en
Feedback
RAFIDIM

RAFIDIM

Open in Telegram

የእረፍት ቦታ

Show more
204
Subscribers
No data24 hours
+37 days
No data30 days
Posts Archive

We must always remember that our fight is not against flesh, but against the spirit behind it.
We must always remember that our fight is not against flesh, but against the spirit behind it.

photo content

God calls believers to sexual purity, teaching that sex is designed exclusively for a lifelong marriage between a man and a woman. Scripture frames purity as an act of holiness, honoring God with one's body, and avoiding sexual immorality in both physical actions and internal thoughts

Repost from SoulEchoes🪶
እንባዬን አይተህ ጌታ....😭
እንባዬን አይተህ ጌታ....😭

ዳንኤል 3 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ ከዚያም ናቡከደነፆር እንዲህ አለ፤ “መልአኩን ልኮ አገልጋዮቹን ያዳነ፣ የሲድራቅ፣ የሚሳቅና የአብደናጎ አምላክ ይባረክ፤ በእርሱ በመታመን የንጉሡን ትእዛዝ ጥሰው፣ ከአምላካቸው በቀር ሌላ አምላክ ለማገልገልም ሆነ ለእርሱ ለመስገድ ፈቃደኛ ባለመሆን ሕይወታቸውን አሳልፈው ሰጥተዋልና። ²⁹ ስለዚህ እንደዚህ የሚያድን ሌላ አምላክ የለምና በሲድራቅ፣ በሚሳቅና በአብደናጎ አምላክ ላይ ማናቸውንም ቃል የሚናገሩ ሕዝቦችም ሆኑ ልዩ ልዩ ቋንቋ የሚናገሩ ሁሉ ይቈራረጣሉ፤ ቤቶቻቸውም የፍርስራሽ ክምር ይሆናሉ ብዬ አዝዣለሁ።”

Aster_Abebe_Kemayemechu_Hunietawochie_ከማይመቹ_ሁኔታዎቼ.m4a4.40 MB

In 2016, Nigerian-born surgeon Oluyinka Olutoye helped perform an extraordinary operation on a baby who was still inside her
In 2016, Nigerian-born surgeon Oluyinka Olutoye helped perform an extraordinary operation on a baby who was still inside her mother’s womb. At just 23 weeks, doctors discovered that the unborn baby, later named LynLee, had a sacrococcygeal teratoma — a tumor growing near her tailbone that was putting dangerous strain on her tiny heart. The medical team at Texas Children’s Hospital faced an incredibly difficult decision. They carefully brought part of the fetus outside the womb, removed the tumor during an operation lasting around 20 minutes, and then gently returned her so the pregnancy could continue. Doctors closely monitored both mother and baby for weeks afterward. At 36 weeks, LynLee was born healthy, with no further complications related to the tumor. A baby who had never taken her first breath had already undergone life-saving surgery before she was even born. ❤️

photo content

photo content

🥹

Repost from Purity Matters
ጸሎት ጌታዬ ሆይ ባንተ ሰዉ ሆኜ ሁለት ጊዜ ተፈጥሬያለሁ፣ አንዴ ከአፈር በእስትንፋስህ፣ ሁለተኛው በደምህ በቤዛነትህ። ስለዚህም አመሰግንሃለሁ። ክርስትናን እንደ ዜግነት እንጂ እንደ ሕይወት አልያዝኩትም። መስቀልህንም ለመሸከም ትከሻዬን አላደላደልኩም። ፍቅርህ ውስጤን እንዲቈጣጠር አልፈቀድኩም። የዕለተ ዓርብ መከራህ የዓመት መታሰቢያ ይመስለኛል። የዕለት ዝማሬን መሆኑን እባክህ ግለጥልኝ። ሕመሜን ወስደህ እረፍትን፣ ቊስሌንም ተሸክመህ ፈውስን ስለ ሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ። ለዘላለሙ አሜን።

photo content

እንደ እግዚአብሔር ያለ ቅዱስ ማንም የለም፤ ከአንተም በቀር ሌላ የለም፤ እንደ አምላካችን ያለ ዐለት የለም። 1 ሳሙኤል 2፥2

"የኔ ፈጥኖ ደራሽ ሳዝንም አጽናኜ ስወድቅ የሚያነሳኝ አለው ባይ መድህኔ ድጋፌ ሆነልኝ አፍቃሪ ወዳጄ ጌታ ኢየሱስ ነው ረዳት ዘመዴ..." 🥹

Beqeranyo Yaderegelgn.mp33.02 MB

መፅሃፉ ምን ይላል? ጌታዬ ምን ብሏል?

"በእግዚአብሔር ፈቃድ የሚጀመር Relationship ​በቅድስና የሚቀጥል በጋብቻ የሚጠናቀቅ ​ይሄ የክርስቲያን ማንነቱ ነው🙌:: " በዚህ ሕይወት መባረክ ይሁንልን❤️::

photo content