cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Selina ግጥም&photos

Welcome 🤗🤗❤

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
198
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Yechenekegn jemer simesh😔😘❤️😍 Join by @icub4u Inbox @abeleni
Show all...
2.79 KB
2.79 KB
3.13 KB
Loveley cover music 🤗❤ Join by @icub4u Inbox @abeleni
Show all...
3.57 KB
3.57 KB
. 人 ★* 。 • ˚* ˚ . (__ _)*ኢድ ሙባረክ*★ . ┃口┃ *ተቀበለሏሁ ሚና* . ┃口┃★ *ወሚንኩም *˛• . ┃口┃★ 。* •★ 。•˛˚˛* . ┃口┃ •˛˚˛* 人 •˛˚ * . ┃口┃ .-:'''"''''"''.-. . ┃口┃ (_(_(_()_)_)_) @icub4u
Show all...
Ha_ Studio - Eid Mubarak best Ethiopian new Nesh TT-n1DYxN4Q.m4a8.25 KB
#ጠዋት_ጠዋት_ትዳር_ያምረኛል! ይነበብ ወንዶች ሁሌም ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ ሚስት ማግባት ያምረኛል። በቃ አለ አይደል ልክ እንደ አማርኛ ፊልም ሚስቴ ቀድማኝ ተነስታ ሸሚዜን ለብሳ በዚያ ውብ እግሯ ቤት ውስጥ ሽር ጉድ ብላ ሚገርም ቁርስ ከጁስ ጋር ሰርታልኝ በልቼ ምናምን ቡናዬን ጠጥቼ። የተተኮሰ ልብስ ራሷ መርጣ አምጥታልኝ እሱን ለብሼ እስከበር ድረስ ሸኝታኝ ከንፈሯን ስሜ ቀኔን ረሃ ሆኜ ብጀምር ደስ ይለኝ ነበር። But … life is not like z movie my brother!! ሁሉም ወንድ ሊያገባ ሲወስን የሚታየው ከላይ የገለፅኩት አይነት ህይወት ነው። በርግጥ እህቶችም የሚሰሩን ሿሿ ቀላል አይደለም ብራዘር ድንገት ቺክህ የወንደላጤ ቤትህ ከመጣች በምቾት ታጨናንቅሃለች። ትንከባከብሃለች። በአንድ ድስት ሰባት አይነት ወጥ ስትሰራ “አረረረ ጆርዳና in the house” ምናምን ብለህ ትቀውጠዋለህ። እየተሽከረከረች ያቺኑ አንድ ክፍል ቤትህን ታፀዳለች። እንደስፓይደር ማን ግድግዳው ላይ ተራምዳ ሁሉ ኮርኒስህን ልትወለውል ትችላለች። አንተ እያወለቅክ አልጋህ ስር የጣልከውን ካልሲ ፈገግታ ከፊቷ ሳይጠፋ (በሆዷኮ ይሄ በስባሳ እያለችህ ነው) አውጥታ አጥባ እንደቋንጣ ታሰጣልሃለች። በቃ ምን አለፋህ ከሷ ጋር መኖር ሰቨን ስታር ሆቴል