cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ደስ የሚል ጉዞ

ለሙስሊሙ ኡማ የሚጠቅሙ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን የሚያገኙበት ቻናል ነው leave ከማለትወ በፊት ያለዎትን አስተያየት ይንገሩን በፍጥነት እናስተካክላለን admin https://t.me/abduulahh

Show more
Ethiopia11 677The language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
206
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Shami Women Collection @shamicollection 👉🎁ለውድዎ ስጦታ🎁 👉🎀ለአራስ መጠየቂያ🎀 እንዲሁም 👉 🛍ለጥሎሽ🛍 የሚሆኑ 👜👝ቦርሳዎች፣ 📿📿የሶላት ሸርሸፎች እና 🚿🚿የሻዎር ጋዎኖች 🛁🛁 በተመጣጣኝ ዋጋ እኛጋ ያገኛሉ። የወደዱትን ለማግኘት @Ummu_Mishary ላይ ይፃፉልን። Contact: 0906883445 https://t.me/shamicollection
Show all...
Shami Women Collection

@shamicollection 👉🎁ለውድዎ ስጦታ🎁 👉🎀ለአራስ መጠየቂያ🎀 እንዲሁም 👉 🛍ለጥሎሽ🛍 የሚሆኑ 👜👝ቦርሳዎች፣ 📿📿የሶላት ሸርሸፎች እና 🚿🚿የሻዎር ጋዎኖች 🛁🛁 በተመጣጣኝ ዋጋ እኛጋ ያገኛሉ። የወደዱትን ለማግኘት @Ummu_Mishary ላይ ይፃፉልን። Contact: 0906883445

قَالَ فِيهَا تَحْيَوْنَ وَفِيهَا تَمُوتُونَ وَمِنْهَا تُخْرَجُونَ «በእርሷ ላይ ትኖራላችሁ፡፡ በእርሷም ላይ ትሞታላችሁ፡፡ ከእርሷም ውስጥ ትወጣላችሁ» አላቸው፡፡ ________________________________ 💟ተወዳዳሪ 👤️ Seya (B/DR) 🆔Code 0⃣6⃣ plzzz..ሼር አድርጉልኝ🙏🙏 👍 በዉድድሩ መሳተፍ ለምትፈልጉ👍 👇👇👇 ┏━━━━✦❘❘༻༺❘❘✦━━━━┓ join @Ibrahim_Islamic_Tube 👈 join @Ibrahim_Islamic_Tube 👈 ┗━━━━✦❘❘༻༺❘❘✦━━━━┛ 👆👆👆
Show all...
እድለቢስነት ማለት :- ለራዚቅህ (አሏህ) ስትል ፈጅርን ለመስገድ ከእንቅልፍህ አትነቃም፣ ነገር ግን ሪዝቅህን ፍለጋ ሰዓቱን ጠብቀህ ትነሳለህ ! _______ 💟ተወዳዳሪ 👤 SEYA ( B/DR ) 🆔Code 1⃣2⃣2⃣ 🙏እዚህ ቻናል ውስጥ በመግባት "ኮድ 122" Like👍 አድርጉልኝ🙏 እርሶም መወዳደር ከፈለጉ👇👇 ┏━━━━✦❘❘༻༺❘❘✦━━━━┓ join @Ibrahim_Islamic_Tube 👈 join @Ibrahim_Islamic_Tube 👈 ┗━━━━✦❘❘༻༺❘❘✦━━━━┛
Show all...
ካርድ ቁጥር አንድ 648 946 6683 441_ ካርድ ቁጥር ሁለት 368 446 2789 156_ የመጨረሻውን ቁጥር እናንተ ሙሉት መልካም ዕድል @des_yemilguzo @des_yemilguzo
Show all...
ብዙ ሰው ሲክደን እናንተ ግን እስካሁን ከዚህ ቻናል ስላልወጣችሁ ካርድ እንሸልማችኋለን። ቀድሞ በሞላ ካርዱ የደረሰው ሰው በፍጥነት ያሳውቀኝ የካርድ ቁጥር ከታች አለ
Show all...
ይህን ቻናል የተቀላቀለ 👍 ያልተቀላቀለ 👎 ይህን ቻናል ማለት ነው 👇👇👇👇👇👇 @des_yemilguzo
Show all...
👍 5
👎 1
ደስ የሚል ጉዞ ቻናል እንዴት ነው ?
Show all...
👍 9
👎 1
እስኪ ከዚህ ቻናል ከወንዶች እና ከሴቶች የማን ቁጥር ይበዛል?
Show all...
ወንድ 7⃣
ሴት 9⃣
ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል ቁ • 20 ቆንጆና ዘለግላጋ ወጣት ነው የዕለት ተዕለት ህይወቱ ከቁርአን ጋር የተሳሰረና ሲበዛ ተጫዋች ፈገግተኛ ለሰዎች ደስታን በመፍጠር የሚታወቅ ሰው ነው ከሱ ጋር የተጎዳኘ ህይወቱን ተደስቶ ይኖራል ምክንያቱም በአላህ መንገድ ላይ ስለሚጓዝ። ከእለታት በአንደኛው ቀን የቤቱ በር በመለከል መውት ተንኳኳ እንግዳውን ለማስተናገድ ቀድሞም ተዘጋጅቶ ስለነበር ገና ሩሁ ስትወጣ ፊቱ ፈገግ ብሎ የጀነቱን መስተንግዶ ሲመለከት ነበር። አሟሟቱም ድንቅ ነው ጁሙአ ቀን መስጂድ ውስጥ በባለደረጃው ሚንበር ላይ ቆሞ ኹጥባ እያደረገ ሰዎችን በማስተማር ላይ ተጠምዶ ከፍ ባለ ድምፁ ስለጌታው አንድነት እያስተማረ ነበር የመጀመርያውን ኹጥባ ጨርሶ ሁለተኛውን እስኪጀምር በመሀል ተቀመጠ በተቀመጠበት ሩሁ ወጣች። ወደጀናዛ ማጠቢያው ክፍል ወሰድነው በቀላሉ አጥበን ጨርሰን ከፈንነው ከሰውነቱ የሚወጣው ኑር ከፈኑ ላይ ሲያርፍ ቦግ ያለ ብርሀንን መስጠት ጀመረ ልክ እንደፍሎረሰንት ማብራት በመልካም ስራው የሚታወቀው ይህ ሰው ከተቀበረ ከ ሀያ አመታት በኋላ የመቃብሩን ስፍራ በመጠራረግ ላይ ሳለን ቀብሩ ተናደብን እሱን ለማስተካከል ስንጠጋ ደስ የሚል ጠረን ይሸተን ጀመር ወላሂ ከፈኑ እንኳ አልበሰበሰም ሰውነቱም አልተቀየረም ከሰአታት በፊት የተቀበረ አዲስ ጀናዛ ነበር የሚመስለው አፈር አካሉን መብላትን እንቢ አለች የአላህ ሰዎች አካል እንዴት ይበሰብሳል ሱጁድ ሲደፋ የኖሩ ሰዎችን ሰውነት ለመብላት እንዴትስ እሺ ይላታል። በእርስዎ ሰበብ አንድ ሰው ቢቶብት ወይም ባለበት ጠንካራ አቋም ላይ ቢፀና ከፍተኛ አጅርን ይጎናፀፋሉ እባክዎ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼርና ፎርዋርድ በማድረግ ያዳርሱ በቻናላችን በሚሰጡ ትምህርቶች ተሳታፊ ለመሆን ይህን ይጫኑና ጆይን ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 @des_yemilguzo
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.