏሁ ብላሽ ያለሰብሺውን ነገር ቢተጪ አትጨነቂ አንድም ቀን የገኛወሏሁ ብላሽ የልተመኜሽውን አሏህ ሊሳጥሽ ይችላል ስለዚህ ህይወት ትቀጥላልች👌

☑️ የሂፍዝ ወሳኝ ቃኢዳ(መሰረቶች) 📚ኢትቃን ላለው (ለተጣራ ሂፍዝ) =ኢኽላስ  + ሲተሀፈዝ አያውን ብዙ ጊዜ መደጋገም + ለሰው ማስደመጥ + በተሀፈዘው መስገድ + ሙራጀዓ  በየጊዜው እያደረጉ መጠበቅ 👉ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ጋር ዱአ ማብዛትና ከወንጀል መራቅ ነቸው። وباالله التوفق☝️

አልህምዱሊሏህ  ደስስስ ከሚለኝ ነገር አንዱ አሏህ ዘንድ ደረጃችን ለእሱ ከለን ቀረቤተ  በለን ልክ እንጂ በማንነተችን አይደላም። ወሏህ ለዚህ አሏህን ዞትር እናመሳግነው