አዘግቶ መዝናናት እንዲመስልህ ታደርግሃለች። ባራት እንቁላል አምስት አይነት ወጥ ሰርታ ስታበላህ እነዚህ አድሃሪና ቡርዧ የሆቴል ቤት ባለቤቶች ሲበዘብዙህ እንደኖሩ ይሰማሃል! እሷን ማግባት ትመኛለህ። ትዳር ማለትኮ …. እያልክ ለጓደኞችህ ማብራራት ትጀምራለህ። የሙሽራ መኪና ስታይ አይንህ ይንከራተታል። እንተዋወቃለን ወይ? የሚለው ፕሮግራም ቋሚ ደምበኛ ትሆናለህ። በቃ ፋይናሊ ሽማግሌ ትልካለህ። እናትና አባቷ በየቀኑ «አንቺ ልጅ አግብተሽ አትፋቺንም እንዴ?» ሲሏት እንዳልኖሩ እየተጀነኑ ምን አለው? ማን ነው? ምናምን ብለው በመከራ ይፈቅዱልሃል! ከዛ መልአኳ እጮኛህ ስለሰርግ ትጀነጅንሃለች። እንደጀነጀነችህ ግን አትባንንባትም። በስታየል ነው ምታሰምጥህ። አለ አይደል «እኔኮ ሰርግ አሎድም ግን እነማሚ እንዳይከፋቸው አነስ ያለች አንድ መቶ ሰው ብቻ ጠርተን ቀለል አርገን እንደግስ .. ግን ካልተመቸህ ይቅር» ትልሃለች! አረ ጣጣ የለውም ምናምን ብለህ እድሜ ልክህን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተሰልፈህ የቆጠብካት ፍራንክህ ላይ ትፈርድባታለህ! እናቱ ቀለል ያለ ያለችውን ሰርግ የአንድ ሺ ሰው ካርድ በማሰራት ትጀምረዋለች ቀለል አርጋ የሃያ ሺ ቬሎ፣ ቀለል አርጋ ሜካፕ ሰላሳ ሺ፣ ቀለል አርጋ ሊሞ ሃምሳ ሺ፣ ወዘተ ብላ በአንዴ ከአበዳሪ ሐገራት ተርታ አውጥታህ ኢኮኖሚህን በጠረባ ትጥለዋለች። የሰርግህ ቀን በሰው መኪና እንደታቦት አደባባይ ሲያዞሩህ ይውሉና አንተ የማታውቀውን አንድ ሺ ሰው ሆድ ሞልተህ እጅህን እያጠላለፍክ ኬክ ትጎራረስና በአደባባይ ሃብቴ ሃብትሽ ነው ብለህ ፈርመህ ኮትህን አንጠልጥለህ ወደቤት ይዘሃት ትገባለህ!! የመጨረሻው መጀመሪያ! እንዲል የድሮ ደራሲ the tragic part of your life begins ጠኋት ከእንቅልፍህ የሚገርም የጀነሬተር ድምፅ ያነቃሃል! ብንን ስትል እያንኮራፋች ነው ካሁን አሁን ተነስታ ምርጥ ቁርስ ሰራችልኝ ብለህ ብትጠባበቅ እናቱ ተኝታ ህልም እየቀያየረች ታያለች። ምርር ሲልህ ትቀሰቅሳታለህ። ጠላትህ ቅይር ይበል በዚያ ሻካራ ድምጿ አፍጥጣ «ሰው ከእንቅልፌ ሲቀሰቅሰኝ ደስ አይለኝም» ብላ ተመልሳ ትተኛለች። በሆድህ “እቺ ነገር ያቺ ነገር ነች?” እያልክ ፆምህን ወደስራ ስትወጣ በር ላይ ለሰርግ ብር ጎሎህ የተበደርከው ሰውዬ ከቦክሰኛ ልጁ ጋር ይጠብቅሃል ….. ምፅ እኔ አፈር ልብላ! ማታ ቤት ስትገባ ካልሲዎችህ በር ላይ ተከምረው ይጠብቁሃል! እሱን አጥበህ ስትጨርስ ጨው እንደ Dead sea የበዛበት ሽሮ ወጥ ይቀርብልህና “ከበላህ ብላ ካልበላህ አፈር ብላ” ትባላለህ! በዘጠኝ ወሯም አንድ ጩኸታም ፈልፈላ ትወልድልሃለች። በየደቂቃው ዋኣኣይ ነው። በየሰከንዱ ኡኡ ነው። አናትህን ያዞረዋል። በመስኮት አውጥተህ ወርውረው ወርውረው ይልሃል። ለሊት ይነሳና ይቀውጠዋል። እሷ ምርር ሲላት ላሽ ትለዋለች። ቢቸግርህ ተነስተህ ጡጦ ትሰጠውና ተመልሰህ ተኝተህ እንቅልፍ ሸለብ ሲያደርግህ ጡጦውን ሻት አርጎት እንደገና ዋኣኣይ ይላል። በቃ ትነቅላለህ! ይሄ ሰውዬ ለምን አይተወኝም ግን? ትላለህ። የሶስት ወሩን ልጅ “ና ልብ ካለህ ወጥተን እንነጋገር” ምናምን ሁሉ ልትለው ትችላለህ በገባህ በወጣህ ቁጥር ያ በደጉ ግዜ ስንት ነገር ያሳየህ ጡቷ ላይ እንደአልቂት ተጣብቆ ሲመጠምጣት ደምህ ይፈላል። ዘመዶቿ አያልቁም ዛሬ አባቷ ፣ ነገ አጎቷ፣ ከነጎዲያ አክስቷ እየመጡ ጠብ እርግፍ ብለህ ታስተናግዳለህ። እሱ ሳይበቃቸው ምነው ጠቆርሽ? ምነው ከሳሽ? እያሉ ወፍራ ጆንሲናን ያከለችውን ሴትዮ ይጨቀጭቋታል። ፕራይቬት ላይፍ ብሎ ነገርህ ይናፍቅሃል! ብቸኝነትህ በአይንህ ውል ይልብሃል! ለሊት አንተ የልጅህን ዳይፐር ለመቀየር ስትታገል ፍሬንዶችህ ክለብ ሆነው ይደውሉልህና ዘፈን ይጋብዙሃል! ሲኦል ሆነህ ከመንግስተሰማይ ሚደወልልህ ያህል ትቀናለህ! ከዚያ ህይወትህን መለስ ብለህ በትካዜ ታስታውሰዋለህ። ከዚያም ሴትየዋ ከትዳር በፊት የነበራት ማራኪ ባህሪ የምርጫ ቅስቀሳ መሆኑ ይገባህና “All women are politicians” ብለህ መፈላሰፍ ትጀምራለህ። መልካም ቀን ሶቅራጠስ! 👇👇👇👇👇👇👇 @icub4u @icub4u @icub4u @icub4u @icub4u @icub4u Inbox @abeleni
Show all...
#ጠዋት_ጠዋት_ትዳር_ያምረኛል! ይነበብ ወንዶች ሁሌም ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ ሚስት ማግባት ያምረኛል። በቃ አለ አይደል ልክ እንደ አማርኛ ፊልም ሚስቴ ቀድማኝ ተነስታ ሸሚዜን ለብሳ በዚያ ውብ እግሯ ቤት ውስጥ ሽር ጉድ ብላ ሚገርም ቁርስ ከጁስ ጋር ሰርታልኝ በልቼ ምናምን ቡናዬን ጠጥቼ። የተተኮሰ ልብስ ራሷ መርጣ አምጥታልኝ እሱን ለብሼ እስከበር ድረስ ሸኝታኝ ከንፈሯን ስሜ ቀኔን ረሃ ሆኜ ብጀምር ደስ ይለኝ ነበር። But … life is not like z movie my brother!! ሁሉም ወንድ ሊያገባ ሲወስን የሚታየው ከላይ የገለፅኩት አይነት ህይወት ነው። በርግጥ እህቶችም የሚሰሩን ሿሿ ቀላል አይደለም ብራዘር ድንገት ቺክህ የወንደላጤ ቤትህ ከመጣች በምቾት ታጨናንቅሃለች። ትንከባከብሃለች። በአንድ ድስት ሰባት አይነት ወጥ ስትሰራ “አረረረ ጆርዳና in the house” ምናምን ብለህ ትቀውጠዋለህ። እየተሽከረከረች ያቺኑ አንድ ክፍል ቤትህን ታፀዳለች። እንደስፓይደር ማን ግድግዳው ላይ ተራምዳ ሁሉ ኮርኒስህን ልትወለውል ትችላለች። አንተ እያወለቅክ አልጋህ ስር የጣልከውን ካልሲ ፈገግታ ከፊቷ ሳይጠፋ (በሆዷኮ ይሄ በስባሳ እያለችህ ነው) አውጥታ አጥባ እንደቋንጣ ታሰጣልሃለች። በቃ ምን አለፋህ ከሷ ጋር መኖር ሰቨን ስታር ሆቴል አዘግቶ መዝናናት እንዲመስልህ ታደርግሃለች። ባራት እንቁላል አምስት አይነት ወጥ ሰርታ ስታበላህ እነዚህ አድሃሪና ቡርዧ የሆቴል ቤት ባለቤቶች ሲበዘብዙህ እንደኖሩ ይሰማሃል! እሷን ማግባት ትመኛለህ። ትዳር ማለትኮ …. እያልክ ለጓደኞችህ ማብራራት ትጀምራለህ። የሙሽራ መኪና ስታይ አይንህ ይንከራተታል። እንተዋወቃለን ወይ? የሚለው ፕሮግራም ቋሚ ደምበኛ ትሆናለህ። በቃ ፋይናሊ ሽማግሌ ትልካለህ። እናትና አባቷ በየቀኑ «አንቺ ልጅ አግብተሽ አትፋቺንም እንዴ?» ሲሏት እንዳልኖሩ እየተጀነኑ ምን አለው? ማን ነው? ምናምን ብለው በመከራ ይፈቅዱልሃል! ከዛ መልአኳ እጮኛህ ስለሰርግ ትጀነጅንሃለች። እንደጀነጀነችህ ግን አትባንንባትም። በስታየል ነው ምታሰምጥህ። አለ አይደል «እኔኮ ሰርግ አሎድም ግን እነማሚ እንዳይከፋቸው አነስ ያለች አንድ መቶ ሰው ብቻ ጠርተን ቀለል አርገን እንደግስ .. ግን ካልተመቸህ ይቅር» ትልሃለች! አረ ጣጣ የለውም ምናምን ብለህ እድሜ ልክህን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተሰልፈህ የቆጠብካት ፍራንክህ ላይ ትፈርድባታለህ! እናቱ ቀለል ያለ ያለችውን ሰርግ የአንድ ሺ ሰው ካርድ በማሰራት ትጀምረዋለች ቀለል አርጋ የሃያ ሺ ቬሎ፣ ቀለል አርጋ ሜካፕ ሰላሳ ሺ፣ ቀለል አርጋ ሊሞ ሃምሳ ሺ፣ ወዘተ ብላ በአንዴ ከአበዳሪ ሐገራት ተርታ አውጥታህ ኢኮኖሚህን በጠረባ ትጥለዋለች። የሰርግህ ቀን በሰው መኪና እንደታቦት አደባባይ ሲያዞሩህ ይውሉና አንተ የማታውቀውን አንድ ሺ ሰው ሆድ ሞልተህ እጅህን እያጠላለፍክ ኬክ ትጎራረስና በአደባባይ ሃብቴ ሃብትሽ ነው ብለህ ፈርመህ ኮትህን አንጠልጥለህ ወደቤት ይዘሃት ትገባለህ!! የመጨረሻው መጀመሪያ! እንዲል የድሮ ደራሲ the tragic part of your life begins ጠኋት ከእንቅልፍህ የሚገርም የጀነሬተር ድምፅ ያነቃሃል! ብንን ስትል እያንኮራፋች ነው ካሁን አሁን ተነስታ ምርጥ ቁርስ ሰራችልኝ ብለህ ብትጠባበቅ እናቱ ተኝታ ህልም እየቀያየረች ታያለች። ምርር ሲልህ ትቀሰቅሳታለህ። ጠላትህ ቅይር ይበል በዚያ ሻካራ ድምጿ አፍጥጣ «ሰው ከእንቅልፌ ሲቀሰቅሰኝ ደስ አይለኝም» ብላ ተመልሳ ትተኛለች። በሆድህ “እቺ ነገር ያቺ ነገር ነች?” እያልክ ፆምህን ወደስራ ስትወጣ በር ላይ ለሰርግ ብር ጎሎህ የተበደርከው ሰውዬ ከቦክሰኛ ልጁ ጋር ይጠብቅሃል ….. ምፅ እኔ አፈር ልብላ! ማታ ቤት ስትገባ ካልሲዎችህ በር ላይ ተከምረው ይጠብቁሃል! እሱን አጥበህ ስትጨርስ ጨው እንደ Dead sea የበዛበት ሽሮ ወጥ ይቀርብልህና “ከበላህ ብላ ካልበላህ አፈር ብላ” ትባላለህ! በዘጠኝ ወሯም አንድ ጩኸታም ፈልፈላ ትወልድልሃለች። በየደቂቃው ዋኣኣይ ነው። በየሰከንዱ ኡኡ ነው። አናትህን ያዞረዋል። በመስኮት አውጥተህ ወርውረው ወርውረው ይልሃል። ለሊት ይነሳና ይቀውጠዋል። እሷ ምርር ሲላት ላሽ ትለዋለች። ቢቸግርህ ተነስተህ ጡጦ ትሰጠውና ተመልሰህ ተኝተህ እንቅልፍ ሸለብ ሲያደርግህ ጡጦውን ሻት አርጎት እንደገና ዋኣኣይ ይላል። በቃ ትነቅላለህ! ይሄ ሰውዬ ለምን አይተወኝም ግን? ትላለህ። የሶስት ወሩን ልጅ “ና ልብ ካለህ ወጥተን እንነጋገር” ምናምን ሁሉ ልትለው ትችላለህ በገባህ በወጣህ ቁጥር ያ በደጉ ግዜ ስንት ነገር ያሳየህ ጡቷ ላይ እንደአልቂት ተጣብቆ ሲመጠምጣት ደምህ ይፈላል። ዘመዶቿ አያልቁም ዛሬ አባቷ ፣ ነገ አጎቷ፣ ከነጎዲያ አክስቷ እየመጡ ጠብ እርግፍ ብለህ ታስተናግዳለህ። እሱ ሳይበቃቸው ምነው ጠቆርሽ? ምነው ከሳሽ? እያሉ ወፍራ ጆንሲናን ያከለችውን ሴትዮ ይጨቀጭቋታል። ፕራይቬት ላይፍ ብሎ ነገርህ ይናፍቅሃል! ብቸኝነትህ በአይንህ ውል ይልብሃል! ለሊት አንተ የልጅህን ዳይፐር ለመቀየር ስትታገል ፍሬንዶችህ ክለብ ሆነው ይደውሉልህና ዘፈን ይጋብዙሃል! ሲኦል ሆነህ ከመንግስተሰማይ ሚደወልልህ ያህል ትቀናለህ! ከዚያ ህይወትህን መለስ ብለህ በትካዜ ታስታውሰዋለህ። ከዚያም ሴትየዋ ከትዳር በፊት የነበራት ማራኪ ባህሪ የምርጫ ቅስቀሳ መሆኑ ይገባህና “All women are politicians” ብለህ መፈላሰፍ ትጀምራለህ። መልካም ቀን ሶቅራጠስ! 👇👇👇👇👇👇👇 @kali_1221 @kali_1221 @kali_1221 @kali_1221 @kali_1221 @kali_1221
Show all...
😍😍😍😍
Show all...
8.79 KB
Alawu akeber😁😁😁😁😁😁 Join by @icub4u Inbox @abeleni
Show all...
2.22 MB